Telegram Web
ቀበሌ የምትሰራው ፋቅረኛዬ😘 ናፍቃኝ ቀበሌ ሄጄ የComputer brightness አንሶ ጨምሬላቸው ነበር። ዛሬ መታወቂያ ላወጣ ሄጄ ሃላፊው አይቶኝ...

#የComputer_ባለሞያው መጣ በደንብ
አ ስ ተ ና ግ ዱ ት
🆔 @aybalem_ende
ይቺ ደሞ አይኔ እያየ በ5 ደቂቃ የ30 ብር ችብስ ሲጥ አላደረገችም....

#My_Sister ሆድሽ ውስጥ ጉሊት ልትከፍቺ ነው እንዴ😳😜🤣
🆔 @aybalem_ende
ባሌን ለቫላንታይን ሰርፕራይዝ ላደርገው ፈልጋለሁ ምን ልስጠው ስትላት....

ጓደኛዋ "ሰላም" ስጭው🤣
🆔 @aybalem_ende
ወዳጄ እሯጮች የማይደክማቸው ይመስልሀል አሸናፊዎች ልክ እንደ ተሸናፊዎች ይደክማቸዋል ልዩነቱ ግን አሸናፊነት የሚገኘው ድካምን ተቋቁሞ መሮጥ ሲቻል ነው።

ሁሌም በህይወታችን ድክመታችንን እምቢ ማለት አለብን።ሁሌም ለምንፈልገው ለህልማችን መክፈል ያለብንን ሁሉ ከከፈልን ሁሉም ነገር አጠገባችን ነው።ዋናው መፈለግ ነው።


Join 🆔 @aybalem_ende
Share  & Invite ur Friends
ከ fb መንደር

😆😂🤣
Join👉🆔 @aybalem_ende
Share  & Invite ur Friends
no one ፈተና ላይ.. ቀለሜው ሰርቶ እስኪጨርስ አብዛኛው ተማሪ ስሙን በዲዛይን እየፃፈ ነው ሚጠብቀው😁😑

Join👉🆔 @aybalem_ende
የህይወትሽን ትክክለኛ ሰው ካገባሽ እየያንዳንዱ ቀን ላንቺ Valentine's Day ነው!
🆔 @aybalem_ende
ሀበሻ ማለት እኮ ለቅሶ ቤት ሊያስተዛዝን ሄዶ ከሀዘንተኛው ቁማር በልቶ🙉 ስቆ ተደስቶ ጠጥቶ🙊 ወደ ቤቱ የሚገባ የዋህ ህዝብ ነው🤣
🆔 @aybalem_ende
ትዳርን ዘላቂ ለማድረግ የሚጠቅሙ መሰረታዊ ነገሮች የሚል መፃፍ📖 ያሳተመው ሰውዬ ከሚስቱ ጋር ተለያየ አሉ።🙊🙉🙈
🆔 @aybalem_ende
ሚስቱን በሸክላ ሳህን ፈንክቶ ፍርድ ቤት ቀርቦ ዳኛው "በሰራኸው ነገር ተፀፅተካል?" ይለዋል

"እንዴት አልፀፀት ክቡር ፍርድቤት ሳህኑ እኮ አዲስ ነበር።"😜😂😄🤣
🆔 @aybalem_ende
"ይቅርታ babe እንጀራ መጋገር ስለማልችል ነዉ" ስትለዉ

"እና ሁለት ጎረምሶች በአንድ ቤት ምን እናደርጋለን?" ብሎ እኮ ነዉ ያባረራት አሉ😂😁
🆔 @aybalem_ende
ድግስ ላይ እየበላ አምና ተስለህ ነበር ይሉታል እስኪ የሳላችሁኝን አምጡት ልየው😁😂🤣
🆔 @aybalem_ende
አንቺ የሰው ማኛ አንቺ የሰው በርጫ፣
እኔ ባንቺ ፍቅር ልሄድ ነው ደምበጫ፤
🆔 @aybalem_ende
አማረኛ ፊልም ላይ የሀብታም ልጅ ሆነው ከሚተውኑ ተዋንያን አንድ መልከ ጥፉ ካሳያችሁኝ:- ጋሽ ጥላሁን ገሰሰ #ቡዜ ማንን ድምፅህ ያምራል በርታ እኔንም ትተካኛለህ ሲሉት የተቀረፀውን ቪዲዮ አሳያችኋለው....
🆔 @aybalem_ende
እንደፈለጋችሁት አቆላምጡት ግን

ከበቡሽ ሚባል ስም በጭራሽ ኮኪ ሊሆን አይችልም


😆😂🤣
Join👉🆔 @aybalem_ende
Share  & Invite ur Friends
ኑሮ እራሱ ሳትፈልግ ቀልደኛ ያረግካል 🤷‍♂😜
🆔 @aybalem_ende
የት ነህ..? ስትባል ለመመለስ የማትችለው ቦታ ላይ አትገኝ!!
🆔 @aybalem_ende
እስከ ዘላለም እወድሃለሁ ብላኝ ነበር እኮ...
:
ዛሬ ከአሜሪካ ዘላለም ሲመጣ ጥላኝ 🏃‍♀
🆔 @aybalem_ende
የወደፊት ሚስቴ ሆይ የሰርጋችን ቀን ቤተሰቦችሽ በር ላይ #አናስገባም_ሰርገኛ ብለው እንዳይዘፍኑ ከአሁኑኑ ንገሪያቸው እኔ መለማመጥ አልወድም ገላገላችሁኝ ብዬ ነው የምመለሰው😜😂
🆔 @aybalem_ende
#Teacher ፦ ፈተናው ቀላል ነው አትጨነቁ👨‍🏫

#ፈተናው Orange is ፦

A፡ fruit
B: color
🆔 @aybalem_ende
2025/09/06 06:20:09
Back to Top
HTML Embed Code: