Telegram Web
Forwarded from #KALTUBE
#ኢትዮጵያ|🇪🇹

ሮሆቦት ኤልያስ ትባላለች ከባህርዳር ዮንቨርስቲ በኢንዱስትሪያል ኢንጂነሪንግ በድግሪ ተመርቃለች። ይሁንና በድንገት በአጋጠማት የአንጀት ላይ ካንሰር በአሁኑ ሰዓት ስራዋን አቁማ በህክምና ላይ ትገኛለች። በየ15 ቀኑም እስከ ሀምሳ ሺህ ብር(50,000 ብር) ወጪ በማድረግ ህክምናውን እየተከታተለች ያለች ቢሆንም ወጪው ከአቅም በላይ በመሆኑ ምክንያት ህክምናውን ለመቀጠል አስቸጋሪ ሁኔታ ላይ ትገኛለች። ሰለሆነም ሁላችሁም የአቅማችሁን ሁሉ እንድትደግፉ አበረታታለሁ ።

— ዕብራውያን 6፥10

“እግዚአብሔር፥ ቅዱሳንን ስላገለገላችሁ እስከ አሁንም ስለምታገለግሉአቸው፥ ያደረጋችሁትን ሥራ ለስሙም ያሳያችሁትን ፍቅር ይረሳ ዘንድ ዓመፀኛ አይደለምና።”

Account 1000419048295
Woinito gebre
CBE +251955586330
Christian Mezmur - ክርስቲያን መዝሙር
Photo
ውድ ቤተሰቦቻችን ትንሽ ነው ብላቹ አትናቁ ያቅማችንን እናግዝ ስንላቹ በጌታ ፍቅር እንጠይቃለን 🤲🏾

🏦1000419048295
Weyinitu Gebre
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
▶️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️
ኢራን በእስራኤል ላይ የባለስቲክ ሚሳኤል ጥቃትን በይፋ ከፈተች!
እየወጡ እንዳሉት ሪፖርቶች ከሆነ ኢላማ ውስጥ ያልገባ የእስራኤል ክፍል የለም። የፋርሷ ኢራን እስራኤል ከምደረገፅ ሳታጠፋ እንቅልፍ እንደማይወስዳት በተደጋጋሚ ከዛተች አመታት ተቀጥሯል።
የመካከለኛው መስራቅ ውጥረት እንደገና ሌላ እልቂትን እየወለደ ይሆን ?

ስለምድራችን እንፀልይ 🙌🏾

@christian_mezmur⭐️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
26 tracks 😍

አዎ 26 ትራኮች ያሉት የዘማሪት አስቴር አበበ ሃሌሉያ አልበም ተለቀቀ!
በApple Music🎵, Spotify🎵, i Tunes እና በተለያዩ የonline ገበያዎች ተለቋል!
Youtube📹 ላይ ስለሌለ ለጊዜው በውጭ ያሉ ወገኖች በኢትዮጵያ ያለነውን እንቁልልጭ እያሉን ነው 😂
ከApple music የአስቴርን አልበም መግዛት የምትፈልጉ በዚህ ሊንክ ተጠቀሙ።

➡️https://music.apple.com/ca/album/hallelujah/1771682841

@christian_mezmur⭐️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
#ሃገራዊ #Ethiopia🇪🇹

በአዲስ አበባና በአከባቢዋ በበርካታ ቦታዎች ላይ የመሬት መንቀጥቀጥ ንዝረት ተሰምቷል!

ከምሽት 2:10 አከባቢ በርካታ ቦታዎች ላይ የመሬት መንቀጥቀጥ ንዝረት ነበር።

በአዲስ አበባ ህንፃዎች ላይ የነበሩ ሰዎችም በደንብ ንዝረቱ የተሰማቸው ሲሆን በተለይ በጋራ መኖሪያ ቤቶች ያሉ ነዋሪዎች ከስጋት አንጻር ወደ መሬት ወርደው ተሰባስበው ነው የሚገኙት።

the end is near ንስሃ ንስሃ ንስሃ!

@christian_mezmur⭐️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Samuelin Enka
Aster Abebe
ዝማሬ🎙"ሳሙኤልን እንካ"
ዘማሪ 👤 Aster Abebe
Size💾  8.5 MB
የተለቀቀው📆  Sep 2024
ርዝመት 9:14 
Quality😀 128 kbps
Genres 🎼 Gospel Song ✝️

ለሌሎችም እንዲደርስ #share📱


🔥🔽🀄️🀄️ሉን🔽🔥
@christian_mezmur
@christian_mezmur
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
የእገዛ ጥሪ 🤲🏾
ለዚህች ጨቅላ እንድረስላት ሁላችሁም ሼር አድርጉ !

ከእናቴ ማህፀን ከወጣሁ ጥቂት ወራቶች ናቸው የሆኑኝ። ለመንተባተብ እንኳን ያልታደልኩት እኔ ሳሙኤል የ 4 ወር እድሜ ላይ የምገኝ ትንሽዬ እንባቀቅላ ነኝ።

ባጋጠመኝ የልብ ህመም የልቤ ውስጥ ክፍል 10 inch መጠን ተሰንጥቋል። ወደዚህች ምድር ከመጣውባት ለ4 ወራት ያክል በጂንካ ዞናል ሆስፒታል ለውጥ አገኝ ብዬ ህክምና ስከታተል ነበር።

ነገር ግን የተሻለ ህክምና እንደሚያስፈልገኝ ይሄም እንዲሆን 1.2 ሚልየን ብር የተጠየኩ ሲሆን በወላጆቼ የመምህርነት ደሞዝ አቅም ሊታደጉኝ አልቻሉም።
በእናንተ ደጋግ ኢትዮጵያውያን በቸርነት እጆች ካላችሁ ሣንቲም ቆንጥራችሁልኝ ህክምና እንዳገኝ ትታደጉኝ ዘንድ በአንደበቴ መማፀን ባልታደል እንኳን በልቤ ጩኸቴን እያሰማሁ እየተማፀንኩ እገኛለሁ💔🙏

CBE
1000453403541 (Asfawu Dessalegn)
1000453401859 (Genet Kebede )

@christian_mezmur⭐️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
2025/02/10 10:16:56
Back to Top
HTML Embed Code: