Telegram Web
My first break up was in grade 8 she left me for ጠቅ ጠቅ እስክርቢቶ ላለው ልጅ 😭😭
🆔 @aybalem_ende
ለባለ ታክሲው ሀምሳ ብር አውጥቼ ለአንድ ሰው ቁረጥ እለዋለሁ አጠገቤ ያለችዋ ቆንጆ አባ የኔም ከሱ ቁረጥ ዝርዝር የለኝም😳🤔
🆔 @aybalem_ende
በፀጉር ላይ ፀጉር እየደረብሽ በጥፍር ላይ ጥፍር እየደረብሽ ታዲያ እንዴት በእኔ ላይ ሌላ ወንድ አለመደረብሽን እርግጠኛ እሆናለው🤷‍♂
🆔 @aybalem_ende
ስጠጣ ውዬ አየጨለጥኩ ይንጋ
ጅብ አይበላም አሉ #የሰካራም ስጋ
🆔 @aybalem_ende
ያለ Data እንዴት internet መጠቀም እንደሚቻል 8776 ላይ Ok ብለው ይላኩ የሚል Text አይቼ Ok ብዬ ስልክ...

#Wifi_አስገባ 😳🤔🤣
🆔 @aybalem_ende
ተይ እያልኳት ያለመደባትን ውስኪ ጠጥታ ይሀው ሽሮ ለመስራት ጀበና እያጠበች ነው🤔
🆔 @aybalem_ende
ራሷን እስክትስት #ብትሰክር እንኳን... አይጥ የድመት አልጋ ላይ አትተኛም... ደህና እደሩ😘😘
🆔 @aybalem_ende
ሴቶችዬ...
ልብስ ስታጥቡ የባሎቻችሁ ኪስ ውስጥ ገንዘብ ስታገኙ ጸጥ እንደምትሉት ኮንዶምም ስታገኙ አታካብዱ !
🆔 @aybalem_ende
ከደሞዜ ጋ ሳልውል ሳላድር ትንሽ ሳንጫወት የምንለያየው ነገር ምርር ብሎኛል😏😏🤔
🆔 @aybalem_ende
ሁሌም ቢሆን ከአንተ የበለጠ የተከፋ ሰው ስለሚኖር ፈገግ በል።
🆔 @aybalem_ende
አንዱ ሚስት ፍለጋ ጠንቋይ ቤት ሄዶ ምን አይነት ትሁን? ሲባል...

"ፈርሀ እግዚአብሔር ያላት አላለም"

🆔 @aybalem_ende
በጣም የተማሩ አባትና ልጅ ለሽርሽር ከከተማው ወጣ ብለው ለመዝናናት ካሰቡና ወተው እዛው መሸባቸው።
.
አዳራቸውን እዛው ሜዳ ላይ አጫጭር ድንኳናቸውን ዘርግተው ከተኙ በኃላ.
.
ልክ እኩለ ሌሊት ሲሆን አባት ልጁን ቀስቅሶ...
.
አባት ፡ አሁን ምን ይታይሃል?
ልጅ ፡ ጨረቃ ና ብዙ ክዋክብት ይታዩኛል፣
.
አባት ፡ ታድያ ከዚህ ምን ተረዳህ?.
.
ልጅ ፡ ባስትሮኖሚ ቋንቋ ብዙ ፕላኔቶች በራሳቸው ምህዋር በህዋ ውስጥ እንዳሉና የክዋክብቶች ክምችት ከጋላክሲ
አፈጣጠ...
.
አባትዬው ልጁን በጥፊ ዝም ካሰኘው በኃላ...
አትቀባጥርብኝ!!! አንተ ዶማ!!! ድንኳን ተሰርቀናል!!

🆔 @aybalem_ende
ማታ ሌባ ቤቴ ገብቶ የሚሰርቀው ነገር ሲያጣ ከእንቅልፌ ቀስቅሶኝ ጠንክረህ ሰርተህ ራስህን እና ቤትህን ለውጥ ብሎ መክሮኝ ሄደ🤔😂
🆔 @aybalem_ende
በዚህ ጊዜ ለሰርግ ጥሎሽ ከመስጠት ይልቅ ጥሎ መሸሽ የተሻለ ነው !!
🆔 @aybalem_ende
ቦሌ የሆነ ሞል ውስጥ 1500 ብር የገዛውት ቲሸርት መገናኛ #ብራንዷን_ሃምሳ_ሀምሳ ብር" እያለ አይቼ ድንጋጤው እስካሁን አለቀቀኝም!
🆔 @aybalem_ende
ቢመችህም ባይመችህም ቦታው ቦታህ ካልሆነ መነሳትህ አይቀርም !!
🆔 @aybalem_ende
ሁሉም ትዳር "ታገቢኛለሽ ?" በሚል ጥያቄ ብቻ የሚመሰረት እንዳይመስልህ አንድ አንዶች "አርግዣለው" በሚል ቃል ነው ትዳር የሚጀምሩት !!
🆔 @aybalem_ende
ገና ከመምጣቱ ሱሪውን ከፍ እያደረገ ሊጎርርብን "ቀበቶዬን ቺኳ ቤት ረስቸው ወጣው" ይላል...

"ለምንድን ነዉ የገረፍካት" አላለውም አንዱ
ተመቸኝ😁
🆔 @aybalem_ende
ከተኛሁበት መጣች ከዛ ተሰቀለችኝ ቀስ አልኩና እጀን ሰደድኩ እና እሽት እሽት ሳረጋት ሞተች

#አይ_ቁንጫ
🆔 @aybalem_ende
ለኔ ያለው እንጀራ ቢሸጥ እራሱ በእንግድነት ሄጄ እበላዋለሁ 🤷
🆔 @aybalem_ende
2025/09/09 08:53:12
Back to Top
HTML Embed Code: