Telegram Web
1 ሌትር ውሃ 18 ብር ... አሁን ነው የአባይን ልጅ ውሃ የጠማው🤔🤔
🆔 @aybalem_ende
በህይወትህ ትልቁ ስኬት እናትህን ደስተኛ ማረግ ስችል ነው😘
🆔 @aybalem_ende
ፈረንጅ ወፍረክ ሲያይ ስፖርት ስራ እንጂ ብሎ ይመክርሃል..

#ሀበሻ... ፐ አምሮብሃል ባክ
🆔 @aybalem_ende
አንዱ አገባና የሰርጉ እለት ሚስቱ ሚያወራት ነገር ሲያጣ ምን ቢላት ጥሩ ነው...

ቤተሰቦችሽ እኔ ጋር መሆንሽ ያውቃሉ ወይ🤔
🆔 @aybalem_ende
ቤተ ክርስቲያን ውስጥ ነው። አንዱ አጠገቡ ላለው ጓደኛው እንዲህ አለው። "ቄሱ ቆንጆ ሚስት አለቻቸው። እንዋደዳለን። አሁን እሷ ጋ ልሄድ ነው። አንተ ከቅዳሴ በኋላ ቄሱን በወሬ ያዝልኝ። ከመምጣትህ በፊት አስቀድመህ ደውልልኝ አደራ" አለው።

ጓደኛው ከቅዳሴ በኋላ ቄሱን አስቁሞ የባጥ የቆጡን ያወራላቸው ጀመር። ቄሱም በሰውዬው የተዘበራረቀ ንግግር ግራ ገባቸውና ምን እንደፈለገ በቁጣ ጠየቁት።

ሰውዬም የሃጢአተኝነት ስሜት ተሰማውና ዕውነቱን ነገራቸው "ይቅር ይበሉኝ አባቴ! ጓደኛዬ ከእርስዎ ሚስት ጋር ሊተኛ ሄዶ እኔ እርስዎን በወሬ እንድይዝሎት ነግሮኝ ነው" ብሎ እግራቸው ላይ ወደቀ።

ቄሱም ፈጥነው አነሱትና እንዲህ አሉት "አንተ ሞኝ! አሁኑኑ ወደ ሚስትህ ፈጥነህ ሂድ! እኔ ሚስቴ ከሞተች 5 ዓመት አልፏታል"...!🙆‍♂🙆‍♂
🆔 @aybalem_ende
አሁንማ ክረምት ገባ በቃ ማታ ማታ ቤትህ ይዘህ ገብተህ መሸክሸክ ነዉ...

ይሄን
#በቆሎ_እሸት🌽🌽
🆔 @aybalem_ende
አንዱ የሴት ጓደኛውን ለመጀመሪያ ጊዜ ፔንሲዮን ይዟት ሲገባ ልጅቷ...
"ውይ! አምፖሉን ቀየሩት እንዴ?"
🆔 @aybalem_ende
እኔን እንዲመታኝ የተፈቀድኩለት ዝናብ ብቻ ነው🌧
🆔 @aybalem_ende
ትክክለኛ ዋጋህ ትክክለኛ ቦታ ነው የሚገኘው። አንድ አባት ከሞት አፋፍ ላይ ሆኖ ልጁን እንዲህ ሲል ተናገረው..
"ይህ የእጅ ሰዓት አባቴ በውርስ የሰጠኝ ነው፤ ከ200 ዓመታት በላይ የቆየ ነው አባቴም ከአባቱ የትሰጠው ነው። ነገር ግን እኔ ላንተ ከመስጠቴ በፊት ሂድ እና ሰዓት ቤቶች ስንት ሊገዙህ እንደሚችሉ ጠይቀህ ብቻ ና።" አለው።

#ልጁም በመጀመሪያ የሄደው የተበላሸ ሰዓት የሚሰሩ ባለሙያዎች ጋር ጠይቆ መጣ እና በንዴት በብስጭት "አሮጌ ስለሆነ 5 ብር እንገዛሃለን" እንዳሉት ነገረው።

#አባቱም_ድጋሚ ሸቀጣሸቀጥ መሸጫ ሱቆች ጋር ሄዶ እንዲጠይቅ ይነግረዋል። ልጁም ጠይቆ ይመጣ እና አሁንም ከ50 ብር በላይ እንደማይገዙት ይነግረዋል።

#የመጨረሻ_ልላክህ ብሎ "ሙዚየም ሄደህ ጠይቅ" ይለዋል አባቱ። ልጁም ጠይቆ ከመጣ በኋላ ደስታ የበዛበት ድንጋጤ ውጦት ትንፋሹ እየተቆራረጠ "አባቴ አንድ ሚሊዮን ብር እንደሚገዙኝ ነገሩኝ እኮ" አለው።

#አባቱም መልሶ "ልጄ እንድታውቅ የፈለኩት የአንተንም ትክክለኛ ዋጋ (ቦታ) የሚሰጥህ ትክክለኛ ቦታ ላይ እንድትገኝ እንጂ የተሳሳተ ቦታ ላይ ሄደህ ሳይሳካልህ ሲቀር እንድትናደድ እንድትበሳጭ አይደለም። ምንጊዜም ያንተን ዋጋ የሚያውቁ ብቻ ናቸው ዋጋ፣ ክብርና አድናቆት የሚሰጡህ ስለዚህ የተሳሳተ ቦታ ላይ አትገኝ!!

🆔 @aybalem_ende
አንድ ላጤ ሴት በተደጋጋሚ "መልክ ምን ያደርጋል ዋናው የውስጥ ውበት ነው" ማለት ከጀመረች...
:
የሆነ ዝንጀሮ የሚመስል ሀብታም ጠብሳለች ማለት ነው
🆔 @aybalem_ende
#ሚስት ፦ ልብሷን እያዘጋጀች
#ባል፦ የት ልትሄጂ ነው
#ሚስት፦ እናቴጋር
#ባል፦ ልብሱን ማዘጋጀት ጀምረ
#ሚስት፦ አንተደግሞ የት ልትሄድ ነው
#ባል፦ እኔም እናቴ ጋር ነዋ
#ሚስት፦ እዴ ቆይ ልጆቹስ
#ባል፦ እዴ አንቺ እናትሽ ጋር እኔም እናቴ ጋር ክሄድኩ ልጆቹም እናታቸው ጋር ነዋ 😂😂😂
🆔 @aybalem_ende
ሁሌም ከእንቅልፍህ ስትነሳ ይህን አስታውስ። አንተ ተፈላጊ ሳትሆን አስፈላጊ ነህ 100%🙌
🆔 @aybalem_ende
ብታዩ የዘንድሮ ተማሪዎች Facebook በጣም ከመጠቀማቸዉ የተነሳ መጽሐፍ ሲያነቡ Like እና Share button ፈላጊዎች ሆነዋል😜
🆔 @aybalem_ende
ሚስት ትታመም እና ሆስፒታል ትገባለች
#ዶክተር :- የመዳን ተስፋዋ አነስተኛ ነው
┋ ቢሆንም የቻልነውን ግን እናደርጋለን።
#ባል:- እንባውን መቆጣጠር አቅቶት ገና
┋ እኮ 30 አመቷ ነው፤ ቤተሰቦቿን
┋የምታስተዳድረው እሷ ናት እባክህ አድናት።
┋በዚህ ግዜ አንድ ነገር ተከሰተ....
┋የልብ ምቷን የሚቆጣጠረው ማሽን
┋እንደገና መስራት ጀመረ እጆቿ መንቀሳቀስ
┋ጀመሩ አይኖቿ ተገለጡ ከዛም አንገቷን
┋ወደ ባሏ ዘወር አድርጋ...
┋ ✥┈┈┈┈ ውዴ
┋ 30 አልሞላኝም ገና 29 አመቴ ነው
አንዷን ታክሲ ውስጥ Wow በጣም ታምሪያለሽ ቴሌግራም ትጠቀሚያለሽ ስላት...
አረ አልጠቀምም የተፈጥሮ ቆዳዬ ነው
እኔ ባንተ እድሜ 13km በባዶ እግሬ እሄድ ነበር ይለኛል እንዴ...😳
.
.
#እና_የት_ደረስክ 😜
ጋንጃ ያጦዛል ብለውኝ ስሞክረው ወፍ የለም

ይሀው ራሴን ሆድ ምታት ይዞኝ ልታከም ገቢዎች ጽሕፈት ቤት እየሔድኩ ነው።
#ራስሽን አሞሽ ፓናዶል ገዝተሽ መዋጥ እየቻልሽ... ገንዘቡን ካርድ ገዝተሽበት "ይማርሽ!" ለሚል comment 60 ሰው tag አድርገሽ "ራሴን አሞኛል" ብለሽ ፌስቡክ ላይ ትፖስቺያለሽ🤔🤔
#ለማንኛውም_ይማርሽ 🤣🤣
"ኑሮና ታክሲ ካልታገሱት አይሞላም" So everywhere, every time, with everybody be tolerant then you'll be profitable !
#ወንጀለኛው
ነገሩ እንዲህ ነው አንድ የታወቀ ወንጀለኛ በስንት መከራ ተያዘ። ተይዞ ፖሊስ መረመረው። በተያዘ በሳምንቱ በጠና ታሞ ሆስፒታል ይሄዳል። ታዲያ ዶክተሩ "ትርፍ አንጀት ስለሆነ ትርፍ አንጀቱ ተቆርጦ መውጣት አለበት" ብሎ ኦፕራሲዮን ተደርጎ ወጣለት። እንደገና በሳምንቱ ታመመ ዶክተሩ "ጉበቱ ግማሹ ስለተጎዳ ተቆርጦ መውጣት አለበት" ብሎ ኦፕራሲዮን ተደርጎ ወጣለት። እንደገና አሁንም በሳምንቱ ታመመና ሆስፒታል ሄደ። ዶክተሩ "አንዱ ኩላሊት ስራውን ስላቆመ መውጣት አለበት" ሲል ወንጀለኛውን ሲያመላልስ የነበረው ፖሊስ ወደ ዶክተሩ ጠጋ ብሎ እኔ ምልህ ዶክተር "ይህ ሰው ዘመድህ ነው እንዴ"? ይለዋል። ዶክተሩም "ኧረ ዘመዴ አይደለም። ምነው?" ሲለው ፖሊሱ ምን ቢል ጥሩ ነው?
"ቀስ በቀስ ከእስር ቤት እያወጣሀው እኮነው፡፡ እንደመኪና መለዋወጫ አካሉን ቀስ በቀስ እየከፋፈልክ ከእስር ቤት አስወጥተህ መልሰህ ልትገጣጥመው ይሆናላ"
2025/08/25 02:58:01
Back to Top
HTML Embed Code: