Warning: Undefined array key 0 in /var/www/tgoop/function.php on line 65

Warning: Trying to access array offset on value of type null in /var/www/tgoop/function.php on line 65
8205 - Telegram Web
Telegram Web
▸ ቢመስለንም ሌቱ ፍፁም የማይነጋ
ተቆልፎ ሚቀር በሩ እንደተዘጋ
እርሱን ተስፋ አድርገው በአመንክበት ጽና
ቀን አለው እግዚአብሔር ያደርግሃል ቀና
“ተጨነቀ ተሣቀየም አፉንም አልከፈተም፤ ለመታረድ እንደሚነዳ ጠቦት፥ በሸላቶቹም ፊት ዝም #እንደሚል_በግ፥ እንዲሁ አፉን አልከፈተም።”

ኢሳ 53፥7

#ኑ_ክርስቶስን_እንምሰለው🍃
" #እግዚአብሔርን_ከእኔ_ጋር...

" አዕብይዎ ለእግዚአብሔር ምስሌየ
  ወናልዕል ስሞ ኅቡረ "

"""" @bahiretibebat """"
"ጤናማ የሆነ መንፈሳዊ ሕይወት ሚዛንን ጠብቆ በስለት ላይ እንደመራመድ ነው። ወይ '[በእግዚአብሔር] የተወደድኹ ነኝ፡ ስለዚህም የተገባሁ (የሚገባኝ) ነኝ' በሚለው በኩል ልትወድቅ ትችላለህ፤ አልያም 'የተገባሁ አይደለሁም፡ ስለዚህ ልወደድ አልችልም' በሚለው በኩል ልትወድቅ ትችላለህ። ስለታማው (ቀጭኑ) መራመጃ ግን 'የሚገባኝ አይደለሁም፤ ግን [በእግዚአብሔር] እወደዳለኹ' የሚለው ነው። እውነቱም ይኸው ነው!"

(እመምኔት ኤሚሊያን)
ምጽአተ ፍቅር!

"ለላህይከ ንትሜነይ ከመ ንርአዮ"
"ውበትህን ልናይ እንወዳለን"


እንኳን ለጾመ ኢየሱስ አደረሰን አደረሳችኹ
ጾሙን የሰላም የፍቅር የትኅትና የይቅርታ ያድርግልን

@bahiretibebat
" ጾምን እንጹም ጓደኞቻችንን #እናፍቅር እርስ በርሳችንም #እንፋቀር "
ቅዱስ ያሬድ
"ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ እናቱ ማርያምን እንዲህ አላት ' ባንቺ ያመነውን አድን ዘንድ የምሕረት ኪዳንን ካንቺ ጋር አደረኹ፡ በራሴም ማልኹልሽ። ለባርያዬ ለኖኅ ለወዳጄ ለአብርሃምም የማልኹ እኔ፤ የታመነ እንደልቤም ለሚሆን ለመረጥኹት ለዳዊት የማልኹ እኔ፤ በቅዱስ ሥጋዬ በክቡር ደሜም መሐላየን አላፈርስ ዘንድ በራሴ ማልኩልሽ'"

(ቅዱስ ያሬድ ኢትዮጵያዊ፤ ዝማሬ ዘኪዳነ ምሕረት)

"ይቤላ ለእሙ ማርያም እግዚእነ ኢየሱስ ክርስቶስ ተካየድኩ ምስሌኪ ኪዳነ ምሕረት ከመ አድኅን ዘተአመነኪ መሐልኩ ለኪ በርእስየ፤ ዘመሐልኩ አነ ለኖኅ ገብርየ ወለአብርሃም ፍቁርየ፤ ዘመሐልኩ አነ ለዳዊት ኅሩይየ ብእሲ ምዕመን ዘከመ ልብየ በቅዱስ ሥጋየ ወበክቡር ደምየ መሐልኩ ለኪ በርእስየ ከመ ኢይኄሱ ማእኰትየ"

(ቅዱስ ያሬድ ኢትዮጵያዊ፤ ዝማሬ ዘኪዳነ ምሕረት)

* እንኳን አደረሰን!
2025/02/26 22:50:05
Back to Top
HTML Embed Code: