Telegram Web
ሰው ጥሎ የሚሞተው ትልቁ ሀብት ልጅ ነው
#ተዋለዱ_ለማለት_ነው 😘😘
🆔 @aybalem_ende
እኛ ኢትዮጲያውያን ማለት እኮ....
.
ቤት ሳይኖረን የቤት ስም ያለን ድንቅ ህዝቦች ነን😏😜
Profile pictureህን ሳይሆን አስተሳሰብህን ቀይር
እግዜር እረኛ ነው ፣ ስልህ ተስማምተሃል
ታዲያ ከብት ስልህ ፣ ለምን ይከፋሃል ? 😁
የሚስቴን ስልክ በአጋጣሚ ስከፍተው "ያ በሬሽ አሁንም አለ እንዴ?" የሚል ሜሴጅ አየሁ
:
ሚስቴ ሳትነግረኝ በሬ መነገድ ጀምራ ይሆን🤔
የመብራት ሀይል አጥር ስር እየሸናህ ሰራተኞቹ ሲገቡ ስታይ...

ደሞ ዘነበ ብላችሁ እንዳታጠፉት😂
ፍጥነት ለአትሌት እንጂ ለሹፌር ወርቅ አያስገኝም
ሆዴን አመመኝ ስላት ባዶ ይሆናል አለችኝ
.
ለካ እሷ ራሷን የሚያማት ... 😜😜😂
እኔ የምጠይቃቸው የሀበሻ ቺኮች በጠቅላላ ከጋብቻ በፊት sex እንደማያረጉ ነው የሚነግሩኝ እኔ ምለው የየት ሀገር ቺኮች ናቸው ግን ፔንስዮንን ያጨናነቁት

#እያለ_ሲማረር_ሰምቼው_ነው 😂😜
BIC እስክሪፕቶ 15ብር ገብቷል ብለውኝ ቀበሌ ማመልከቻ በቃሌ ልነግራቸው እየሄድኩ ነው🚶
🆔 @aybalem_ende
ስልኬ በጣም ስሜታዊ እየሆነች ነው ትንሽ ስነካት ትግላለች😜😂
🆔 @aybalem_ende
ትላንት ለቻይናዊዉ ጓደኛዬ ደስ የምትል #ዉሻ🐕 ስጦታ ሰጥቼዉ ነበር ዛሬ ቤቱ አሪፍ ስጋ ጋበዘኝ
🆔 @aybalem_ende
እወዳት ነበር እኮ ግን ምግብ አዝዘን እየበላን ከቦርሳዋ ሸገር ዳቦ ስታወጣ ዘጋችኝ ዘጋችኝ😡😡
ከበላቹ ከጠጣቹ በኋላ ሂሳብ እኔ ካልከፈልኩ ብላ የምታኮርፈውን ይስጣቹ !
🆔 @aybalem_ende
"ሴቶች ለምንድነዉ ሆያ ሆዬ ማይጨፍሩት” ይለዋል
"ለነሱ ዳቦ ብርቅ ስላልሆነ"
መታሰር የለመደው ጀለሳችን ፖሊሶች ይዘውት ሸቤ ከገባ በሀላ እቤት 📞ደውሎ...
:
#እማ_አታስቢ_በሰላም_ገብቻለው
🆔 @aybalem_ende
የኔ ውድ #በቀጠርኩሽ_ጊዜ ሳያምርብሽ በሰዓቱ ከምትደርሺ ይልቅ አምሮብሽ ዘንጠሽ ብታረፍጂ እመርጣለሁ።
"ውዴ ሩዝ በስጋ እራት ላይ አይከብድም ?" ትለኛለች😳

#እራት ላይ የሚከብደው ባዶ ሆዶ መተኛት ነው
🆔 @aybalem_ende
መች ይሆን አርቲስቶቻችን ልክ እንደሚሰሩት ፊልም ጋራዥ ሰራተኛ የሚያገቡት
🆔 @aybalem_ende
ሀብት ማግኘት የለማኝ ምኞት ነው ፍቅርን መሻት ግን የንጉስ ምኞት ነው ይላሉ ፈላስፋዎች...

#እኔ_ግን_ሁለቱም_ቢኖሩኝ_አልጠላም😉
🆔 @aybalem_ende
2025/08/25 12:16:58
Back to Top
HTML Embed Code: