ለዝች አጭር እድሜ ለዝች ከንቱ ዓለም
እድሜያችን ተመዞ ላንኖር ዘላለም
በድንገት ተጠርተን ላይቀር መሄዳችን
መልካም ጥሩ ይሁን ሁል ጊዜ ስራችንም
🆔 @aybalem_ende
እድሜያችን ተመዞ ላንኖር ዘላለም
በድንገት ተጠርተን ላይቀር መሄዳችን
መልካም ጥሩ ይሁን ሁል ጊዜ ስራችንም
🆔 @aybalem_ende
#የአረቄ_ስም_አመጣጥ_በኢትዮጵያ
በባሏ የተማረረች የቤት እመቤት ነበረች አሉ። ባሏን ለመግደል በማሰብ አረቄን እንደቀመመች ይነገራል። ያን ግዜ አረቄ የተሰኘው ስሙን አላገኘም ነበር። ስሙን ያገኘው ባልየው አብዝቶ በመጠጣት ታመመና ሊሞት ሲያጣጥር ሳለ በመጨረሻ ከተናገራቸው ቃላት የተወሰደ ነው። “ኧረ ቄስ ጥሩ” ሊል ፈልጎ... "ኧረ ቄ ... ” እንዳለ ይሞታል። እና ከዚያን ጊዜ ጀምሮ ከ"ኧረቄ” ወደ #አረቄ ስሙ ተሻሽሎ እዚህ ደርሷል።

አክስት : ሰርግሽን አልጠራሺኝም እኮ😒
Her : አላገባውም እኮ አክስቴ🙄
አክስት : ለዛ አደል እንዴ ያልጠራሺኝ😜
😆😂🤣
Join👉🆔 @aybalem_ende
Share & Invite ur Friends
Her : አላገባውም እኮ አክስቴ🙄
አክስት : ለዛ አደል እንዴ ያልጠራሺኝ😜
😆😂🤣
Join👉🆔 @aybalem_ende
Share & Invite ur Friends
የኒውተን አንደኛ ህግ ምን ይላል እላታለሁ...
:
#የህግ_ተማሪ_መሰልኩህ እንዴ? እኔኮ የተጨበጨበልኝ #የሳይንስ ተማሪ ነኝ አላለችኝም🙉🙊
🆔 @aybalem_ende
:
#የህግ_ተማሪ_መሰልኩህ እንዴ? እኔኮ የተጨበጨበልኝ #የሳይንስ ተማሪ ነኝ አላለችኝም🙉🙊
🆔 @aybalem_ende
🙋♂ወንድ ልጅ ለሴት🙋 ልጅ ብሎ በረኪና የሚጠጣባት ድንቅ ሀገር .... #ምን_አለ በበረኪናው 1 ሱሬ👖 ቲሸርቱን፣👔 እና ካልሲውን ፏ አርጎ አጥቦ ሌላ ቺክ🙎 ቢጠብስበት🤣🤣
🆔 @aybalem_ende
🆔 @aybalem_ende
የCBE ሰራተኞች በኮኔክሽን ምክንያት ደሞዝ የሚከፈላቸው
#በአቢሲኒያ ባንክ ነው አሉ
😆😂🤣
Join👉🆔 @aybalem_ende
Share & Invite ur Friends
#በአቢሲኒያ ባንክ ነው አሉ
😆😂🤣
Join👉🆔 @aybalem_ende
Share & Invite ur Friends
ኑሮ ከመውደዱ የተነሳ ቅድም ቲቪ እያየሁ የምግብ ዝግጅት ፕሮግራማቸው እራሱ "እንዴት ምሳን መዝለል እንችላለን?" የሚል ነበር🤣
🆔 @aybalem_ende
🆔 @aybalem_ende