Telegram Web
መኖር ቢያስጠላህም ህይወት ትርጉም ቢያጣም ተስፋ ብትቆርጥም አንድ ነገር አስተውል...

#አንተ_ያለ_ምክኒያት_አልተፈጠርክም !!
ላልተማረ ሰው ገ ፊደል ከዘራ ነው 😜😂🤣
#Teacher ፦ ፈተናው ቀላል ነው አትጨነቁ👨‍🏫

#ፈተናው Orange is ፦

A፡ fruit
B: color
ሁለት ጓደኛሞች ጎርፍ ሊሻገሩ.....

#1: ይሄ ጎርፍ በምንም ታምር አይወስደኝም😎

#2: 😳አንተ ማን ስለሆንክ ነው እማይወስድህ🤔

#1: በቃ አይወስድኝማ😎✌️

#2: ሰውየው አብዷል እንዴ ቆይ እንዴት

#1: ምክንያቱም አልገባማ 😁🤣
ጓደኛሽ ድምፁን አጥፍቶ እንዲፀልይ በፍጹም አትፍቀጂለት። ማን ያዉቃል ይሄ ዱዝ እግዜርን ሌላ ፍቅረኛ እንዲሰጠዉ እየጠየቀ ይሆናልኮ
"እሙዬ ምን ሆነሽ ነዉ ጥቁር ሻርፕ የደፋሽዉ" ይላታል?

#ኧረ_አንተ_ዝምበል 🙊 ሂዩማን ሄይሯ ነዉ
ለቁርስ 10 ብር የገዛሁት ሸገር ዳቦ🥖 ሻይ ውስጥ ገብቶ ጠፋብኝ🤔
#እሷ፦ ፍቅርን እንዴት ትገልፀዋለህ
#እሱ፦ ኮከብ እንደመቁጠር
#እሷ፦ ማለቂያ የለውም ማለትህ ነው
#እሱ፦ አይ ጊዜ ማባከን ነው ትርፉ😜🤣
የሃበሻ ሴት ማለት'ኮ እንጨት በጀርባዋ ተሸክማ ልጇን አቅፋ እሚገርም ራት ሰርታ ባሏን የምትመግብ ሴት ነች ለምን አታከብራትም😘
ወገብህን በድንጋይ ተመተህ ከዚህ ቡሃላ መሄድ አትችልም ተብለህ ተኝተክ ቋጣሪ ጀለስህ ሊጠይቅህ ይመጣና...
:
በስመአብ ፈጣሪ ተብቆሃል ላብቶፕህን ተሸክመከው ቢሆን ኑሮ አስበከዋል... 😳🙊🙉
ኢትዮጵያ ውስጥ ማንኛውም ሰው ራሱን ሊያጠፋ ሙከራ ቢያደርግ ተይዞ መታሰር አለበት...

ይሄን መራራ ሂወት ለኛ ጥሎ ማንም የትም መሄድ አይችልም !
ካይሊ ጄነር የተባለች አሜሪካዊ አርቲስት 1 Photo Instagram ላይ በለቀቀች ቁጥር 1.2 Million Dollar ታገኛለች

እኔ እዚ 1 ቀልድ በለቀኩ ቁጥር 60 ሰው Leave እያለብኝ ተቸግሪያለው 😭😭😭
አብዛኞቹ ጓደኞቼ ልጅ ወልደው ልጃቸውን ያሳድጋሉ የተወሰኑት የገንዘብ መጠናቸውን ያሳድጋሉ እኔ ግን Telgram ላይ ላይኬን ለማሳደግ እጥራለሁ😝😏
ሠላማዊና የተሳካ ኑሮ ለመኖር ትመኛለህ.... ? እንግዲያውስ እናትና አባትህን አክብር ፣ ውደድ ፣ ታዘዝ !
እኔ በጣም የሚገርመኝ ሁሉም ዘፋኝ interview ላይ አልበም እየሰራው ነው የሚሉት ነገር ነው አልበም ኮንዶሚኒየም ነው የማይወጣው አረ ፖለቲካ አታስወሩኝ 📀ዘፋኞች
ሰው እንዴት አንድ ክፍል ቤት ውስጥ እየኖረ ጎርጓዳ ሰሀን ይጠፋበታል.? ጠዋት'ኮ ካልሲ ዘፍዝፌበት ነበር
ራሱ ደስተኛ ያልሆነ ሰው ሌላ ሰዉን ማስደሰት አይችልም
ለምትውደው ስው ምንም አላደረኩለተም ብልህ አትጨነቅ ምክኒያቱም በንጹህ ልብህ መውደድህ በራሱ ትልቅ ስጦታ ነው😘💕💝
የFacebook ፍቅር አምኖ ተስፋ ማድረግ ለስለስ ባለ የትዝታ ሙዚቃ ወላይትኛ እንደመጨፈር ነው።
"ባሌ ማታ ማታ በእንቅልፍ ልቡ እያወራ እየጮኸ ነዉ የሚያድረዉ። ምን ባደርግ ይሻላል?" ብላ ዶክተሩጋ ብትሄድ ዶክተርዬ ምን ቢላት ጥሩ ነዉ

"ቀን ቀን እንዲያወራ እድሉን ስጪዉ ይለቀዋል "
2025/06/27 23:25:26
Back to Top
HTML Embed Code: