tgoop.com/bdaschool/1078
Create:
Last Update:
Last Update:
የ7ኛ ክፍል ነባር ተማሪዎች ምዝገባን ይመለከታል
የ2016 ዓ.ም የ6ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና አማካይ ዉጤት 50% እና በላይ ያመጡትን ምዝገባ ማካሄድ እንደሚቻል የተገለጸ በመሆኑ
የነባር ተማሪዎች ምዝገባ ሰኞ ነሃሴ 20/2016 ዓ.ም ከ2፡00-6፡00 ድረስ ብቻ የምንመዘግብ መሆኑን እያሳወቀን የምዝገባ ሁኔታ ከዚህ ቀጥሎ ተመልክቷል
1. ዳሸን ባንክ
2. የሂሳብ ባለቤት ፍሬአለም ሽባባዉ(ባህርዳር አካዳሚ)
3. የሂሳብ ቁጥር 0237973381011
4. የመስከረም ወር ክፍያ 1600 ብር እንዲሁም መመዝገቢያ 400 ብር በአጠቃላይ 2000ብር የተማሪዉን ሙሉ ስም መለያ ኮድ ሳይጠቀሙ በመክፈል ደረሰኙን ት/ቤት በመዉሰድ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
ማስታወሻ
በተማሪዎች መግቢያና መዉጫ ሰዓት የትራፊክ ፍሰትና የተማሪዎችን ደህንነት የሚጠብቁ የጣና ማህበር ዉጣቶች የወላጅ ኮሚቴ የወሰነዉን በዓመት 200ብር ክፍያ በዳሸን ባንክ የሂሳብ ቁጥር 5294237890011 በማስገባት ደረሰኙን እንድታስረክቡ በአክብሮት እናሳዉቃለን፡፡
BY Bahir Dar Academy High School Channel
Share with your friend now:
tgoop.com/bdaschool/1078