tgoop.com/canalplusbusiness/1577
Last Update:
የጫካው ቡድን
በጫካው መሃል አስደናቂ የሆኑ ከልዩ ልዩ አራዊቶች የተወጣጡ ጓደኛማቾች አሉ፡፡ አንደኛው ሞሪስ ነው ፔንጊውን ነብር ፡፡ ደፋር እና መስህብ ያለው ነው ቡድኑን በመምራት ግዛታቸውን ይቆጣጠራል፡፡ ሁልጊዜም በአሳደገው ልጁ ጁኒየር ታይገር ፊሽ ይታጀባል ፡፡ ቀጥሎ ሚጌል አለ ዝንጀሮ ነው ሰውን ያገኘውን ነገር መደብደብ ይወዳል ፡፡ ከዚያ ጊልበርት ነው ስጋታማው ታሲየር ህይወቱን ዛፍ ላይ በመንጠላጠል ነው የሚያሳልፈው::
👉 የደንበኝነት ክፍያዎን በጊዜ መፈፀም አይርሱ!
👉ከሰኔ 24 እስከ ሐምሌ 24,2016 ድረስ በ250 ብር ደንበኝነቶን ሲያድሱ የ500 ብር ፌሽታ ጥቅልን ያገኛሉ!
THE JUNGLE BUNCH
In the heart of the jungle lives a team of amazing animals. First there is Maurice. He is a“tiger-penguin” and the fearless and charismatic leader who rules the territory. He is always accompanied by his adopted son, Junior, the tiger-fish. Then there is Miguel, the kind gorilla who likes to hit things (and people), and Gilbert, the paranoid tarsier who spends his life clinging to a tree branch.
👉 Don't forget to renew your subscription on time!
👉 Starting from July 1 - 31,2024 When you pay 250 birr for Desta package, you will get 500 birr Feshta package!
#CANALPLUSEthiopia #CANALPLUSJumbo #CANALPLUSJaamboo #renewal #kid
BY CANAL+ Ethiopia
Share with your friend now:
tgoop.com/canalplusbusiness/1577