Telegram Web
ልጅ እያለሁ አኩርፌ አልበላም ያልኩትን ምግብ ሳስብ

ውስጤ በፀፀት ይቆስላል😩

😆😂🤣
Join👉🆔 @aybalem_ende
Share  & Invite ur Friends
እንቁራሪቶች አብዝተው ስለጮሁ ሀይቁ የነሱ ከመሰላቸው ተሳስተዋል

ስለ ክብራቸው ዝም ያሉ አሳዎች ሀይቁ ውስጥ በብዛት አሉና!!

Join👉🆔 @aybalem_ende
Share  & Invite ur Friends
them: መልካምነትህን እነዴት ትገልፀዋለህ?
*me: ለጠየቀኝ ሁሉ ፈጣሪ ይስጥልኝ ሳልል አላልፍም !🙂

🆔 @aybalem_ende
አንዱ ሹፌር ለትንሽ ሊገጭህ ከሳተህ በሃላ ይቅርታ አላየውህም ሲልህ.. ብታየኝ ትገጨኝ ነበር ማለት ነው🤔

🆔 @aybalem_ende
መኪና እየነዳህ አስፖልት ዳር ላይ
ብርሀኑ ነጋን ለትንሽ ስትስተው...
.
.
"እኔን ብሎ ደሞ ሹፌር"😏😏
🆔 @aybalem_ende
ከመጥፎ ሰዎች ጋር ጣፋጭ ነገር ከምትበላ ከደጋግ ሰዎች ጋር ድንጋይ ብትሸከም ላንተ የተሻለ ነው!!!
🆔 @aybalem_ende
. ተቀበይ
ውበትሽን አይቼ ለትዳር ባጭሽ
ቆማጣ ያስሮጣል ለካ ፀባይሽ
ነገረኛዋ ሚስትህ ምን ያህል ታፈቅረኛለህ "ብላ ጠይቃ 'ከቃል በላይ ነው ማፈቅርሽ' ስትላት...

ደሞ ቃል ማናት 😳😳😳

🆔 @aybalem_ende
መንታ ብወልድ ደስ ይለኛል ትላለች እንዴ... ዜሮ ሻማ አምፖል ምታክል ጡት ይዛ ምን ልታጠቢያቸው ነው...🤔🤔
🆔 @aybalem_ende
አዝማሪ ቤት አምሽቼ ሰክሬ ስገባ ፉዘር ምክሩን ሊጀምር ኧረ ተው አንተ ልጅ ተሻሻል ብያለው ሲል...

#ድገመው 😊😊
🆔 @aybalem_ende
ከድሮ ፍቅረኛዬ ጋር በኔትወርክ ምክኒያት እኮ ነው የተጣላነው...

#እሷ፦ "እንዴት አደርክ ውዴ "
#እኔ፦ " እንዴት አደርሽልኝ የኔ ማር (sending failed)
#እሷ፦ "ለምንድነው የማታወራኝ ውዴ "
#እኔ፦ "አረ ኔትዎርኩ እምቢ ብሎኝ ነው (sending failed) "
#እሷ "በቃ ለእኔ ያለክ ፍቅር የውሸት ነው ?"
#እኔ፦ "አረ ሜሪ ቴክስቱ በኔትዎርኩ ምክኒያት አልላክም ብሎኝ ነው (አሁንም እምቢ አለ አልተላከም )
#እሷ "በቃ ስትፈልግ ገደል ግባ አንተ ባታወራኝ ስንቱ የሚያወራኝ መሠለህ ከእንግዲህ ላገኝክ አልፈልግም "
#እኔ፦ "አቦ የራስሽ ጉዳይ ምን ትጨቃጨቂያለሽ የፈለግሽበት ሂጂ (sent successful /ቴክስቱ ተልኳል)

🆔 @aybalem_ende
ቢሮ ውስጥ ቁጭ ብዬ በሀሳብ እየተብሰለሰልኩ ሳለ ከቢሮው ውጪ "ከቤ ከቤ ሴት ልጅህ አደጋ ደርሶባት ሆስፒታል እንደገባች ሞታለች "የሚለውን ድምፅ ሰማሁ ይሄንን ስሰማ የቢሮውን መስኮት ከፍቼ ዘልዬ ወጣሁ...

#ልክ_ዘልዬ_እንደወጣው ቢሮዬ 10ኛ ፎቅ መሆኑ ትዝ አለኝ ... ከዚያም ጭራሽ ሴት ልጅ እንደሌለኝ አስታወስኩ ከዚያም ስሜ ተካልኝ እንዳልሆነም አስታወስኩ... ከዛም ስልኬ አንስቼ ይሄን ፖሰትኩ😝😁
🆔 @aybalem_ende
ከእያንዳንዱ ጠንካራ ወንድ ጀርባ አንድ ጠንካራ ብዙ መስዋዕትነት የከፈለች እናት አለች 👩‍👦‍👦
🆔 @aybalem_ende
እኔም ማግባቴን ያወኩት አሁን ከሚስቴ ጋር የተነሳነውን ፎቶ አልበም ሳይ ነው ! Blieve me ደንግጫለሁ እኔም😳🤔
🆔 @aybalem_ende
መናገር ፈርቶ እንጂ ግራ ስለገባው፣
የብዙዎች ብሎክ ፎንቃ አለ ከጀርባው!
🆔 @aybalem_ende
አንድ ሀሙስ ቀርቶታል እያለች ስታማኝ
ምራቋ ትን ብሏት ድብን አለች ቀድማኝ
🆔 @aybalem_ende
ምንም የምትፖስተው ነገር ከሌለህ ለምን አርፈህ አትቀመጥም? ካልፖሰትክ ትሞታለህ እንዴ? ብዬ ካራሴ ጋር አውጥቼና አውርጄ ይሄን ፖስቻለው😜
🆔 @aybalem_ende
"ይጨንቀኝ ጀመር ሲመሽ " የሚለው ዘፋኝ ግን እራት መስራት ስለሚደብረው ይመስለኛል ...
🆔 @aybalem_ende
አምና ለመጨረሻ ግዜ April the fool ስጫወት ሚስቴን እንፋታ ስላት በደስታ ከቤት እንደወጣች አልተመለሰችም😢😆
🆔 @aybalem_ende
2025/08/30 05:41:36
Back to Top
HTML Embed Code: