ፆምሽ እና ፆሜ ተገናኝተዋልና
አንቺም በዱዋ በርቺ እኔም በልመና
አንቺ #አላህ እምትይው
እኔ #እግዚአብሔር እምለው
እሱ ፈጣሪያችን ከሰማይ ያየናል
ብቻ እንመን እንጂ አሜን ይምረናል!!
Join👉🆔 @aybalem_ende
Share & Invite ur Friends
አንቺም በዱዋ በርቺ እኔም በልመና
አንቺ #አላህ እምትይው
እኔ #እግዚአብሔር እምለው
እሱ ፈጣሪያችን ከሰማይ ያየናል
ብቻ እንመን እንጂ አሜን ይምረናል!!
Join👉🆔 @aybalem_ende
Share & Invite ur Friends
ለአንዱ የጀሞ ልጅ telegram አጠቃቀሙን ካሳየውት በኋላ ያልገባህ ነገር አለ? ስለው
block ያረኩትን ልጅ በአካልም አላገኘውም አ🤔
🆔 @aybalem_ende
block ያረኩትን ልጅ በአካልም አላገኘውም አ🤔
🆔 @aybalem_ende
ብታዩ የዘንድሮ ተማሪዎች Facebook በጣም ከመጠቀማቸዉ የተነሳ መጽሐፍ ሲያነቡ Like እና Share button ፈላጊዎች ሆነዋል😜
🆔 @aybalem_ende
🆔 @aybalem_ende
እስካሁን ሳይንስ ያልደረሰበት ነገር ቢኖር ሴቶች ለመለባበስ 2 ሰዓት የፈጀባቸውን ወንዶች በሁለት ደቂቃ ማወላለቅ መቻላቸው ብቻ ነው🙈🙊
🆔 @aybalem_ende
🆔 @aybalem_ende
"ሄዋን ግን ከአዳም ምኑን አይታ ነዉ ያገባችዉ? ወይስ አዳምም ብር ይሰጣት ነበረ?" ትለኛለች ይቺ ደግሞ
#አንድ_ጊዜ_በጥፊ👋 ልምታት ወይስ አንድ ጊዜ መትቻት ድጋሚ ልምታት 😂😁
🆔 @aybalem_ende
#አንድ_ጊዜ_በጥፊ👋 ልምታት ወይስ አንድ ጊዜ መትቻት ድጋሚ ልምታት 😂😁
🆔 @aybalem_ende
ቺኳ አንተ ደደብ ዛሬ 23ተኛ አመት ልደቴ መሆኑን ትረሳለህ ብላ ሩዋንዳ ስታረገው ፍሬንድ ተናዶ...
〰〰〰〰
23ተኛ አመትሽን ስታከብሪ የመጀመሪያሽ ነው እንዴ ምነው አካበድሽ😳😂😜
🆔 @aybalem_ende
〰〰〰〰
23ተኛ አመትሽን ስታከብሪ የመጀመሪያሽ ነው እንዴ ምነው አካበድሽ😳😂😜
🆔 @aybalem_ende
አንዳንድ ወንዶች ታክሲና ፐብሊክ ባስ መጠቀም እንደሚፈሩ ያዉቃሉ? ምክንያቱም እነሱ ፌስቡክና ቴሌግራም ላይ የግል መኪና ባለቤት ስለሆኑ😂😜
🆔 @aybalem_ende
🆔 @aybalem_ende