Telegram Web
ፍቅረኛው እኔን የሚመስል ቦታ ውሰደኝ ብላው.. #ቶሞካ ☕️ ወስዷት .. WoW በጣም ደስ ይላል ግን እኔን በምን ይመስላል?? ስትለው....

የኔ ማር ሁለታችሁም መቀመጫ የላችሁም
ማታ ማታ ፀሀይ መሞቅ በጣም ነዉ የምወደዉ
የስንት አመት ፍቅረኛዬን የኔ ፍቅር ሽማግሌ ልልክ ነው እላታለሁ ከማን ጋር ተጣልተህ ነው ብላኝ እርፍ 🤔🤔
የቦሌ ልጅ ቀጥሬ ስትጨማለቅ ጥያት እየመጣሁ ነዉ 🚶🚶

"ቤቢዬ ምን ሆነሽ ነው ያኮረፍሽዉ?" እላታለሁ

"ፀሐዪ☀️ በጣም ያቃጥላል። ሰማይ ላይ ዉጣና በጨርቅ ሸፍነዉ!" አላለችኝም?
ቀጫጫ ሰዎች እባካችሁ ፑል ቤት አትግቡ
🎱
ይኸው አንዱ ከጎኔ ተቀምጦ ስቲክ መስሎኝ አነሳሁት 😂😜
የፈሩት ይደርሳል ሲሉ ስምቼ ሀብታም መሆን ፈራሁ😂
#ሚስትህን_እንዴት_አገኘሃት_ስለው...

የጓደኛ አባት ሞተው ቀብር ላይ ስታለቅስ አይቻት የኔም አባት የሆነ ነገር ቢሆን ለቅሶ ታሞቃለች ብዬ አገባኋት አለኝ😳😳
ክላስ ውስጥ #Game እየተጫወተ አስተማሪው አይቶት አምጣው ስልኩን ሲለው...

#መች_ዳኛ_ነኝ_አልክ 😝😄😂
መልካም ሰዎች የሚሸወዱት ሞኝ ስለሆኑ አይደለም ሁሉም ሰው ጥሩ ልብ አለው ብለው ስለሚያስቡ ነው።
#የኔ_ፍቅር ቁርስሽን በባዶ ሆድሽ እንዳትበይ ጨጓራሽን ያምሻል ሻይ ስታማስይ ቀስ ብለሽ እንዳያዞርሽ 😘
የዓለማችን ውዱ ፈሳሽ እንባ ነው! 1% ውሃን እና 99% ስሜትን ይዟል አንድን ሰው ከመጉዳትህ በፊት ደጋግመህ አስብበት !
#ደስተኛ_ሁን_ምክኒያቱም....

ምክኒያቱ ምን ያደርግልሃል በቃ ደስተኛ ሁን
ይህንን ያውቃሉ...

"የሰው ልጅ ለደቂቃዎች መተንፈስ ቢያቆም ይሞታል" ካላመናችሁኝ ሞክሩ😂
ኧረ ከቻናል Left ስታደርጉ እኳን ንገሩኝ እኔ የት ጠፉ ብዬ ስጨነቅ ምግብ እኳን የማልበላ የዋህ ልጅ ነኝ😜😂
አንዱ ለፍቅረኛው አበባ🌹💐 ይዞላት ሔዶ ድንገት አባቷ በሩን ሲከፍቱት ምን አለ....

#ከግብርና_ሚኒስቴር የመጣ አዲስ ችግኝ ነው ይትከሉት 🥀🥀😜😂
#ዶክተር፡ ሄሎ ትላንት ሰርጀሪ የሰራውክ ታማሚ ነህ
#ታማሚ፡ አው ምነው
#ዶክተር፡ ሆድህ ውስጥ መቀስ ስለረሳው ነገ ናና አወጣልሀለው
#ታማሚ፡ እንዴ አሁኑኑ ልምጣ እንጂ
#ዶክተር ፡ አይ ምንም ሚያቻኩል ነገር የለም ለጊዜው ምሰራበት ትርፍ መቀስ አለኝ 😂😂
«በጣም ሰነፍ ከመሆኑ የተነሳ በስንፍና ዉድድር ላይ እንኳን በሌሎች ተቀድሞ የመጨረሻ ነዉ የወጣው😂😂
የነብሰ ጡር ልብስ የምታከራይ ልጅ ስራ የለም ብላ ካማረረች ጎበዝ እኛ ወንዶች ስራ አቁመናል ማለት ነው🤔🤔
የርቀት ተምሮ የተመረቀ ዶክተር ጋር ሄጄ ጠዋት ጠዋት ስነሳ ያመኛል ስለው...
.
.
#ዶክተሩ:- በቃ ከሰአት ተነስ
ቺኳ የምትወደው ልጅ በበሯ ከሌላ ሴት ጋር ሲያልፍ አይታው..
.
#ቺኳ:- ማነህ ወዛደር እንደባለፈው ቆሻሻ አትጥልም😜😂
2025/01/05 12:05:46
Back to Top
HTML Embed Code: