🚨የአርሰናሉ ተጫዋች ኢትሀን ንዋኔሪ ያስተናገደዉን ጉዳት ተከትሎ ለጥቂ ሳምንታት ከሜዳ እንደሚርቅ ሚኬል አርቴታ አረጋግጧል።
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport
💔4❤2
🚨ክሪስታል ፓላሶች ጆቤ ቤሊንግሀምን ለማስፈረም ወደ 22 ሚልዮን ፓዉንድ ለማቅረብ ተዘጋጅተዋል።
➛ [TBRFootball]
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport
➛ [TBRFootball]
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport
🚨ዩቬንቱሶች ራንደል ኮሎ ሙአኒን ለማሳፈረም ማሳደዳቸዉን እያፋጠኑት ይገኛል። ፔስጂ ግን ለተጫዋቹ ቢያንስ 50 ሚልዮን ዩሮ ይፈልጋሉ።
➛ [David_Ornstein]
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport
➛ [David_Ornstein]
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport
🚨 ቼልሲዎች የቀድሞ ተጫዋቻቸዉን ማርክ ጉሂን መልሰዉ ከክሪስታል ፓላስ ማስፈረም ይፈልጋሉ።
➛ [Sky Kaveh]
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport
➛ [Sky Kaveh]
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport
👍3❤1😎1
🚨 ኦሎምፒያኮሶች የማንችስተር ዩናይትዱን ተጫዋች አንቶኒን ለማስፈረም በተጫዋቹ ሁኔታ ላይ ዓይናቸዉን ጥለዋል። ተጫዋቹን በዚህ ወር በዉሰት ለማስፈረምም ይሞክራሉ።
➛ [LianosKostas]
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport
➛ [LianosKostas]
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport
👍7
🚨 ሎስ ብላንኮሶቹ ቀጣዩን ዙር ተቀላቀሉ!
በኮፓ ዴል ሬይ ዉድድር ከሜዳቸዉ ዉጪ አቅንተዉ የተጫወቱት ሪያልማድሪዶች ዲፖርቲቫ ሚኔራን 5 ለ 0 በሆነ ሰፊ ዉጤት ማሸነፍ ችለዋል።
ለማድሪድ ግቦቹንም ፌዴሪኮ ቫልቬርዴ ፣ ኤድዋርዶ ካማቪንጋ ፣ አርዳ ጉለር ሁለት ግቦች እንዲሁም ሉካ ሞድሪች አስቆጥረዋል።
ሞድሪች ዛሬም ማስቆጠሩን ተከትሎ በተከታታይ ጨዋታዎች ማስቆጠር የቻለ ሲሆን በሪያል ማድሪድ ቤት የ 13 ዓመታት ቆይታዉ የመጀመሪያ የኮፓ ዴል ሬይ ግቡን በዛሬዉ ዕለት ማግኘት ችሏል። የ 39 ዓመቱ ተጫዋች ዛሬ ተቀይሮ ሲወጣ ትልቅ ጭብጨባ የተደረገለትም ሲሆን በተቃራኒ ቡድን ደጋፊዎች ጭምር ትልቅ የክብር ጭብጨባ ተደርጎለታል።
ሎስ ብላንኮሶቹ ግን ከዛሬ ድላቸዉ በኃላ በዉድድሩ የመጨረሻ 16 መቀላቀል ችለዋል።

👍7❤1
🚨 ሮዝናሪዎቹ ዋንጫዉን ተጎናፀፉ!
በጣልያን ሱፐር ካፕ የፍፃሜ ጨዋታ በደርቢ ዴላ ማዶኒያ ኤሲ ሚላኖች ከመመራት ተነስተዉ ዉጤት ቀልብሰዉ ኢንተር ሚላንን 3 ለ 2 በሆነ ዉጤት በማሸነፍ የዋንጫዉ ባለቤት መሆን ችለዋል።
በጨዋታዉ ኢንተሮች በላዉታሮ ማርቲኔዝ እና መህዲ ታሬሚ ግብ ሲመሩ የነበሩ ቢሆንም ኤሲ ሚላኖች ከመመራት ተነስተዉ ግን ቲዮ ኸርናንዴዝ ፣ ክሪስታይን ፑልሲች እና የማሸነፊያ ግቧን ባለቀ ሰዓት ደግሞ ታሚ አብርሀም አስቆጥሮ ኤሲ ሚላኖች የጣልያን ሱፐር ካፕ አሸናፊ መሆን ችለዋል።
የሚላን አዲሱ አሰልጣኝ ሰርጂዮ ኮንሴሳኦ በሚላን ቤት ዩቬንቱስን እና ኢንተር ሚላንን ገጥሞ ሁለቱንም ማሸነፍ ችሏል።

👍15
🚨 ለመላዉ የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለጌታችን እየሱስ ክርስቶሰ ልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ!
መልካም የገና በዓል ይሁንላችሁ!
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport
መልካም የገና በዓል ይሁንላችሁ!
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport
❤10🙏3
🏴 ዛሬ በእንግሊዝ ካራባኦ ካፕ ግማሽ ፍፃሜ የሚደረግ ጨዋታ
05:00 | አርሰናል ከ ኒውካስትል ዩናይትድ
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport
05:00 | አርሰናል ከ ኒውካስትል ዩናይትድ
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport
🚨 ሳዉዲ ፕሮ ሊጎች በዚህ ወር ካሴሚሮን እንደሚያስፈርሙ ተስፋ አድርገዋል።
አል ናስር የተጫወቹ መዳረሻ የመሆን ዕድሉ ሰፊ ነዉ ፤ ክርስቲያኖ ከ ካሴሚሮ ጋር ዳግም መጣመር ይፈልጋል።
➛ [Telegraph]
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport
አል ናስር የተጫወቹ መዳረሻ የመሆን ዕድሉ ሰፊ ነዉ ፤ ክርስቲያኖ ከ ካሴሚሮ ጋር ዳግም መጣመር ይፈልጋል።
➛ [Telegraph]
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport
👍4
🚨 የኖቲንግሀሙ ተከላካይ ሙሪሎ በኖቲንግሀም ቤት የሚያቆየዉን አዲስ ዉል ለማደስ በንግግር ላይ ይገኛል።
➛ [SkyKaveh]
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport
➛ [SkyKaveh]
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport
😱5👍2
🚨 አርቢ ሌፕዚሾች ኖህ ኦካፎርን ለማስፈረም ከ ኤሲ ሚላን ጋር በንግግር ላይ ይገኛሉ።
➛ [Fabrizio Romano]
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport
➛ [Fabrizio Romano]
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport
🚨 ኮቢ ሜይኖ ከማንችስተር ዩናይትድ ለመልቀቅ ከወሰነ ተጫዋቹን ለማስፈረም የሚደረገዉን ፉክክሬ ቼልሲዎች እየመሩት ይገኛሉ።
➛ [ChrisWheellerDM]
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport
➛ [ChrisWheellerDM]
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport
❤🔥3
🚨 አርሰናሎች የፔስጂዉን ተጫዋች ሊ ካንግ ኢንን በዉሰት የማስፈረም ፍላጎት አላቸዉ።
➛ [TheAthleticFC]
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport
➛ [TheAthleticFC]
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport
🚨 NEW:-
ማንችስተር ዩናይትዶች በ ፋይናንሻል ፌር ፕሌይ ህግ ምክንያት ኮቢ ሜይና እና አሌሀንድር ጋርናች የመሳሰሉትን ተጫዋቾች ለመሸጥ ያስባሉ።
➛ [David_Ornstein]
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport
ማንችስተር ዩናይትዶች በ ፋይናንሻል ፌር ፕሌይ ህግ ምክንያት ኮቢ ሜይና እና አሌሀንድር ጋርናች የመሳሰሉትን ተጫዋቾች ለመሸጥ ያስባሉ።
➛ [David_Ornstein]
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport
💔3👍2👏1