"እኛ የአላህ ነን ወደ አላህም ተመላሾች ነን"
إنا لله وإنا إليه راجعون
በሀራ ከተማ በታላቁ መስጂድ ለብዙ አመታት ሶላት በማሰገድ ያገለገሉት ሸይኽ አደም ሙሐመድ ወደ አኺራ ተሻገሩ።
ሸይኽ አደም ሙሐመድ (ሸይኽ አደም ከራሃማ) ሙሉ ህይወታቸውን ለዲን የሰጡና ለአመታት የመሻይኮችን መስመር ያስቀጠሉ ነበሩ። አስ ሱና ቲቪ በሸይኻችን ማለፈ የተሰማውን ሀዘን እየገለፀ አሏህ ማረፊያቸውን ጀነት ያደርግላቸው ዘንድ እና ለመላ ቤተሰባቸው እንዲሁም ለሁሉም ሙስሊም አሏህ ሶብሩን ይለግሰን ዘንድ አሏህን ይማጸናል።
የቀብር ስነስርቱ ነገ ማክሰኞ መስከረም 13 በታላቁ የዳና መስራች የሸይኽ አህመዱ ዳንይ ዶሪህ በሚገኝበት በመንደራ ይከናወናል ። አላህ ይዘንለወት!
.....................................................................
إن العلماء ورثة الأنبياء وإن الأنبياء لم يورثوا دينارا ولا درهما إنما ورثوا العلم
ዑለማዎች የነብያቶች ወራሾች ናቸው ነብያቶችም ዕውቀትን እንጂ ለዑመቶቻቸው ገንዘብን አላወረሱም። የሁሉም ነብያቶች እምነት የሆነዉን ኢስላምን በማስፋፋትና በማስተማር አይነተኛና የማይተካ ሚና ያላቸው ዑለማዎች ናቸው። ወደ አኼራ ያለፉትን የአሏህ እዝነት አይለያቸው ያሉትንም አሏህ ያቆይል አሚን።