Forwarded from ✝️ተግባራዊ ክርስትና ቻናል✝️ (ዮሴፍ (ወልደ ሐዋርያት))
YouTube
📛ሴቶች እህቶች እባካችሁ ስሙ 📌 ከቤተሰብ ይልቅ ለደስታችሁ ለምታደሉ
ህዳር 26 የፃድቁ አባታችን የአቡነ ሰላማ ከሳቴ ብርሃን ልደታቸው ነው።
፧
፨ ገድልህን ቆሞ የሰማ 80 ዓመት
ተቀምጦ የሰማ 40 ዓመት የሰራው ሀጥያቱን ይቅር እልልለታለሁ።
፨ በበዓልህ ቀን ለቤተክርስቲያን በስምህ ቄጤማ እንኳ የጎዘጎዘ፣ ወጥ በመሰራት፣ እንጨት በመፍለጥ በመሳሰሉት የበረከት ስራ የተሳተፈ 15 ትውልድ ድረስ እምርልሀለው። የሚል ታላቅ ቃልኪዳን የተቀበሉ አባት ናቸው። አዲስ አበባ ውስጥ ጽላታቸው 72 ንቡ ሚካኤል ቤተክርስቲያን ውስጥ ብቻ ይገኛል። ዋናው ገዳማቸው ያለው ትግራይ ውስጥ ነው። በረከታቸው ይደርብን።
፧
፨ ገድልህን ቆሞ የሰማ 80 ዓመት
ተቀምጦ የሰማ 40 ዓመት የሰራው ሀጥያቱን ይቅር እልልለታለሁ።
፨ በበዓልህ ቀን ለቤተክርስቲያን በስምህ ቄጤማ እንኳ የጎዘጎዘ፣ ወጥ በመሰራት፣ እንጨት በመፍለጥ በመሳሰሉት የበረከት ስራ የተሳተፈ 15 ትውልድ ድረስ እምርልሀለው። የሚል ታላቅ ቃልኪዳን የተቀበሉ አባት ናቸው። አዲስ አበባ ውስጥ ጽላታቸው 72 ንቡ ሚካኤል ቤተክርስቲያን ውስጥ ብቻ ይገኛል። ዋናው ገዳማቸው ያለው ትግራይ ውስጥ ነው። በረከታቸው ይደርብን።
~ ትዝ ይላችኋል የ2012ቱ ትንቢት
"ወይ አዲስአበባ ወይ አዲስአበባ
ድንገት ሳታስበው ልትሆን ነው ገለባ
ወደ ጫካ ቢሮጥ ወደ እንጦጦ ቢሮጥ
ምልክት ከሌለ አይቻልም ማምለጥ
ሜክሲኮ ካዛንቺስ ቦሌና ሳሪስ
ለምሳ ሳይበቁ አለቁ በቁርስ..."
ለበለጠ ዝርዝር ፋይል አገላብጡ 😊
ትንቢቱን ስፖስት የሳቃችሁ የተሳለቃችሁ የት ናችሁ አሁን???
መልካም እለተ ሰኞ
አነ ውእቱ ሰሎሞን እምዛቲ ምድር
"ወይ አዲስአበባ ወይ አዲስአበባ
ድንገት ሳታስበው ልትሆን ነው ገለባ
ወደ ጫካ ቢሮጥ ወደ እንጦጦ ቢሮጥ
ምልክት ከሌለ አይቻልም ማምለጥ
ሜክሲኮ ካዛንቺስ ቦሌና ሳሪስ
ለምሳ ሳይበቁ አለቁ በቁርስ..."
ለበለጠ ዝርዝር ፋይል አገላብጡ 😊
ትንቢቱን ስፖስት የሳቃችሁ የተሳለቃችሁ የት ናችሁ አሁን???
መልካም እለተ ሰኞ
አነ ውእቱ ሰሎሞን እምዛቲ ምድር
ለአባ ተክለሐይማኖት
ያለ ማወቅ ጽልመት ሀገሩን ሲወርሰው
ማን ነበር ትውልዱን በወንጌል ያረሰው?
አባ ተክለ ሃይማኖት አባ የትናንቱ
ትዝ አለኝ ተጋድሎው ውል አለኝ ሕይወቱ
በቆላ በደጋ የተንከራተትኸው
የሃይማኖትን ተክል ዞረህ የተከልኸው
የኢትዮጵያ ፀሐይ አባ ተክለ አብ
እስቲ መለስ ብዬ ሥራህን ላስብ
የክህደት ጨለማ በአንተ ሲርቅ
የሃይማኖት ብርሃን ሲያንጸባርቅ
በቀንና ሌሊት ከላይ ታች ዞረህ
ሕዝቡን አደረስከው አስተምረህ መክረህ
ስንት ነበር አባ ‹የጉዞ አበልህ›?
ያረፍህበት ስፍራ የተዘጋጀልህ
የት ነበር መኝታው ጎን ማሳረፊያህ?
ንገረኝ እባክህ ማን ነበር የሸኘህ?
እሳት አባቴ ሆይ እኔ አመድ ልጅህ
በዘመኔ ቋንቋ እስኪ ልጠይቅህ?
እንኳን አደረሳችሁ🙏
ፍንጭ: fb
ያለ ማወቅ ጽልመት ሀገሩን ሲወርሰው
ማን ነበር ትውልዱን በወንጌል ያረሰው?
አባ ተክለ ሃይማኖት አባ የትናንቱ
ትዝ አለኝ ተጋድሎው ውል አለኝ ሕይወቱ
በቆላ በደጋ የተንከራተትኸው
የሃይማኖትን ተክል ዞረህ የተከልኸው
የኢትዮጵያ ፀሐይ አባ ተክለ አብ
እስቲ መለስ ብዬ ሥራህን ላስብ
የክህደት ጨለማ በአንተ ሲርቅ
የሃይማኖት ብርሃን ሲያንጸባርቅ
በቀንና ሌሊት ከላይ ታች ዞረህ
ሕዝቡን አደረስከው አስተምረህ መክረህ
ስንት ነበር አባ ‹የጉዞ አበልህ›?
ያረፍህበት ስፍራ የተዘጋጀልህ
የት ነበር መኝታው ጎን ማሳረፊያህ?
ንገረኝ እባክህ ማን ነበር የሸኘህ?
እሳት አባቴ ሆይ እኔ አመድ ልጅህ
በዘመኔ ቋንቋ እስኪ ልጠይቅህ?
እንኳን አደረሳችሁ🙏
ፍንጭ: fb
እንደጀመርን እንጨርሰው 🙏 https://youtu.be/YiqwUh9po6o?si=FS18ZzJgtInw0G9N
YouTube
#ኑ ልደታ ማርያምን በጋራ እናሰራ ታላቅ የበረከት ስራ
በመሐበራችን ለማሰራት የጀመርነው የቅድስት ልደታ ለማርያምን ሕንፃ ማሰሪያ በረከት መሳተፍ የምትፈልጉ ቱሉ ሐርቡ ቅ/ልደታ ለማርያም ቤተ-ክርስትያን 1000616441497 ንግድ ባንክ አማኑኤል አዲሱ 1000526237572 ንግድ ባንክ 0909604724 መባ እና ስጦታ መላክ ለምትፈልጉ
+251 91 959 4227 ጋዲሳ
+251 91 959 4227 ጋዲሳ