🚨 NEW;-
ቪኒሽየስ ጁኒየር ከቫሌንሺያ ጋር የተመለከተዉን ቀይ ካርድ ተከትሎ የሁለት ጨዋታ እገዳ ተጥሎበታል።
"SHARE" @dynamicsport
@dynamicsport
ቪኒሽየስ ጁኒየር ከቫሌንሺያ ጋር የተመለከተዉን ቀይ ካርድ ተከትሎ የሁለት ጨዋታ እገዳ ተጥሎበታል።
"SHARE" @dynamicsport
@dynamicsport
🚨 መድፈኞቹ ሽንፈት አስተናግደዋል!
በካራባኦ ካፕ የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ አርሰናል በሜዳቸዉ ኤምሬትስ ኒዉካስል ዩናይትድን አስተናግደዉ አርሰናሎች በ ኒዉካስል ዩናይትድ የ 2 ለ 0 ሽንፈት ደርሶባቸዋል።
ለኒዉካስል ግቦቹን አሌክሳንደር አይዛክ እና አንቶኒ ጎርደን ማስቆጠር ችለዋል።
ዛሬም አርሰናል ላይ ያስቆጠረዉ አይዛክ ዛሬ ለኒዉካስል 50ኛ ግቡን ያስመዘገበ ሲሆን ባለፉት 15 ጨዋታዎች ደግሞ 14 ግቦችን አስቆጥሯል።
ይህ የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ ግን የመልስ ጨዋታ እንዳለዉ ይታወቃል። አርሰናሎች ከሜዴቸዉ ዉጪ ወደ ሴንት ጄምስ ፓርክ አቅንተዉ የሚያደርጉት የመጨረሻ 90 ደቂቃ የፍፃሜ ተፈላሚዉን የሚለይ ይሆናል።
"Share" @dynamicsport

ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች
🏴 በእንግሊዝ ካራባኦ ካፕ ግማሽ ፍፃሜ
05:00 | ቶተንሀም ከ ሊቨርፑል
🇪🇹በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ
09:00 | ሐዋሳ ከተማ ከ ባህርዳር ከተማ
12:00 | ድሬደዋ ከተማ ከ ኢትዮጵያ ቡና
🇪🇸በስፔን ሱፐር ካፕ
05:00 | አትሌቲኮ ቢልባኦ ከ ባርሴሎና
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport
🏴 በእንግሊዝ ካራባኦ ካፕ ግማሽ ፍፃሜ
05:00 | ቶተንሀም ከ ሊቨርፑል
🇪🇹በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ
09:00 | ሐዋሳ ከተማ ከ ባህርዳር ከተማ
12:00 | ድሬደዋ ከተማ ከ ኢትዮጵያ ቡና
🇪🇸በስፔን ሱፐር ካፕ
05:00 | አትሌቲኮ ቢልባኦ ከ ባርሴሎና
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport
🚨 OFFICIAL:-
ዲድዮ ዴሾ በ 2026 ከፈረንሳይ ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝነታቸዉ እንደሚለቁ አሳዉቀዋል።
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport
ዲድዮ ዴሾ በ 2026 ከፈረንሳይ ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝነታቸዉ እንደሚለቁ አሳዉቀዋል።
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport
ትላንት የተደረጉ ጨዋታዎች
🏴 በእንግሊዝ ካራባኦ ካፕ ግማሽ ፍፃሜ
ቶተንሀም 1-0 ሊቨርፑል
🇪🇹በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ
ሐዋሳ ከተማ 0-1 ባህርዳር ከተማ
ድሬደዋ ከተማ 0-0 ኢትዮጵያ ቡና
🇪🇸በስፔን ሱፐር ካፕ
አትሌቲኮ ቢልባኦ 0-2 ባርሴሎና
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport
🏴 በእንግሊዝ ካራባኦ ካፕ ግማሽ ፍፃሜ
ቶተንሀም 1-0 ሊቨርፑል
🇪🇹በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ
ሐዋሳ ከተማ 0-1 ባህርዳር ከተማ
ድሬደዋ ከተማ 0-0 ኢትዮጵያ ቡና
🇪🇸በስፔን ሱፐር ካፕ
አትሌቲኮ ቢልባኦ 0-2 ባርሴሎና
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport
🚨 ሮናልድ አራዉሆ ወደ ዩቬንቱስ በዉሰት ዉል የሚያደርገዉ ዝዉዉር ከስምምነት ተደርሷል።
በቀጣይ ሳምንት ዝዉዉሩ ይፋ ሊሆንም ይችላል።
➛ [repubblica]
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport
በቀጣይ ሳምንት ዝዉዉሩ ይፋ ሊሆንም ይችላል።
➛ [repubblica]
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport
🚨 የብሬንትፎርዱ ተጫዋች ብሬይን ምብዌሞ ለክረምቱ የዝዉዉር መስኮት በአርሰናል የዝዉዉር ዝርዝር ዉስጥ ይገኛል።
➛ [Plettigoal]
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport
➛ [Plettigoal]
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport
🚨 ዌስትሀም ዩናይትዶች የቼልሲዉን ተጫዋች ኬርናን ዴዉስብሪ ሀልን በዉሰት የማስፈረም ፍላጎት አላቸዉ።
➛ [Independent]
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport
➛ [Independent]
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport
🚨 ዎልቭሶች ኢማኑኤል አግባዶን ከ ሬምስ በአራት ዓመት ከግማሽ ዉል በአጠቃላይ በ 20 ሚልዮን ዩሮ ማስፈረም ችለዋል።
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport
🚨 ኢንተርሚላኖች የአርሰናሉን ተጫዋች ኦሌክሳንደር ዚንቼንኮን ለማስፈረም ጥያቄ ለማቅረብ እያዘጋጁ ነዉ።
➛ [The Sun]
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport
➛ [The Sun]
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport
🚨 ዎልቭስ እና ኢፕስዊች ታዉን ኬሊቺ ኤህናቾን ለማስፈረም ከሴቪያ ጋር ንግግሮችን ጀምረዋል።
➛ [footyinsider247]
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport
➛ [footyinsider247]
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport
Forwarded from Botton Creater ✅
ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል
የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ!
በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ
የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ!
በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ