🚨 የቱሪኑ ክለብ ድል ተጎናፅፏል!
በጣልያን ሴሪ ኤ የአስራ አንደኛ ሳምንት ጨዋታ ዩቬንቱሶች ወደ ድል የተመለሱበትን ዉጤት ያስመዘገቡ ሲሆን ዩቬንቱሶች ከሜዳቸዉ ዉጪ አቅንተዉ ተጫዉተዉ ዩዲኒዜን 2 ለ 0 ማሸነፍ ችለዋል።
ለዩቬንቱስ ግቦቹንም ኦኮይ በእራሱ መረብ ላይ እና ሳቮና ማስቆጠር ችሏል።
ግብ እስቆጣሪዉ ሳቮና በስድስት ወር ጊዜ ዉስጥ ከጣልያን ሴሬ ሲ ወደ ሴሪ ኤ ያደገ ተጫዋች ነዉ።
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport

👍7
🚨 ፓሪ ሰን ዠርማ ድል አድርጓል!
በፈረንሳይ ሊግ ኧ አስረኛ ሳምንት ጨዋታ ፔዤ በኦስማን ዴምቤሌ ብቸኛ ግብ ታግዘዉ ሌንስን 1 ለ 0 በሆነ ጠባብ ወጤት ማሸነፍ ችለዋል።
ድሉንም ተከትሎ የሊጉ መሪ የሆኑት ፔዤዎች ከተከታዩ ሞናኮ ጋር ያላቸዉን የነጥብ ልዩነት ወደ ስድስት ነጥብ አስፍተዋል።
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport
በፈረንሳይ ሊግ ኧ አስረኛ ሳምንት ጨዋታ ፔዤ በኦስማን ዴምቤሌ ብቸኛ ግብ ታግዘዉ ሌንስን 1 ለ 0 በሆነ ጠባብ ወጤት ማሸነፍ ችለዋል።
ድሉንም ተከትሎ የሊጉ መሪ የሆኑት ፔዤዎች ከተከታዩ ሞናኮ ጋር ያላቸዉን የነጥብ ልዩነት ወደ ስድስት ነጥብ አስፍተዋል።
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport
👍6
🚨 የኮሎ ሙአኒ እና ፔስጂ እጣፋንታ?
በፈረንሳይ ሊግ ኧ በዛሬዉ ዕለት ፔዤ ሌንስን 1 ለ 0 በረቱበት ጨዋታ ፈረንሳዊዉ አጥቂ ራንደል ኮሎ ሙአኒ ዛሬም ለፔስጂ ግልጋሎትን መስጠት አልቻለም።
ኮሎ ሙአኒ አሁን ላይ በፈረንሳይ ሊግ ኧ በተከታታይ 3 ጨዋታዎች አንድም ደቂቃ መጫወት አልቻለም።
ሙአኒ ዛሬ ደግሞ ጭራሽም አላሟሟቀም።

👍6😱4
🚨 በአቻ ዉጤት ተለያይተዋል!
በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ አስረኛ ሳምንት ጨዋታ እና ብርቱ ፉክክር በታየበት ጨዋታ ዎልቭስ ከ ክሪስታል ፓላስ 2 አቻ በሆነ ዉጤት ሊለያዩ ችለዋል።
ለዎልቭስ ግቦቹን ጆርገን ስትራንድ ላርሰን እና ዣኦ ጎሜዝ ሲያስቆጥሩ ለፓላስ ደግሞ ትሬቮህ ቻሎባህ እና የቻነቷን ግብ ደግሞ ማርክ ጉሂ ማስገኘት ችሏል።
ዎልቭስ አሁንም በሊጉ መጨረሻ ደረጃን ይዘዉ ይገኛሉ።

👍3💔1
🚨 ዲያስ ለሳምንታት ከሜዳ ይርቃል!
የማንችስተር ሲቲ አሰልጣኝ የሆኑት ፔፕ ጓርድዮላ ተከላካያቸዉ ሩበን ዲያስ በጉዳት ምክንያት ቀጣዮቹ ሁለት የማንችስተር ሲቲ ጨዋታዎች እንደሚያመልጡት አረጋግጠዋል።
በዚህም ፖርቹጋላዊዉ ተከላካይ ከኢንተርናሽናል ብሬክ በኃላ ወደ ሜዳ ይመለሳል ማለት ነዉ።
"SHARE" @dynamicsport

👍6❤1😱1
🚨 ራፋኤል ሊያኦ በኤሲ ሚላን ለሶስተኛ ጊዜ በአራት ጨዋታዎች ተቀያሪ ወንበር ላይ ተቀምጧል።
ፖዉሎ ፎንሴካ የሰጡት አስተያየት:-
"ምርጫዬን መርጫለሁ። ምንም ፀብ የለም። ዝርዝር ጉዳይ ዉስጥ መግባት አልፈልግም። የግል ርዕሰ ጉዳይ ነዉ። ሞንዛን ለመግጠም ይህ ትክክለኛዉ ስኳድ ነዉ።"
"በቀጣይ ሳምንት ከሪያልማድሪድ ጋር እንጫወታለን። ተጫዋቾቹን እየመራሁኝ ነዉ።"
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport
ፖዉሎ ፎንሴካ የሰጡት አስተያየት:-
"ምርጫዬን መርጫለሁ። ምንም ፀብ የለም። ዝርዝር ጉዳይ ዉስጥ መግባት አልፈልግም። የግል ርዕሰ ጉዳይ ነዉ። ሞንዛን ለመግጠም ይህ ትክክለኛዉ ስኳድ ነዉ።"
"በቀጣይ ሳምንት ከሪያልማድሪድ ጋር እንጫወታለን። ተጫዋቾቹን እየመራሁኝ ነዉ።"
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport
👍4👀4😡3
🚨 ዶርትሙንድ ወደ ድል ተመለሱ!
በጀርመን ቡንደስሊጋ የአስረኛ ሳምንት ተጠባቂ በነበረዉ ጨዋታ ቦሪሽያ ዶርትሙንዶች ከመመራት ተነስተዉ አርቢ ሌፕዘሽን 2 ለ 1 ማሸነፍ ችለዋል።
ለዶርትሙንድ ግቦቹን ቢዬር እና ጉይራሲ ሲያስቆጥሩ ለሌፕዚሽ ከሽንፈት ያልታደገችዉን ግብ ሴስኮ አስቆጥሯል።
የኑሩ ሻሂን ቡድን የሆኑት ዶርትሙንዶች ከሶስት ተከታታይ ሽንፈት በኃላም ወደ ድል ተመልሰዋል። የሁለቱ ቡድን ግንኙነት ግን ባለፉት 3 ጨዋታወች የዛሬዉን ጨምሮ 13 ግቦች ተስተናግደዉበታል።

👍4
ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች
🏴 በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ
11:00 | ቶተንሀም ከ አስቶን ቪላ
01:30 | ማንችስተር ዩናይትድ ከ ቼልሲ
🇪🇹በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ
09:00 | ባህር ዳር ከተማ ከ ወላይታ ድቻ
01:00 | ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ አርባምንጭ
🇪🇸በስፔን ላሊጋ
10:00 | አትሌቲኮ ማድሪድ ከ ላስፓልማስ
12:15 | ባርሴሎና ከ ኢስፓኞል
02:30 | ሴቪያ ከ ሪያል ሶሴዳድ
05:00 | አትሌቲክ ቢልባዎ ከ ሪያል ቤቲስ
🇩🇪በጀርመን ቡንደስሊጋ
11:30 | ፍራይበርግ ከ ሜንዝ
01:30 | ሞንቼግላድባህ ከ ወርደር ብሬመን
🇫🇷በፈረንሳይ ሊግ 1
11:00 | ቶሉስ ከ ሬምስ
01:00 | አክዥሬ ከ ሬንስ
01:00 | ሌ ሃቬር ከ ሞንፔሌ
04:45 | ናንትስ ከ ማርሴ
🇮🇹በጣልያን ሴሪ ኤ
08:30 | ናፖሊ ከ አታላንታ
11:00 | ቶሪኖ ከ ፊዮርንቲና
02:00 | ቬሮና ከ ሮማ
04:45 | ኢንተር ከ ቬንዚያ
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport
🏴 በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ
11:00 | ቶተንሀም ከ አስቶን ቪላ
01:30 | ማንችስተር ዩናይትድ ከ ቼልሲ
🇪🇹በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ
09:00 | ባህር ዳር ከተማ ከ ወላይታ ድቻ
01:00 | ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ አርባምንጭ
🇪🇸በስፔን ላሊጋ
10:00 | አትሌቲኮ ማድሪድ ከ ላስፓልማስ
12:15 | ባርሴሎና ከ ኢስፓኞል
02:30 | ሴቪያ ከ ሪያል ሶሴዳድ
05:00 | አትሌቲክ ቢልባዎ ከ ሪያል ቤቲስ
🇩🇪በጀርመን ቡንደስሊጋ
11:30 | ፍራይበርግ ከ ሜንዝ
01:30 | ሞንቼግላድባህ ከ ወርደር ብሬመን
🇫🇷በፈረንሳይ ሊግ 1
11:00 | ቶሉስ ከ ሬምስ
01:00 | አክዥሬ ከ ሬንስ
01:00 | ሌ ሃቬር ከ ሞንፔሌ
04:45 | ናንትስ ከ ማርሴ
🇮🇹በጣልያን ሴሪ ኤ
08:30 | ናፖሊ ከ አታላንታ
11:00 | ቶሪኖ ከ ፊዮርንቲና
02:00 | ቬሮና ከ ሮማ
04:45 | ኢንተር ከ ቬንዚያ
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport
👍3
ሩድ ቫኒስትሮይ 🗣
"ከአሞሪም ጋር እዚህ መቆየት? እዚህ ያለሁት ልረዳ ነዉ። በምክትል አሰልጣኝነት የምሰራዉ ለማን ዩናያትድ ብቻ ይሆናል። በዚህ ሚና በጣም እየተዝናናሁኝ ነዉ ማለት አለብኝ።"

😍10👍4🤡1
🚨 ሊቨርፑሎች በጥር የዝዉዉር መስኮት ስኳዳቸዉን ማጠናከር የሚፈልጉ ሲሆን በሪያልማድሪዱ አማካኝ አዉሬሊን ቹአሚኒ ላይም ፍላጎት አላቸዉ።
➛ [TEAMtalk]
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport
➛ [TEAMtalk]
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport
👍6
🚨 ቼልሲዎች በክረምቱ የዝዉዉር መስኮት የዶርትመንዱን አጥቂ ካሪም አዴዬሚን ለማስፈረም ዓይናቸዉን ጥለዋል።
ተጫዋቹ የሊቨርፑሎችም ኢላማ ነዉ።
➛[Football Insider]
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport
ተጫዋቹ የሊቨርፑሎችም ኢላማ ነዉ።
➛[Football Insider]
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport
👍4
ሩድ ቫኒስትሮይ ስለ ጆሽዋ ዜርክዚ 🗣
"ጆሽዋ ዜርክዚ ለማንችስተር ዩናይትድ በጣም ጥሩ ተጫዋች ይሆናል።
"ብዙ ተሰጥኦ አለዉ ፤ በጥሩ ዕድሜ ላይ ይገኛል። የሚያሳድጋቹ ብዙ አቅሞች አሉት እናም ጊዜ መስጠት አለብን።"
"ከቀን ወደ ቀን እየተሻሻለ ይመጣል እናም በጣም ጥሩ ተጫዋች ይሀናል።"
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport
"ጆሽዋ ዜርክዚ ለማንችስተር ዩናይትድ በጣም ጥሩ ተጫዋች ይሆናል።
"ብዙ ተሰጥኦ አለዉ ፤ በጥሩ ዕድሜ ላይ ይገኛል። የሚያሳድጋቹ ብዙ አቅሞች አሉት እናም ጊዜ መስጠት አለብን።"
"ከቀን ወደ ቀን እየተሻሻለ ይመጣል እናም በጣም ጥሩ ተጫዋች ይሀናል።"
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport
👍9
🚨 የፈረንሳይ ሊግ ኧ የወሩ ምርጥ ተጫዋች!
የፈረንሳይ ሊግ ኧ የኦክቶበር ወር የወሩ ምርጥ ተጫዋት ዕጩዎችን ይፋ አድርጓል። በዚህም መሠረት:-
- የሊሉ ግብጠባቂ ቼቫሊየር
- የሴንቲኢቴኑ ዳቪታሽቪሊ
-የፔስጂዉ ባርኮላ ዕጩ ሆነዉ ቀርበዋል።
"SHARE" @dynamicsport
@dynamicsport
የፈረንሳይ ሊግ ኧ የኦክቶበር ወር የወሩ ምርጥ ተጫዋት ዕጩዎችን ይፋ አድርጓል። በዚህም መሠረት:-
- የሊሉ ግብጠባቂ ቼቫሊየር
- የሴንቲኢቴኑ ዳቪታሽቪሊ
-የፔስጂዉ ባርኮላ ዕጩ ሆነዉ ቀርበዋል።
"SHARE" @dynamicsport
@dynamicsport
👍5
🚨 አሰልጣኝ ፍሬዉ ወደ ዩጋንዳ!
አሠልጣኝ ፍሬው ኃይለገብርኤል የዩጋንዳውን የሴቶች ክለብ ለማሰልጠን ስምምነት ላይ መድረሳቸው ታውቋል።
የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድንን የሴካፋ ሻምፒዮን ያደረጉት አሠልጣኝ ፍሬው ኃይለ ገብርኤል በጥር ወር መጨረሻ ለአራት ዓመታት ካገለገሉበት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ኃላፊነታቸው ከተነሱ በኋላ ያለ ስራ የቆዩ ሲሆን በመጨረሻም ወደ ዩጋንዳ ማምራታቸው ተረጋግጧል።
አሠልጣኝ ፍሬውን ለማስፈረም የተስማማው ካምፓላ ኩዊንስ የሴቶች ክለብ ነው። የፉፋን የሱፐር ሊግ ውድድር አንድ ጊዜ ማሸነፍ የቻለው ካምፓላ ኩዊንስ የዘንድሮውን የውድድር ዓመት በቻርለስ አይኮህ እየተመራ ቢጀምርም ከ5 ጨዋታዎች ማግኘት ከሚጠበቅበት 15 ነጥቦች ዘጠኙን ብቻ በማሳካቱ እና በኩዋምፔ ሙስሊም ሌዲስ በ4 ነጥብ የደረጃ ሰንጠረዡን መሪነት በመበለጡ የክለቡ አመራሮች የአሰልጣኝ ለውጥ ለማድረግ ወስነዋል። በዚህም ኢትዮጵያዊው አሠልጣኝ ፍሬው ቡድኑን እንዲመራ መወሰናቸው ታውቋል።
➛[ሶከር ኢትዮጵያ]

👍4❤1
🚨 ኒዉካስትሎች ተጫዋች አስፈረሙ!
ኒዉካስትል ዩናይትዶች ታዳጊ ተጫዋች ያስፈረሙ ሲሆን ቫክታንግ ሳሊያ የተባለ ተጫዋች ከ ዳይናም ትቢሊሲ ከተባለ ቡድን ማስፈረም ችለዋል።
ተጫዋቹ አሁን ላይ 17 ዓመቱ ላይ የሚገኝ ሲሆን ልክ 18 ዓመቱን ሲይዝ ማግፒሶችን ሙሉ በ ሙሉ የሚቀላቀል ይሆናል።
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport
ኒዉካስትል ዩናይትዶች ታዳጊ ተጫዋች ያስፈረሙ ሲሆን ቫክታንግ ሳሊያ የተባለ ተጫዋች ከ ዳይናም ትቢሊሲ ከተባለ ቡድን ማስፈረም ችለዋል።
ተጫዋቹ አሁን ላይ 17 ዓመቱ ላይ የሚገኝ ሲሆን ልክ 18 ዓመቱን ሲይዝ ማግፒሶችን ሙሉ በ ሙሉ የሚቀላቀል ይሆናል።
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport
👍3🤪2
ኤድዋርዶ ካማቪንጋ 🗣
"ቪኒ ሁሌም እንደቀለደ ነዉ። ሲሸነፍም ይቀልዳል ሲያሸንፍም እንዲሁ የበለጠ ይቀልዳል።
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport
"ቪኒ ሁሌም እንደቀለደ ነዉ። ሲሸነፍም ይቀልዳል ሲያሸንፍም እንዲሁ የበለጠ ይቀልዳል።
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport
🥰9👍1😍1
🚨 ናፖሊዎች ሽንፈት ቀመሱ!
በጣልያን ሴሪ ኤ አስራ አንደኛ ሳምንት ጨዋታ የሊጉ መሪ የሆኑት ናፖሊዎች በሜዳቸዉ በ አታላንታ የ 3 ለ 0 ሽንፈትን አስተናግደዋል።
ለአታላንታ ግቦቹን አዴሞላ ሉክማን ሁለት ግብ ሲያስቆጥር ቀሪዋን ግብ ማቲዮ ሬቴጊ ማስቆጠር ችሏል።
አታላንታዎች ድሉን ተከትሎ ወደ ሁለተኛ ደረጃ ከፍ ማለት ችለዋል። ከመሪዉ ናፖሊም በሶስት ነጥብ ብቻ ይርቃሉ።

👍6😱1😭1