Telegram Web
እራቴን ሸራተን ልብላ ወይስ ሒልተን ይሻለኛል እያልኩ ስወዛገብ የእራት ሰዐት አለፈ።😜🤣
🆔 @aybalem_ende
#አሁን_እኔ እንዴት ነው ከዚች ፓንት👙 ለክታ ከምትገዛ ሴት ጋር ተግባብቼ የምኖረው🤔
🆔 @aybalem_ende
ሰው እንዴት የገዛ ልጁን #የሺ ይላል 🤔
🆔 @aybalem_ende
ጀለስ ቅድስት የምትባል ቺክ ጠብሶ በፎንቃ #ቅድስት የሚል ተነቅሶ አሁን ሲጣሉ አርሴማ የሚል ጨምሮበት አሁን ንቅሳቱ...

#ቅድስት_አርሴማ_ይላል 😄
🆔 @aybalem_ende
ቤት ልቀይር የሆነ አፈ ሰፊ ደላላ ጋ ሄጄ ሰፊ ቤት እንደምታገኝ ተስፋ አለኝ ሲለኝ...

#Me:- እንዳፍህ ያርግልኝ 😜😂
🆔 @aybalem_ende
ሙሽሮች ግን አርፍደው መተው ቀድመው እሚበሉት ነገር ያናድደኛል


😆😂🤣
Join👉🆔 @aybalem_ende
Share  & Invite ur Friends
ውሽማዋን #Daddy ብላ ሴቭ አድርጋ ስልክ በደወለ ቁጥር

ባሏ ተሯሩጦ ስልኩዋ ያቀብላታል


😆😂🤣
Join👉🆔 @aybalem_ende
Share  & Invite ur Friends
እባካችሁ ድግስ ላይ እስቲኪኒ ተጠቀማችሁ ሳህን ላይ አታስቀምጡ

ቡሌውን ምንበላው ልጆች ቡሌው አሳ ሆነብን እኮ


😆😂🤣
Join👉 🆔 @aybalem_ende
Share  & Invite ur Friends
ቤት ስገቢ ደውይልኝ ብያት ነበር

ቤት የላትም መሰለኝ አልደወለችልኝም


😆😂🤣
Join👉🆔 @aybalem_ende
Share  & Invite ur Friends
Imagine ስምህ አማረ ሆኖ አንድም ቀን ሳያምርብህ ሲቀር😜😂
🆔 @aybalem_ende
ቤት ውስጥ የምጠቀመውን #ሽቶ ስነፋ በደባልነት አብሮኝ የሚኖረው #በረሮ እኩል ከኔጋ ብብቱን ገልጦ አጠገቤ ይቆማል😜😳
🆔 @aybalem_ende
መንገድ ላይ የሚሸጥ ቀለበት ለራሷ ለክታ ከምትገዛ በላይ አሳዛኝ እና ምስኪን ሴት የለም😢
🆔 @aybalem_ende
ያለኝ ብዙ ከመሆኑ የተነሳ የሌለኝ ትዝ አይለኝም
#ተመስገን_ሰጪዬ !!
🆔 @aybalem_ende
ስጋ ካልበላች ግብረስጋ የማትፈጽም ቺክ ጠበስኩ😏
🆔 @aybalem_ende
እኔን ብታገባኝ ሁሌ #አሳ ነበር የማበላህ አለችኝ...

My sister 'ር' ን ረስተሻታል
🆔 @aybalem_ende
እምብርቷን ገልጣ ፎቶ ፖስታ "ልባም ሴትን ማን ያገኛታል" የሚል የባይብል ጥቅስ ለጥፋለች....

#ያንቺስ_የሌለ_ነው_አለ_ዘፋኙ 😜🤣😆
🆔 @aybalem_ende
"ሴቶች ባይኖሩ ከገነት አንወጣም ነበር እኮ.." ይለዋል ሴቶች ከሌሉ ደብሮን መውጣችን አይቀርም ነበር ባክህ😜🤣
🆔 @aybalem_ende
ዘንድሮ ፀባችን ለዘመድ ለመንገር እንኳን ያስፈራል እስኪ እንዴት ነው ፍቅረኛዬ ቂጥ ግዛልኝ ብላኝ ተጣላኋት ብዬ ለእናቴ የምነግራት🤔
🆔 @aybalem_ende
ሺ አመት አይኖር ሚሪንዳየን ገዝቼ ብጠጣስ?
🆔 @aybalem_ende
Having s*x with ሰራተኛ is not easy, When Every time she says "እትዬ የምነግሮት ነገር አለ" Your heart stop beating properly😜😍🤣
🆔 @aybalem_ende
2025/09/09 15:13:26
Back to Top
HTML Embed Code: