ማቃጠል መስጅድን ወይም ቤተክርስቲያንን ሳይሆን በልባችን ያለ ጥላቻ ቂምና ክፋትን ነው!!
መንፈሳዊነት አንዱ መለኪያው በእኛ አምሳያ የተወለደውን ሰውን እንደራስ ማክበር ነው😘
🆔 @aybalem_ende
መንፈሳዊነት አንዱ መለኪያው በእኛ አምሳያ የተወለደውን ሰውን እንደራስ ማክበር ነው😘
🆔 @aybalem_ende
If you can't pray in English, please pray in your local language. Last Sunday I heard someone saying "lord, you are nothing without me." Imagine going to hell because of grammar.🤦♂
😂😂
🆔 @aybalem_ende
😂😂
🆔 @aybalem_ende
my habeshan people: ላንተ ያለውን እንጀራ ማንም አይበላውም ምናምን ኬዝ.. ምናለ ከሚሻግት ሰው ቢበላው🤷♂
🆔 @aybalem_ende
🆔 @aybalem_ende
#ቲቪ ላይ የአሻንጊሊት ፊልም እየታየ
#እናቴ በስማም አሁን እንደዚ አይነት ሰው አለ
😆😂🤣
Join👉🆔 @aybalem_ende
Share & Invite ur Friends
#እናቴ በስማም አሁን እንደዚ አይነት ሰው አለ
😆😂🤣
Join👉🆔 @aybalem_ende
Share & Invite ur Friends
💝ታ ስ ፈ ል ጊ ኛ ለ ሽ💞
በተለይ በክረምት ሙቀት ሲያስፈልገኝ
በተለይ በምሽት ለብቻየ ስገኝ
ብርድና ባዶነት ተባብረው ሲመጡ
ባንች ተገፍትረው ፈጥነው እንዲወጡ
ከላዬ ቁጭ በይ ግርማዬ ሞገሴ
እቅፍፍፍ ስታደርጊኝ ትረካለች ነፍሴ
ጌጤ ነሽ ለአካሌ ክብርና ውበቴ
በይ ነይ ልደርብሽ ከታናሿ ቤቴ
.
.
ታስፈልጊኛለሽ ወፍራሟ ጃኬቴ፡፡
በተለይ በክረምት ሙቀት ሲያስፈልገኝ
በተለይ በምሽት ለብቻየ ስገኝ
ብርድና ባዶነት ተባብረው ሲመጡ
ባንች ተገፍትረው ፈጥነው እንዲወጡ
ከላዬ ቁጭ በይ ግርማዬ ሞገሴ
እቅፍፍፍ ስታደርጊኝ ትረካለች ነፍሴ
ጌጤ ነሽ ለአካሌ ክብርና ውበቴ
በይ ነይ ልደርብሽ ከታናሿ ቤቴ
.
.
ታስፈልጊኛለሽ ወፍራሟ ጃኬቴ፡፡