Telegram Web
እኔ አንቺን ከማጣ
ወደድኩት ያልሽኝን ወግቼ ልቀጣ
🆔 @aybalem_ende
ከ fb መንደር 👀

😆😂🤣
Join👉🆔 @aybalem_ende
Share  & Invite ur Friends
ከ fb መንደር 👀

😆😂🤣
Join👉🆔 @aybalem_ende
Share  & Invite ur Friends
እስቲ አስክረኝና የሚሆነዉን አብረን እናያለን ትላለች በኃላ በስካር ለማሳበብ እኮ ነው😁😂😁
🆔 @aybalem_ende
ስጋ ፍርፍር አዝዤ እየበላሁ ምግቡ ውስጥ ብዙ ስጋ ሳገኝበት ሰይጣን ወደ ጆሮየ ጠጋ ይልና...

#ይሄ_ነገር_በዛ_የውሻ_ስጋ_ነው_መሰለኝ
🆔 @aybalem_ende
ሲያቀብጠኝ ዶክተር ነኝ ብዬ ተዋውቄ ስልክ ደውላ እህቴን ምጥ ይዟታል እቤት ና አላለችም😳...

ሴትዮ እኔ የከብት ሀኪም ነኝ ብዬ 🏃🏃🏃
🆔 @aybalem_ende
ስስምሽ ስላደርኩ ትናንትና በህልሜ😘
ዛሬም ቶሎ ተኛሁ ልስምሽ💋 ደግሜ
ታዲያ ምን ያደርጋል...
የህልሜ ደራሲ አትታደል ሲለኝ
ህልሜን ገለባብጦ ሲስሙሽ አሳየኝ😢
🆔 @aybalem_ende
ማታ ስትተኛ ጣቶችህን በፀጉሮቿ መሀል እያርመሰመስክ ደስ የምትሰኝባት ሚስት ካለህ ተመስገን በል... የአብዛኞቹ ሴቶች ፀጉራቸው ቁምሳጥን ውስጥ ነው የሚያድረው!
🆔 @aybalem_ende
በጣም ዝምተኛ ከመሆኔ የተነሳ Taxi🚕 ወራጅ አለ ራሱ አልልም መጨረሻ ላይ እወርድና በእግሬ🚶 እመለሳለሁ ሲለው..

#አንተማ_ዝምተኛ_ሳይሆን_ዘገምተኛ_ነህ😜😂
🆔 @aybalem_ende
ሚስቴ ጣሊያናዊ ናት እና አድዋን ባከብር በትዳሬ ላይ ችግር ይፈጥር ይሆን🤔🤔

🆔 @aybalem_ende
ቀጫጫ ሰዎች እባካችሁ ፑል ቤት አትግቡ
🎱
ይኸው አንዱ ከጎኔ ተቀምጦ ስቲክ መስሎኝ አነሳሁት 😂😜
🆔 @aybalem_ende
"እጅህን ኪስህ ውስጥ ከተህ የስኬታማነትን መሰላል መውጣት አትችልም"
🆔 @aybalem_ende
Black Label ይዛ መጣች ብዬ ግማሽ ኪሎ ስጋ ገዝቼ ከበላን በኋላ ምን አለች ፔርሙዝ አጥቼ ነው ሻዩን በዚህ ያመጣሁት😜🤣
🆔 @aybalem_ende
2 ፍቅረኞች መንገድ ላይ እየተላፉ ይሄዳሉ አንዱ ደግሞ በ ስልኩ እየቀረፀ ይከተላቸዋል ጠጋ ብዬ ነገሩን ሳጣራ....

#ለካ_አማርኛ_ፊልም_እየሰሩ_ነው😭
🆔 @aybalem_ende
ሰርጉን #በሊሞዚን ድል አርጎ ደግሶ እድሜ ልኩን በእግሩ🚶 የሚሄድ ሀበሻ ብቻ ነው😜
🆔 @aybalem_ende
መግባባት የማይችሉ ሰዎች ንግግርህ ሁሉ ክርክር ይመስላቸዋል።
🆔 @aybalem_ende
ቺኳ አብራኝ እንድትውል ምን ላድርግ ይለኛል...

#My_brother ፀጉሯን ደብቅባት የትም አትሄድም😉
🆔 @aybalem_ende
#አትጨናነቅ_አትጨናነቅ ብሎ የዘፈነው ዘፋኝ ሌላ ዘፈን🎶 ለመዝፈን ሲጨናነቅ አየሁት😂
🆔 @aybalem_ende
ሕልምህ እንዳይሳካ የሚያደርግ አንድ መጥፎ ነገር አለ እሱም አይሳካልኝም የሚል ፍርሃት !!
🆔 @aybalem_ende
አስበው አዲሱ የንግድ ባንክ ህንፃ ላይ በደረጃ የመጨረሻው ፍሎር ላይ ወጥተህ ሲስተም የለም ሲሉህ 😂
🆔 @aybalem_ende
2025/09/07 11:50:36
Back to Top
HTML Embed Code: