Telegram Web
ምግብ things..
እንብላ ስለው ጭራሽ እስከመጨረሻው አብሮኝ አልበላም! ለካ እንዲ ተጨካክነናል 😕
🆔 @aybalem_ende
ተኝተህ በሰላም የምትነሳው አልጋው ስለተመቸህ ሳይሆን ፈጣሪ ስለጠበቀህ ነው !
🆔 @aybalem_ende
ቺኮች የሚወዱትን ልጅ አጥተው ሌላ ከጠበሱ በኋላ...
:
ያሰበልኝንን ሲሰጠኝ ያሰብኩት አስጠላኝ

🆔 @aybalem_ende
“ብዙ ሰዎች ያንተን ምንነት ሳይረዱ ህይወትክን በብዙ መንገድ ይተረጉሙታል
#ዝምታህን በፋራነት
#ቅንነትክን በሞኝ።”
🆔 @aybalem_ende
ሰላም የሚነሳችሁን ነገር ፈጣሪ ከምንጩ ያድርቀው !
አሜን
🙏🙏🙏
🆔 @aybalem_ende
ሰው ጫት ቤት ስለገባ ይቅማል ማለት አይደለም..


#ሊያጨስም_ሊሆን_ይችላል😂🚬
🆔 @aybalem_ende
ጡቷን በእጇ ደግፋ ፎቶ ትልክልኛለች እንዴ...

#My_Sister መቅዶኒያ እንኳን እንደዚህ አረጋዊያንን አልደገፈም🤣😂
🆔 @aybalem_ende
ስልኬን አጣሁት ኪሴ ብዳብሰው
ልቤንም አጣሁት ባስሰው ባስሰው
ይሄ ጁንታ ፍቅሯን እንዴት ልደምስሰው
🆔 @aybalem_ende
ለተመራቂው ታናሽ ወንድሜ ፋዘር ቁልፍ ሠጥቶ ሠርፕራይዝ አድርጎታል አሁን የቀረው ሸሚዙ ላይ መትከል ብቻ ነው😜🤣😂
🆔 @aybalem_ende
ለአመታት ያጠራቀምከውን ትእግስት ምትጨርሰው
.
ቀበሌ ላይ ነው😏😏
🆔 @aybalem_ende
ከምወዳት ልጅ ጋር ዘና ለማለት እየሄድኩኝ ትራፊክ ፖሊስ አስቆመኝ እኔም ጥጌን ይዥ ቆምኩኝ...
#ትራፊክ፡- መንጃ ፍቃድ
#እኔ፡- ይሄው
#ትራፊክ፡- ፍሬቻ አብራ
#እኔ፦ ጠቅ ይሰራል
#ትራፊክ፡- የቀኝ መብራት አብራ
#እኔ፦ ጠቅ ይሰራል
#ትራፊክ፡- የግራ መብራት አብራ
#እኔ፡- ጠቅ ይሰራል
#ትራፊክ፡- የዝናብ መጥረጊያውን ንካ
#እኔ፦ ይሰራል
#ትራፊክ፡- እስኪ ቦሎው
#እኔ ታድሶል... ከዛ ምንም ሳልቀጣ ከእንቅልፌ ነቃሁ ወደፊት መኪና ስገዛ ከዚህ በበለጠ እጠነቀቃለሁ ብዬ ተመልሼ ተኛሁ ...😂🤣

🆔 @aybalem_ende
BRO ወጣት ነህ ጉልበት፣ እውቀት፣ ድፍረት፣ አላማ እና Confidence አለህ በርታ እና እራስህን ለውጥ..
ስለ ቺኳ አታስብ ሲሳካልህ ፋዘሯን ቀበሌ ሄደህ ሁለት ጃምቦ🍺🍺 መጋበዝ ነው ጠዋት ጀሮዋን እየጎተቱ በርህ ላይ ያመጡልሀል Bottle ከገዛህ ደሞ ታናሽ እህቷን ይመርቁልሀል 😜🤣🤣
🆔 @aybalem_ende
እባካችሁ ቺኮች ወቅቱ የዝናብ🌧 ነዉና ሜካፕ የምትጠቀሙ ሄልሜትም ቢሆን አድርጉ

#ይኸዉ አንዷን ዝናብ ፊቷን አጥቦ የሴኔጋል ስደተኛ አስመስሏት የምትገባበት ጠፍቷታል 😜😂
🆔 @aybalem_ende
ካንተጀርባ ሆነው ስለሚያወሩ ሰወች አትጨነቅ እነሱ የራሳቸውን የህይወት መንገድ ማስመር ተስኗቸው ያንተን ስህተት በመፈለግ የተጠመዱ ናቸው!!!
🆔 @aybalem_ende
ከአባቴ ላይ 10 ብር ሰርቄ ፋዘር "እንዴት ከኔ ከድሀው አባት ላይ 10 ብር ትሰርቃለህ” ብሎ የ 20 ብር በርበሬ ገዝቶ ያጠነኝን ቀን መቼም አልረሳውም🤔
🆔 @aybalem_ende
ለቅሶ ቤት ከቆንጆ ቺክ አጠገብ ቁጭ ብሎ ጅንጀናውን ለመጀመር...

"እዚህ ብዙ ጊዜ ትመጫለሽ እንዴ?"
🆔 @aybalem_ende
አስብልሻለው ስላት የሒሳብ ደብተሯን አመጣች
🆔 @aybalem_ende
አንዳንዱ ዛሬ የሚያስደስተውን ሲያገኝ ትላንት መስዋእት የሆነለትን ይረሳል !!
🆔 @aybalem_ende
አንዷ አዉራ ጣቷ ላይ የጋብቻ ቀለበት አርጋ ለምን ትክክለኛዉ ቦታ ላይ አታረጊዉም እላታለሁ...

የተሳሳተ ሰዉ አግብቼ እኮ ነዉ🤔🤣

🆔 @aybalem_ende
እኔ ምለው ይሄን መንግስት ኑሮ ተወደደ ስንለው

ኑሮውን የወደድነው መሰለው እንዴ እረሳን እኮ

😆😂🤣
Join👉🆔 @aybalem_ende
Share  & Invite ur Friends
2025/08/30 15:12:09
Back to Top
HTML Embed Code: