Telegram Web
እውነትን ተናግሮ ከመሸበት ማደር ጥሩ ቢሆንም አንዳንዴ ውሸት ተናግሮ ቤት ማደርም አይከፋም😉
🆔 @aybalem_ende
ለፍቅረኛ ብሎ መሞት ማለት የሚያፈቅሩትን ሰው ለሌላ ሰው ትቶ መሄድ ማለት ነው🤷🏾‍♂️
🆔 @aybalem_ende
ከሀገራችን 2 ሰዓት ፊልም የፀጋ 5 ደቂቃ ቪዲዮ ብዙ ነገር ያስተምርሀል
🆔 @aybalem_ende
ከቺኳ ጋር መንገድ ላይ እየሄድን አንዱ ግድንግድ ሰውዬ ገፈተራት እኔም በጣም ተናድጄ ...😡

#እያየሽ_አትሄጂም_አልኳት 🤷‍♂🤷‍♂
🆔 @aybalem_ende
አንተ ነፍስህ አይማርም ይለዋል

#ያንተ_ስንተኛ_ክፍል_ነው😜😜
🆔 @aybalem_ende
#ሆደ_ሰፊ ሁኚ" ያልኩሽ ለነገር እንጂ #ለምግብ አልነበረም እኮ አፀዳችው እኮ ጅብ ሁላ ይቀናባታል🤣
🆔 @aybalem_ende
እንዴት ትምህርት አቋረጥክ ስለው...
:
ሂሳብ መምህር 'X'ን ፈልግ ሲለኝ እኔ የመጣሁት ለመማር ነው እንጂ ያንተን ቅምጥ ልፍልግ ነው ብዬ በዛው ወጥቼ ቀረሁ አለኝ🤣😁
🆔 @aybalem_ende
ቀበሌ #ያላገባ ሰርተፍኬት ለመሰጠት በጣም አመላልሰውት ዛሬ ደውለው "መጥተህ ውሰድ ይሉታል"

"አገባሁ እኮ..." 🤣🤣
🆔 @aybalem_ende
ባዝሩም ወስጥ iPhone ይዞ ፒክ የሚነሳና ካልሲ በነጠላ ጫማ አደርጎ ሰፈር ውስጥ የሚዞር ወንድ በሱፍ ነው በቬሎ ነው የሚያገባው?🤔🤣
🆔 @aybalem_ende
ፍቅረኛዬ እኔን ለማናደድ ብላ ከወንድ ጋር እየተሳሳመች ፎቶ ላከችልኝ...

#እኔም_ፎቶዋን_ለአባቷ_ላኩላቸው🤣😂
🆔 @aybalem_ende
የሚወዳት ልጅ መስሚያው ጥጥ የሆነ ወንድ ይመቸኛል ስትል ሰምቶ.... ይሀው ጆሮው ውስጥ ጥጥ ሳያደርግ የትም አይንቀሳቀስም። 😜😜
🆔 @aybalem_ende
የደላው ቤተሰብ ቲቪ ከስክሰህ "ጦስህን ይውሰደው " ይልሃል 😋

እኔ ጀበና ሰብሬ ውጭ ላድር ነው 😭😁
🆔 @aybalem_ende
"ለምን እንደሆነ መኪና የያዘ ሰዉ ከእግረኛ በላይ ቀልዶቹ ያስቁኛል" አላለችም?!😁😂
🆔 @aybalem_ende
ውሃ ለመቆጠብ ከጎረቤቴ ቆንጅዬ ልጅ ጋር በጋራ ሻወር እየወሰድን ነው ውሃ አታባክኑ ለማለት ኖ አመሰግናሎ😜😂
🆔 @aybalem_ende
የአንዳንድ ሰዎች #ጭንቅላት ልክ እንደ ኪሴ ነው #ውስጡ_ባዶ 🤷‍♂
🆔 @aybalem_ende
#My_brother ፈታ በል ሁሌም እንደተቸገርክ አትኖርም አንድ ቀን ሞተክ ትገላገላለህ😜😂🤣
🆔 @aybalem_ende
"ወንድ ልጅ cheat ስላደረገ መፋታት ዝናብ ስለዘነበ ሀገርን እንደመልቀቅ ነዉ። My sister ዝናብ የትም ይዘንባል አርፈሽ ተቀመጪ"

#እያላት_ነው_አንዱ 😜😂🤣
🆔 @aybalem_ende
ከእግራቸው ይልቅ #በምላሳቸው_ከሚራገጡ ሰዎች ፈጣሪ ይጠብቃቹ🙏🙏🙏
🆔 @aybalem_ende
#ከአጎቴ_ጋር_እያወራን_ነዉ "በናንተ ዘመን ቺክ ስትጀነጅኑ እንዴት ነበረ?" አልኩት...

"ኧረ ወግ ስርዓት ነበረዉ። በፍፁም ግን የምንወዳትን ልጅ የኔ ደሃ፣ የኔ ጅል፣ የኔ አይጥ የኔ ቀዉስ፣ የኔ እብድ፣ የኔ ቅብርጥሴ አንልም፤ አባቷ ድፍት ነዉ የሚያደርገን።" አለኝ
🆔 @aybalem_ende
2025/09/05 18:22:56
Back to Top
HTML Embed Code: