Telegram Web
ዛሬ መንገድ ላይ እየሄድኩ የሆነች ቆንጅዬ ቸከስ ነጭ ሻርፕ ራሷ ላይ ጥላ ከፊትለፊቴ እየሄደች... ድንገት ሀይለኛ ንፋስ ይመጣና ሻርፗን ወሰደውና እኔ ፊት ላይ ተለጠፈ.. እኔም በጣም ደስ አለኝ እና ሁለት እጄን ዘርግቼ ከነሻርቢው ወደላይ ቀናስል ከፊቴ ላይ መንጭቃ ወስዳ ሌባ ምናምን ብላ ሰድባኝ ትታኝ ሄደች እኔም በጣም ነቀልኩ እና ወዲያውኑ ስልኬን አውጥቼ Gallery ውስጥ ገባሁና Kuch Kuch Hot hai ሚለውን ፊልም ወድያውኑ ደለትኩት😏😜🤣
ቆሜ የቀረሁት ጥሩ መቀመጫ አጥቼ ነው🤣
ልጋብዝህ ብሎ ወስዶ ሂሳብ ያስከፈለህ ሰው ብቻህን ቢያገኝህ የመግደል ሙከራ ከማድረግ ወደ ኃላ አይልም!
🆔 @aybalem_ende
ቆይ እቤት ቺክ ይዤ ስገባ የሰፈር ሰው ተሰብስበው የሚያዩኝ በView ይከፈላቸዋል እንዴ?
🆔 @aybalem_ende
#በልጅነቴ👨‍⚕

እናቴ ምሳቃዬ ውስጥ ሶስት ዳቦ ትከትልኝ ነበር፡፡ ዳቦው ብዙ እንደሆነ ነግሬአት በሚቀጥለው ቀን 2 ከተተችልኝ፡፡ የሚገርመው ምሳቃዬን ስከፍተው ሁለት ከወትሮው የተለየ ትልልቅ ዳቦ (መጠኑ የሶስት የሚሆን) አገኘው፡፡ ይህን ባሰብኩ ቁጥር ሁሌም የእናቴ ፍቅር ይገርመኛል፡፡ በምንም ሁኔታ እንዳልራብና መጥገብ እንድችል ከራሷ ይልቅ እኔን ታስቀድማለች፡፡
💞እናቴ ሁሌም እወድሻለሁ፡፡💞

እናቱን የሚወድ👍 ሼር.....

Share & Join Us
🆔 @aybalem_ende
🆔 @aybalem_ende
እናቱ አስቤዛ የምትገዛበትን ብር ሰርቆ ወጥቶ ፆሟን እያዋለ ካርድና ጫት ገዝቶ እየቃመ እኮ ነው... Facebook ላይ "እናቴ ክፉ አይንካሽ ሁሌም ደህና ሁኒልኝ" ብሎ Post ያደርጋል!
:
መልካምነታችን ከቃላት በላይ በተግባር እናሳይ...
🆔 @aybalem_ende
ፈጣሪ ሰፊ ቤት የማይሰጥህ ትንሽ ሳሎንክን ስታፀዳ ስላላየህ ነው🙊🙉🙈
🆔 @aybalem_ende
🐄ላም ለመንደሩ ሙሉ የሚሆን ወተት ትታለብ እና ምንም አትጮህም።
🐓ግን ዶሮ ለአንድ ህፃን ልጅ ቁርስ እንኳን የማይሆን እንቁላል ጥላ ሀገር ምድሩን በእወቁልኝ ጩኸት ታናጋዋለች።😊

#ስለዚህ ወንድሜ የሚጮህ ሁሉ ቁም ነገር የሰራ አይምሰልህ። በዝምታ ከጎናችን ሆነዉ ትልልቅ ነገሮችን የሚያደርጉ አሉ።

🆔 @aybalem_ende
ከአይጦቹና ከበረሮዎቹ በላይ ዘራ መድሀኒትን የሚሸጡት ይበዛሉ😜😂
🆔 @aybalem_ende
What if ቢምቢ's are trying to tell us something but we keep ignoring them🤷
"I Love You Mama" የሚል አዲስ Tattoo ተነቅሶ ቫዝሊን ለቅልቆት አልመጣም🙊

ማነህ ወንድሜ ንቅሳቱ ቀርቶባት ቫዝሊኑን ለእናትህ ብትሰጣት ይጠቅማታል!
👤
🆔 @aybalem_ende
በነፃነት ነው ያደኩት ይገርምሀል ከአባቴ ጋር መጠጥ እጠጣለው አለችኝ ...
:
#ማነሽ_የኔ_እህት ለኔ የሚጠቅመኝ ከእናትሽ ሞያ ብትማሪ ነበር
🆔 @aybalem_ende
ልክ ስትሆን ማንም አያስታውስህም ስትሳሳት ግን ማንም አይረሳህም!!
አንድ ሰውዬ በጠዋት ከባንክ ብር ሊያወጣ ይሄዳል 🏦 ልክ ከበሩ እንደደረሰ...
#ዘበኛው፡- 😔ይቅርታ መብራት ስለሌለ ከሰአት ና!...
ሰውዬው ከሰአት ተመልሶ ከበሩ ሲደርስ
#ዘበኛው፡- 😞ይቅርታ network የለም ጥዋት ና!... ብሎ ሸኘው...
ሰውዬው በነጋታው በጠዋት ተመልሶ ሲመጣ
#ዘበኛው:- 😔ይቅርታ ዉሀ ስለሌለ ዉስጡ አልተፀዳም በመኪና ከሌላ ቦታ አምጥተን እናጸዳለን... ከሰአት ና!
ሰውዬው በጣም እየተበሳጨ ሄደ... ከሰአት ተመልሶ ሲመጣ
#ዘበኛው:- ውሀ ከሌላ ቦታ በመኪና ልናመጣ ነበር ግን ነዳጅ የለም... ነገ ና!
ሰውዬው በጣም ተናደደ😬 ነገር ግን..
.
.
ንዴቱ እንዲበርድለት @aybalem_ende ቻናል Join አደረገ 😂😂
እናንተም ቻናላችንን በመቀላቀል ዘና ፈታ በሉ

🆔 @aybalem_ende
ሠርግ " ተብሎ ተደግሶ... ሁለት ሰው ለሚጋባው አዳራሽ ሙሉ ሰው ሲንፈራገጥ ይገርመኛል ።
🆔 @aybalem_ende
አንዱ መጠጥ ቤት ሽጉጥ ይዞ በሩን ገንጥሎ ገብቶ ማን ነው ከሚስቴ ጋር የተኛው እገለዋለው ሲል...

አንዱ ሰካራም ተነስቶ... ወንድሜ ብነግርክም ጥይቱ አይበቃህም😂😂😝
🆔 @aybalem_ende
ዝንጀሮ የያዘ ፈረንጅ እና ሙዝ የያዘ ሀበሻ አውሮፕላን ውስጥ ጐን ለጐን ተቀምጠው እየሄዱ እያለ ሀበሻው ሽንት ቤት መሄድ ይፈልግና አንድ ጊዜ ሙዙን እያየህ ይለውና ይሄዳል:: ሲመለስ ሙዙን ዝንጀሮዋ በልተዋለች
#ሀበሻው :- "ጠብቅልኝ ብዬህ አልነበር::"
#ፈረንጁ :-ምን ችግር አለው ብትበላብክም ዘመድህ ነች::"
እሱም ነገሩ ይገባውና እሺ ብሎ ይቀመጥና ፈረንጁደም ሽንት ቤት መሄድ ይፈልግና
#ፈረንጁ:-"ዝንጀሮዋን እያየህ::"
#ሀበሻው :-"እሺ¡" ከዚያም ሲመለስ ዝንጀሮዉ ሞትዋል
#ፈረንጁ :-"ለምን ገደልከው!
:
:
" ሀበሻው :-ይሄ የቤተሰብ ጉዳይ ነው አያገባህም😂😜
🆔 @aybalem_ende
😃 ወይ ምርቃና 😉
አንድ አዲስ ቃሚ ከጓደኞቹ ጋር እየቃመ ተነስቶ ሽንት ቤት
ይሄዳል። ደርሶ ሲመለስ ግን አጎንብሶ ደረቱ ከጉልበቱ ጋር
ተጣብቆ ይመጣል። ጓደኞቹ "ምን ሆንክ? ... ምን ሆነህ
ነው?" እያሉ በጥያቄ ሲያጣድፉት... እያቃሰታ "ወገቤን
አመመኝ ! ቀጥ ማለት አልቻልኩም.." ይላቸዋል። እነሱም
ወዲያው አፋፍሰው በፍጥነት ዶክተር ጋር ይዘውት
ይሄዳሉ። ልጁም ዶክተሩ ጋር በገባ በደቂቃ ውስጥ ቀጥ
ብሎ ወደ ጓደኞቹ ይመለሳል። በልጁ ቶሎ መዳን
የተደናገጡት ጓደኞቹም በፍጥነት ወደ ዶክተሩ ሄደው ...
"ዶክተር ጓደኛችን ምን ሆኖ ነበር ? .. እንዴትስ በዚህ
ፍጥነት ተሻለው?" ሲሉ ዶክተሩን ይጠይቁታል...
ዶክቱሩም በንዴት መለሰላቸው ...
"ባካችሁ ጓደኛችሁ ምንም አልሆነም ! ... መርቅኖ
የሸሚዙን ቁልፍ ከሱሪው ቁልፍ ጋር ቆልፎት ነው !!"
🆔 @aybalem_ende
እሙዬ ፀጉርሽ አቧራ ነክቷል ስላት ቅድም ለታክሲ ስሮጥ ወድቆ ነው ብላኝ አውልቃ አራገፈችው😜🤭🤭
🆔 @aybalem_ende
የኢትዮጵያ ባሎች ሚስቶቻቸውን በመደብደ ከአፍሪካ 3ኛ ናቸው ተባለ....🤭🤭

#ያናድዳል_ስንንከረፈፍ_ተበለጥን😂😜
🆔 @aybalem_ende
2025/08/27 20:27:04
Back to Top
HTML Embed Code: