እዚህ ሀገር ስትኖር ልደትህ ደርሶ ሌላ አዲስ አመት ስትጀምር HBD ሳይሆን "ፅናቱን ይስጥህ" ነው መባል ያለብን😍
🆔 @aybalem_ende
🆔 @aybalem_ende
ዉሽማ በእንግሊዘኛ ምንድነዉ ተባበሩኝ ማሥረዳት አቃተኝ... Husband work go another man come and kiss አልኳት አልገባትም🤔
🆔 @aybalem_ende
🆔 @aybalem_ende
Are u normal ወይስ ሻሽ አስረሽ ነው ምትተኚው? ካካዋ በተር ትቀቢያለሽ, ፒጃማ ትቀይሪያለሽ ወይስ በዋልሽበት ልብስ ነው ምትተኚው? አስበሽ እግርሽን ትታጠቢያለሽ ወይስ ሻወር ስትወስጂ ነው ምትታጠቢው? ሽንኩርት ስትከትፊ አይንሽን ያቃጥልሻል ወይስ ??
ላገባት የምፈልጋትን ሴት የምጠይቀው ጥያቄ ነው😂
🆔 @aybalem_ende
ላገባት የምፈልጋትን ሴት የምጠይቀው ጥያቄ ነው😂
🆔 @aybalem_ende
Bus🚌 ዉስጥ የደከማት መስሎኝ ቦታ ልልቀቅልሽ እላታለሁ.... ምኔ አሮጊት ወይም እርጉዝ እመስላለው በሚል አስተያዬት አየችኝ🤔😏
🆔 @aybalem_ende
🆔 @aybalem_ende