Telegram Web
ይሄ ህዝብ ሁለት ወር ከፆመ ቡሃላ የክርስቶስ ዋጋ ሳይሆን የዶሮ🐓 ዋጋ አስለቀሰው😢😪
🆔 @aybalem_ende
#Law የምትማረውን ጓደኛዬን ዶሮ🐓 እንዴት ነው የሚገነጠለው ስላት...
:
ያው አንቀጽ 39ኝን ተጠቅመን ነዋ🤣
🆔 @aybalem_ende
#ፈጣሪ ፀሎታችንን Accept ጠላታችንን Block ሀፅያታችንን Delete ያድርግልን🙏
🆔 @aybalem_ende
.................#የሀበሻ_ቀጠሮ................
ከ5-6 ሰአት እመጣለው ከ6-7 ሰአት ካልመጣሁ ከ7-8 ሰአት አይተህኝ ከ8-9 ሰአት ሂድ🙊🙉
🆔 @aybalem_ende
Grade ያበላሸብህ ቲቸር ሐኪም ሆነህ ቶንሲል አሞት አንተጋ ሲመጣ... .
💉💉💉
#የልብ_ህመም ስላለብህ የጭንቅላት #ካንሰር እንዳይዝህ #የኩላሊት ንቅለ ተካላ ታረጋለህ መጀመሪያ ግን ህመሙ እንዳይሰማህ #እግርህ ይቆረጣል🤣😂😜
#ስልኬን ስይዘው አንድ ሰውም አይደውልልኝም ልክ ቻርጅ ላይ ሰክቼው ስሄድ ግን ..

#91_ሚስድ ኮል፣ 34 የቴሌ ቴክስት የማነኘው ነገር ነው ግርም የሚለኝ 😎😅
🆔 @aybalem_ende
ለመሆኑ ኮንዶም ትጠቀማለህ ስለው...?

ኧረ በምን ግዜ ? (ህይወት ጥድፊያ ነው)
በዚ ጥሬ ስጋ አወዳደድሽ እንኳንም የከብት ሀኪም አልሆንሽ ታካሚዎችሽን በልተሽ ትጨርሺ ነበር።😜😂
🆔 @aybalem_ende
አንድ አንድ እንግሊዝኛ እና ዳንስ ግን እዛው አእምሮ ውስጥ ሲቀመጡ ነው የሚያምርባቸው😂
🆔 @aybalem_ende
ፋሲካ ሳምንት እየቀረው ቅቤ ስታነጥር ያዩ አከራይ: ምን አሉ
:
ቤት ኪራይም ሳምንት ሲቀረው በከፈልሽ
🆔 @aybalem_ende
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
እንኳን አደረሳችሁ
Her :የኔ ቆንጆ
Me: ገላዬን ታጥቤ ባየሽኝ😌

🆔 @aybalem_ende
አከራይ😂😂😂
🆔 @aybalem_ende
አስባችሁታል ቴክስት እምትላላኩትን በሁሉም ሚዲያ ቤተሰብ ሲያነበው😁🤝

😆😂🤣
Join👉🆔 @aybalem_ende
Share  & Invite ur Friends
2025/08/29 17:12:07
Back to Top
HTML Embed Code: