tgoop.com/dawaslafiyawlobesitema/1094
Create:
Last Update:
Last Update:
➪◉ሸይኽ ሷሊህ አል-ፍዉዛን ((ሃፊዘሁሏህ))
►እንድህ ተብለዉ ተጠየቁ:-
➪◉ከሙብተድዒ ሰዉ እና ከወንጀለኛ ሰዉ ብርቱ የሆነ ቅጣት ተቀጨዎች ማንኛቸዉ ናቸው??
►መልስ:—የሙብተድዓዉ ሰዉ ቅጣት ብርቱ ነዉ ምክኒያቱም ቢደዓ ከወንጀል የከፋ ነዉ!!!
►ቢድዓ እሸይጧን ዘንድ የተወደደና የቀርበ ነዉ ከወንጀለኛዉ ሰዉ ሙብተዲዓዉ የከፋ ነዉ!!!
►ምክኒያቱም ወንጀለኛዉ ሰዉየ ወደ አላህ ቶብቶ(ተፀፀቱ) ይመለሳል!!
►ነገር ግን ሙብተዲዓ ሰዎች በጣም ትንሽ ናቸዉ ወደ አላህ ተፀፀተዉ የሚመለሱት!!!
►ምክኒያቱም ይህ ሙብተዲዓዉ ሰዉየ በሐቅ ላይ እንዳለ ያስባል( ያርጋግጣል)!!
►በዚህ ሁኔታዉ ከወንጀለኛዉ ሰዉየ ይለያል!!!
ወጀለኛዉ ሰዉየ እሱ ወንጀለኛ መሆኑን ያዉቃል ይቶብታል!!!
►ምንም ጥርጥር የለዉም ቢዲዓ ከወጀል የከፋ ለመሆኑ!!!
►ወንጀል ከሚሰራዉ ሰዉየ ስህተት
ሙብተዲዒዉ ሰዉየ በሰዎች ላይ የከፋ ስህተት ነዉ!!
►ለዚህም ሲባል ያለፎት ሰለፎች እንድህ አሉ:-
►በሱና መንገድ ላይ መጠጋቱ በትንሹም ብትሆን ዒባዳን መስራቱ ይበልጣል!!
►በቢዲዓ መንገድ ላይ ከመፀናቱ እና ብዙ ከመስራቱ ይልቅ ትክክለኛ የሱና ስራን በትንሹ መስራቱ ይበልጣል!!!
✍ዳዓዎ-ሠለፊያ-ወሎ-ቢስቲማ◉
https://www.tgoop.com/dawaslafiyawlobesitema
BY ዳዓዎ-ሰለፊያ-ወሎ-ቢስቲማ◉
Share with your friend now:
tgoop.com/dawaslafiyawlobesitema/1094