Telegram Web
በአራቱም አቅጣጫ የሰዉ ነፍስ መጥፋት ይቁም ! Withholding / tax / vat / tot እየተባለ ከነጋዴዉ እና ከደሞዝተኛ የሚቆረጠዉ ገንዘብ ለደህንነታችን አለፍ ሲል ለልማት እንጂ ለጦርነት እና ለመንግስት ገፅታ መገንቢያ መዋል የለበትም!
#ሰዉ_ሰራሽ_ርሃብ_ጦርነትና_ሞት_በቃን ❗️
ሀብታም መሆን አቅቶኝ አይደለም ልጆቻችን ለምን በውርስ ምክንያት ይጋደሉ ብዬ እንጂ😜🤣😂
Stove ላይ እንደምትጥጂው ድስት ያበደርሽኝንም ብር ብትረሺው ደስ ይለኝ ነበር ...!
ማታ ስክር ብሎ ሚስቱ ላይ ሠራተኛዋን ለምን አባረርሻት ብሎ ሲጮህ ስራ አትችልማ ትለዋለች...

•• ስራዋን የማቀው እኔ ነኝ አንቺ ••
ብዙ ሰው ፎቶህን አልወደዱትም ማለት #አታምርም ማለት አይደለም !
Keep Loving Youself 😘💞💕💓
ለሰው ልጅ ትልቁ ነገር ሀብት ሳይሆን ሠላም ነው ሠላም ለእናንተ ይሁን።
የአክስቴ ልጅ የባሏ እህት ልጅ የሚስቱ ወንድም የአጓቷ ልጅ የክርስትና አባቷ ሚስት እህት ባል Revo መኪና ገዛ... ብላ Post አድርጋለች

#My_Sister በሪቮው ብንሄድ እራሱ ዝምድናቹ ላይ አንደርስም😜😂🤣
ሀበሻ ለሰርጉ አደባባይ ሶስቴ ካልዞረ ትዳሩ የሚፀና አይመስለውም !!
አብረን ስንማር #Thought የሚለውን #ትሁት ብሎ ያነበበው ልጅ አሁን እንግሊዘኛ መምህር መሆኑን ነገረኝ🤔🤔
#እናት፦ አንቺ ድፍድፍ አትነሽም
#ልጅ፦ እረ እናቴ እንዲ አትበይ ሆ
#እናት፦ ደሞ ለምን ?
#ልጅ፦ እንዲ ስትይ ሰምተው እኔጋም ድፍድፉ ያለ መስሏቸው ትቆፈር ቢሉስ
#እናት፦ ኡ ኡቴ🙆 ወገኛ እንደተቆፈርሽው ቢሆንማ እንኳን የ አንድ ሀገር ድፍድፍ ይቅርና የአለም ይገኝ ነበር ብለው እርፍ
ወንድ ሆይ ለቺክ ብለህ አትሙት
.
ቀብርህ ላይ ሌላ ወንድ ይዛ ከች ትላለች 😜
ኪስህ ውስጥ ብር እስካለህ ድረስ ቆንጆ ነህ አስተዋይም ነህ እንዲሁም ስትዘፍን ድምፅህ ይማርካል😜😂
አዲሷ ጎረቤቴ ቡና ጠርታኝ ሄጄ ግድግዳዋ ላይ "ጠይቁ ይሰጣችኃል!" የሚል ጥቅስ አየሁ...

ቡናው ሲከትም እጠይቃለሁ... ይቅናህ በሉኝ!
Even if it is too small, learn how to use it and satisfy your woman...

Am talking about Salary!
ብዙ ግዜ የምሁር ምክር ስፈልግ ከራሴ ጋር አወራለሁ!!
ሚስቱን ንግስቴ እያለ ግን እንደ ባርያ ከሚያኖር ባል ይጠብቃቹህ🤔😏😡
አረብ አገር ያሉ እህቶቻችን ግን የምር ክብር ይገባቸዋል በአንድ እጃቸው እየሰሩ በአንድ እጃቸው fb ይጠቀማሉ😜
ፈጣሪ ለካ መኪና ያልሰጠኝ በነዳጅ ሰልፍ እንዳልጉላላ ብሎ ነው 🤔
አንዱ መጠጥ ቤት ሽጉጥ ይዞ በሩን ገንጥሎ ገብቶ ማን ነው ከሚስቴ ጋር የተኛው እገለዋለው ሲል...

አንዱ ሰካራም ተነስቶ... ወንድሜ ብነግርክም ጥይቱ አይበቃህም😂😂😝
በንግግር የማይፈታው የጫማ ክር ብቻ ነው !!!
2025/01/07 05:09:52
Back to Top
HTML Embed Code: