Telegram Web
በሻእቢያ ጦር ሓራ የወጣችሁ ከተሞች እንኳን ደስ አላችሁ ብላለች

ስናይት መብራቱ በወያኔ የዘረፋ እና የግድያ አገዛዝ ዘመን የኦሮሞ እና የአማራ እስረኞች ላይ እራቁቷን ሽንቷን ስትሸናባችው የነበረች እደነበር እናውቃታለን
ዜና: #በኢትዮጵያና በኤርትራ መካከል የጦርነት ዝግጅቶች "የመጨረሻ ደረጃ" ላይ ደርሰዋል፣ ጦርነት "የማይቀር ይመስላል" - ሌተናል ጄኔራል ጻድቃን ገብረትንሳኤ

#የትግራይ ክልል ዋነኛ የጦር አውድማ የመሆን አደጋ ተጋርጦበታል ብለዋል

ሌተናል ጄኔራል ጻድቃን ገብረትንሳኤ "በማንኛውም ጊዜ በኢትዮጵያና #በኤርትራ መካከል ጦርነት ሊቀሰቀስ ይችላል" ሲሉ አፍሪካ ሪፖርት በተሰኘ መጽሔት ባሰፈሩት አስተያየት አስጠነቀቁ።

"ዝግጅቶች የመጨረሻው ደረጃ ላይ ናቸው። ለጦርነት የሚደረገው ዝግጅት አንድ ደረጃ ላይ ከደረሰ በኋላ ወደኋላ መመለስ ይከብዳል" ብለዋል።

ጄኔራል ጻድቃን ዳግም የሚቀሰቀሰው ጦርነት "አስከፊ መዘዞች" እንደሚኖሩት ገልጸው "ጦርነቱ ሲያበቃ አሁን በአከላለል የምናውቃቸውን ሀገራት ላናገኛቸው እንችላልን" ሲሉ አስጠንቅቀዋል።

https://addisstandard.com/Amharic/?p=7183
ሻቢያ ሎሌነት እና ባንዳነት በትከሻቸው የከተባቸው የባዕዳን ተላላኪዎች መልእክት ነው
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ነብሱን አይማረው መለስ ዜናዊ የሚባል ባንዳ ቀይባህርን በግብፅ ትዕዛዝ ለሻቢያ አሳልፎ በሰጠበት ከ32 አመት በፊት ፕሮፌሰር አስራት ወልደዬስ መክረውን ነበር። ኢትዮጵያን የሚያክል ታሪካዊት ሀገር ወደብ-አልባ ማድረግ ለትውልድ የሚተርፍ መዘዝ መኾኑን።።።።እነሆ ሰሚ ጠፍቶ እዚ ደርሰናል። ምከረው ምከረው አልሰማ ካለማ መከራ ይምከረው🤔
እውነተኛ ሀገር ወዳድ አማራ ባንዳዎችን ወግድ ማለት ጀምረዋል።
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Breaking news : ትግራይ አዲጉደም
ከመቀሌ 35 ኪሎሜትር ርቀት ላይ የምትገኘው አዲጉደም ከተማ ላይ በሻቢያ የሚደገፈው የነደብረጺዮን ታጣቂዎች ማምሻውን የተሰበሰበ ህዝብ ላይ ተኩስ ከፍተዋል:: በተኩሱ የተጏዳ ሰው ይኑር አይኑር የታወቀ ነገር የለም::
"ለታሪክም፣ ለሕዝብም አስረድቼ ማብቃት የሚፈልገው መሠረታዊ ነጥብ፣ አብዛኛው የትግራይ ልሂቃን ‹ስልጣን ወይም ሞት› ብለው ሥልጣን ላይ የሙጥኝ እስካሉ ድረስ፤ አብዛኛው የአማራ ልሂቃን በአፄዎች ዘመን የነበረውን የበላይነት መልሼ አገኛለሁ ብሎ የሚያስበውን የሕልም ፖሊቲካ እስካልተወ ድረስ፣ ብዙሃኑ የኦሮሞ ልሂቃን ኦሮሚያን ለብቻ የማውጣቱን ሕልም እስካልተወ ድረስ ሀገራችን ከአደጋ ቀጠናና ቀውስ የምትወጣ አይመስለኝም። በሌላ ቋንቋ ለነዚህ መሠረታዊ በሽታዎቻችን መድኃኒት እስካላገኘን ድረስ ኢትዮጵያ ዘላቂ ሰላምም ሆነ ዴሞክራሲያዊ አስተዳደርን ፈጽሞ የምታገኝ አይመስለኝም።"
👇
(የኢትዮጵያ የታሪክ ፈተናዎች እና የሚጋጩ ሕልሞች፣ 2008፣ ገጽ. 12)
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የትግራይ ወጣቶች የለውጥ ንቅናቄ የሆነው በኃላም በወያኔ የተገደለው የማነ ዛሬ እሱን የተከተሉ ብዙ ወጣቶች እየታዩ ነው።
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ስሞኑን ከሻቢያ ስዎች ጋር በDC ስብሰባ ሲያደርግ የከረመው እስታሊን ገብረስላሴ አሉላ ስለሞንን ለማኝ ባንዳ እያለ የቀድሞ አለቃውን እየሰደበው ይገኛል
“ እነዚህ ሰዎች አብደት ላይ መሆናቸውን ሊነገራቸው ይገባል “ - አቶ ጌታቸው ረዳ

🚨 “ እኔ ልለው የምችለው ማንም ሊገምተው ከሚችለው በላይ አስከፊ ነው !! “

የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ከትግራይ ክልል ቴሌቪዥን ጋር ቃለምልልስ አድርገው ነበር።

በዚህም ቃለ ምልልስ በወቅታዊ የክልሉ ሁኔታ ላይ ሰፋ ያለ ማብራሪያ ሰጥተዋል።

ምን አሉ ?

➡️ የፌደራል መንግሥት በክልሉ ጣልቃ መግባትን ጨምሮ የትኛውንም ዓይነት ድጋፍ ለማድረግ በቂ ምክንያት አለው።

➡️ የፌደራል መንግሥት እና የዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ በትግራይ ያለው ሁኔታ እያሽቆለቆለ መምጣቱን እና የፕሪቶሪያ ስምምነት መፍረስ የሚያስከትለውን ትልቅ ችግር ከግምት ውስጥ ማስገባት አለባቸው።

➡️ የሠራዊቱ አመራሮች የታገዱት ከመንግሥት ውሳኔ ውጪ መላ ሕዝባችንን እና ወጣቱን ወደ ግርግር፤ የፀጥታ ኃይላችንን ወደ እርስ በርስ ግጭት ብሎም ሕዝባችንን ወደማይወጣበት አዘቅት የሚያስገባ አደገኛ እንቅስቃሴ ባለመቆሙ ነው።

➡️ አመራሮቹ “ ውሳኔ “ ያሉትን ተግባራዊ ለማድረግ ሁሉንም እርምጃዎች መውሰድ በመጀመራቸው እንደታገዱ ሆነዋል።

➡️ የመንግሥት መሥሪያ ቤቶችን ሰብረው እየገቡ ነው፣ ጊዜያዊ የአስተዳደር ኃላፊዎችን እያነሱ ነው፣ ይህ ደግሞ በሕዝብ ላይ ብቻ ሳይሆን በይበልጥም በራሱ በሠራዊቱ ውስጥ ውዥንብር ፈጥሯል።

➡️ ጥያቄው “ ፕሬዝዳንቱን ወይም የካቢኔ አባላትን ከሥልጣን የማንሳት እና አለማንሳት “ አይደለም፤ ከሁሉም በላይ በፕሪቶሪያ ስምምነት የተገኘውን ትንሽ ሰላም የማስጠበቅ ነው።

➡️ የውጭ ኃይሎች በዚህ ውስጥ ተሳታፊ ናቸው ብለን የምናምንበት ምክንያት አለን። አሁንም ይህ ውሳኔ ይቆማል ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ።

➡️ የዓዲግራት ከንቲባ ቢሮ ይዘዋል። ይህን ለማድረግ ያቀዱት ዓዲግራት ላይ ብቻ ሳይሆን መቐለ ላይ ማድረግም ይፈልጋሉ።

➡️ የትግራይን ሕዝብ ኃይል በመጠቀም የመንግሥት መሥሪያ ቤቶችን በሕገወጡ የህወሓት አንጃ ስም መያዝ በፍፁም ተቀባይነት የሌለው እና ወደ ተጨማሪ ጥፋት የሚያመራ ነው።

➡️ እብደታቸውን ለማስቆም የቻልኩትን ሁሉ ለማድረግ እየሞከርኩ ነው ያለሁት። እብደቱን የማስቆም አቅም አለኝ ወይ ? የሚለው የተለየ ጉዳይ ነው፣ ነገር ግን ዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ ጣልቃ ገብቶ እነዚህ ሰዎች አብደት ላይ መሆናቸውን ሊነገራቸው ይገባል።

➡️ “ የወረዳ ምክር ቤቶች እንደገና ሊዋቀሩ ይገባቸዋል “ የሚል ጥያቄ ይነሳል በሕግ እና በመመሪያ መፍታት እንደምንችል በግልፅ ተናግሯል።

➡️ የጊዜያዊ አስተዳደሩ ሰላም እና ፀጥታ ቢሮ ከተናገራቸው እጅግ በጣም አስቂኝ ነገሮች ውስጥ አንዱ “ ጊዜያዊ አስተዳደሩ ሕግ እና ሥርዓትን ለማስከበር በሚያደርገው ውሳኔ ላይ እንቅፋት ሆኗል” የሚል ነው። ነገር ግን እነዚህ ሰዎች በሕገወጥ የወርቅ እና የሰዎች ዝውውር ላይ የተሰማሩ ሰዎችን ወደ እስር ቤት ማስገባት የሚለውን ሃሳብ ሲቃወሙ ቆይተዋል። በትግራይ ሕዝብ ላይ ለተፈፀመው ዘግናኝ ወንጀል ምንም መፍትሔ ሳያበጁ እና አሁን በየመንደሩ ማህተም መንጠቅ ሕግ እና ሥርዓትን እንደማስከበር ተደርጎ መወሰዱ ከንቱ ነው።

➡️ በኢትዮጵያ እና ኤርትራ መካከል ግጭት እንዲፈጠር አልፈልግም። የሚፈጠር ከሆነም የትግራይ ሕዝብ የገፈቱ ቀማሽ እንዲሆን አልፈልግም። የትግራይ ሕዝብ በዚህ ዓይነት ውዥንብር ውስጥ እንዲገባ አልፈልግም፣ አንዳንድ ባልደረቦቼ ይህንን ሀሳብ ውስጥ ያስገቡ አይመስሉም፣ ወይም የትኛውንም ክፍተት ለመጠቀም ያሰቡ ይመስላሉ፣ እና እኔ ልለው የምችለው ማንም ሊገምተው ከሚችለው በላይ አስከፊ ነው።
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በመጨረሻም የኢትዮጵን ህዝብ በተለይ ኦሮሞን ሲዘርፍ እና ሲገድል የኖረው ህውሃት የደብረፂዮን ቡድን ከሻቢያ ጋር ሆኖ የራሱን ህዝብ ማረድ ጀምሯል ቄሮ ከኢትዮጵያ ሲያባርረው ይሄ ቡድን የትግራይ ህዝብ እና ህውሃት አንድ ናቸው እያለ ህዝቡን ለጦርነት ከማገደ ገና ሁለት አመቱ ነው።
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ሰሞኑን በውጪ የሚኖሩ የኦሮሞ ሙሁራን በወንድሞቻቸው በነ ሽመልስ እና አብይ አብዝተው የሚመቀኙ የሚቀኑ በሚዲያ ላይ ሻቢያ ያሸንፋል አማራ ለአብይ አይዋጋም እያሉ የክፋት ጥጋቸውን ሲያስደምጡን ነበረ እውነታው የአብይ ወይም የሽመልስ ሳይሆን የኦሮሞ ህዝብ ጆኖሳይድ ለማድረግ እየተጠራሩ መሆኑ ሳይገባቸው ቀርቶ ሳይሆን ምቀኝነቱ እና ክፋታቸው ከህዝባቸው ፍቅር በልጦ ነው።
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በሻቢያ ኦሊጋርኪ የሚመራው የደብረፂዮን ወያኔ ቡድን በዩንሸርስቲ ተማሪዎች በጥይት እያሳደደ መቁላት ጀምሯል የኢትዮጵያ ህዝብ 27 ዓመት ጨፍቭፈው መልሰው የራሳቸውን ህዝብ መብላት ጀመሩ
Forwarded from Abiy Ahmed Ali 🇪🇹
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
በመከላከያ ዘርፍ እና በሌሎች የአምራችነት ዘርፎች፣ ራስን ለመቻልና ለማጠናከር የሚሠራው ሥራ የተጣጣመ ነው።
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በትግራይ እየተከሰተ ያለው ሁኔታ ወደየት ሊያመራ ይችላል?

BBC : በህወሓት መካከል የተፈጠረው ውዝግብ ከቃላት መወራወር አልፏል። ሰሞኑን የጊዜያዊ አስተዳደሩ ፕሬዝዳንት፣ ጌታቸው ረዳ ከፍተኛ ወታደራዊ አዛዦችን ማገዳቸውን ተከትሎ በተለያዩ ከተሞች ግርግር ተከስቷል። በአንዳንዶቹ ከተሞች በጸጥታ ኃይሎች ድጋፍ አስተዳደሮች ተቀይረዋል። በሌሎቹ ደግሞ ተኩስ ተከፍቶ በሰዎች ላይ ጉዳት ደርሷል። አቶ ጌታቸው የፕሪቶሪያው ስምምነት እየፈረሰ እና ትግራይ ወደ የማትወጣው ችግር እየገባች መሆኑን ተናግረዋል።
bbc.in/4hvoD2e
የኤርትራን ጣልቃ ገብነት እና የአካባቢውን ሰላምና መረጋጋት የሚፃረሩ የውጭ አካላት ሚናን ለመግታት አፋጣኝ እርምጃ መውሰድ ያስፈልጋል ሲሉ በትግራይ ክልል የሚንቀሳቀሱ ፓርቲዎች አስታወቁ

👉 ፓርቲዎቹ በጦር በመታገዝ የሚደረግ ይስልጣን ንጥቅያ ይቁም ሲሉም ተደምጠዋል።

የትግራይ ነፃነት ፓርቲ ፣ ባይቶናና ዓረና ትግራይ በጋራ ባወጡት መግለጫ የህወሓት ካድሬ ጄነራሎችና አጋሮቻቸው በህገወጥ መንገድ ስልጣን ለመንጠቅ እየሞከሩ ባሉበት ወቅት የክልሉ ሰላምና መረጋጋት መደ ቀወስ ውስጥ ከተውታል ብለዋል።

ፓርቲዎቹ በመግለጫቸው ህገወጥ የመፈንቅለ መንግስት ሙከራ መንግስታዊ መዋቅር ከታች እስከላይ በማፍረስ ክልሉ ወደ ከፍተኛ አለመረጋጋት እስገብተዋል ያሉ ሲሆን ይህ በግዴሌሽነት እየተፈፀመ ያለው የስልጣን ወረራ የተናጠል ተግባር ሳይሆን ከኤርትራ መንግስት ጋር በመቀናደት የተሰራ ነው ሲሉ አስታውቀዋል።

በዚህ መሰረትም አለም አቀፍ አካላትና ሁሉም የፕሪቶርያ ስምምነት ተዋናዮች በአስቸኳይ ጣልቃ እንዲገቡ እንጠይቃለን ያሉ ሲሆን ተጨማሪ ትርምስ ለመከላከልና እስከፊ ክልላዊ ቀውስን ለመከላከል ሲበላል የህግ የበላይነት መከበር አለበት ሲሉ ተደምጠዋል።

በመጨረሻም የኤርትራን ጣልቃ ገብነት እና የአካባቢውን ሰላምና መረጋጋት የሚፃረሩ የውጭ አካላት ሚናን ለመግታት አፋጣኝ እርምጃ መውሰድ ያስፈልጋል ብለዋል።
ደብረፂዮን እና ኢሳያስ
የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት አቶ ጌታቸው ረዳ በክልሉ ወቅታዊ ፖለቲካ ዙሪያ ለዲፕሎማቲክ ማህበረሰቡ ሰፋ ያለ ማብራሪያ መስጠታቸውን አሳወቁ።

አቶ ጌታቸው በ "X” ገጻቸው ላይ እንዳሰፈሩት ለአሜሪካ፣ ለጀርመን፣ ለፈረንሳይ፣ ለጣሊያን፣ ለአውሮፓ ሕብረት እና ለእንግሊዝ አምባሳደር ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ የገጠመውን ውጥረት በተመለከተ ማብራሪያ መስጠታቸውን ገልጸው በክልሉ ውሰጥ የፕሪቶሪያ ሥምምነት አደራዳሪ አካላትን ጨምሮ የሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት ነገሮች ከቁጥጥር ውጭ ሳይወጡ በፊት በአስቸኳይ ጣልቃ በመግባት እርምት እንዲካሄድ መጠየቃቸውን ገልጸዋል።

🕊️
2025/03/13 00:33:39
Back to Top
HTML Embed Code: