🚨መድፈኞቹ ሽንፈት አስተናግደዋል!
በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ አስረኛ ሳምንት ጨዋታ ኒዉካስል በሜዳቸዉ ሴንት ጄምስ ፓርክ አርሰኔልን አስተናግደዉ 1 ለ 0 በሆነ ዉጤት ማሸነፍ ችለዋል።
ለማግፒሶቹ ብቸኛዉን የማሸነፊያ ግብም አሌክሳንደር አይዛክ ማስቆጠር ችሏል።
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport
በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ አስረኛ ሳምንት ጨዋታ ኒዉካስል በሜዳቸዉ ሴንት ጄምስ ፓርክ አርሰኔልን አስተናግደዉ 1 ለ 0 በሆነ ዉጤት ማሸነፍ ችለዋል።
ለማግፒሶቹ ብቸኛዉን የማሸነፊያ ግብም አሌክሳንደር አይዛክ ማስቆጠር ችሏል።
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport
😁5
🚨 አርሰናሎች በፕሪሚየር ሊጉ በተከታታይ ሁለት ከሜዴ ዉጪ ጨዋታዎች ሽንፈት አስተናግደዋል። ይህም ሲሆን ከ2022 በኃላ ለመጀመሪያ ጊዜያቸዉ ነዉ።
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport
👍6😍1
🚨 ኒዉካስትል ዩናይትዶች ከባለፈዉ የዉድድር ዓመት ጀምሮ በፕሪሚየር ሊጉ በሜዳቸዉ ከለንደን ክለቦች ጋር ያላቸዉ ሪከርድ:-
WWWWWWWW
▫️ጎል ያስቆጠሩት: 23
▫️ክሊንሺቶች: 6
▫️ያስተናገዱት ግብ: 5
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport
WWWWWWWW
▫️ጎል ያስቆጠሩት: 23
▫️ክሊንሺቶች: 6
▫️ያስተናገዱት ግብ: 5
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport
👍4
ኢያን ራይት ስለ አርሰናል አቋም 🗣
"የዋንጫ ተፎካካሪ ነዉ ተብሎ ለሚታሰብ ቡድን በጣም ደካማ አቋም ነበር።
በቡድኑ ምንም ጉልበት አልነበረም። በጣም የሚገመት ነበር።"
"SHARE" @dynamicsport
@dynamicsport
"የዋንጫ ተፎካካሪ ነዉ ተብሎ ለሚታሰብ ቡድን በጣም ደካማ አቋም ነበር።
በቡድኑ ምንም ጉልበት አልነበረም። በጣም የሚገመት ነበር።"
"SHARE" @dynamicsport
@dynamicsport
👍7
🚨 OFFICIAL:-
የቀድሞዉ የቼልሲ ተጫዋች ማይክል ኢሴን የአሰልጣኝነት ላይሰንሰን በይፋ ማግኘት ችሏል።
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport
የቀድሞዉ የቼልሲ ተጫዋች ማይክል ኢሴን የአሰልጣኝነት ላይሰንሰን በይፋ ማግኘት ችሏል።
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport
👍2
🚨 ሊቨርፑሎች በጥር የዝዉዉር መስኮት ትሬንት አሌክሳንደር አርኖልድን ለሪያልማድሪድ ለመሸጥ ተዘጋጅተዋል። ነገርግን ከ 50 ሚልዮን ዩሮ ባላነሰ ዋጋ ብቻ ነዉ።
➛ [Defensa Centra]
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport
➛ [Defensa Centra]
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport
👍5👎2🥴1
🚨 ባቫሪያኖቹ ድል ቀንቷቸዋል!
በጀርመን ቡንደስሊጋ አስረኛ ሳምንት ጨዋታ ባየርንሙኒክ ዩኒየን በርሊንን 3 ለ 0 በሆነ ዉጤት ማሸነፍ ችለዋል።
ለሙኒክ ግቦቹን ሀሪ ኬን ሁለት ግብ ሲያስቆጥር ቀሪዋን ግብ ኪንግስሌይ ኮማን ማስቆጠር ችሏል።
ኬን ዛሬ ሁለት ግብ ካስቆጠረ በኃላ በቡንደስሊጋዉ 60ኛ የግብ ተሳትፎዉን ማድረግ ችሏል።

👍5❤1
🚨 ቀያዮቹ ድል ሲቀናቸዉ ሲቲዝኖቹ ሽንፈት ቀምሰዋል!
በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ በተመሳሳይ ሰዓት በተደረጉ የአስረኛ ሳምንት ጨዋታዎች ሊቨርፑል ከመመራት ተንስተዉ ብራይተንን 2 ለ 1 ረተዋል።
ብሬይተኖች በፌርዲ ካድዮግሊ ግብ መሪ የነበሩ ቢሆንም ሊቨርፑሎች ግን ኮዲ ጋክፖ እና ሞሀመድ ሳላህ ባስቆጠሩት ግብ ታግዘዉ ከመመራት ተነስተዉ ማሸነፍ ችለዋል።
ከሜዳቸዉ ዉጪ ወደ ቫይታሊቲ ስታድየም አቅንተዉ የተጫወቱት ማንችስተር ሲቲዎች ሳይጠበቅ ሽንፈት ያስተናገዱ ሲሆን በበርንማዉዝ 2 ለ 1 ተረተዋል።
ለበርንማዉዝ አንቶኒ ሴሜኒዮ እና ኢቫኒልሰን ሲያስቆጥሩ ለሲቲ ከሽንፈት ልትታደግ ያልቻለችዉን ግብ ጆስኮ ቫርድዮል አስቆጥሯል።
በሌላ ጨዋታ አስደናቂ አቋምን እያስመለከቱ የሚገኙት ኖቲንግሀም ፎረስቶች ዌስትሀምን በሰፊ ዉጤት 3 ለ 0 በማሸነፍ ደረጃቸዉን ወደ ሶስተኛ ደረጃ ከፍ ማድረግ ችለዋል። እንዲሁም ኢፕስዊች ታዉን ከ ሌስተር ሲቲ 1 አቻ ሲለያዩ ሳዉዝሀምፕተን ኤቨርተንን 1 ለ 0 ረተዋል።

👍6🔥1👌1
🚨 የሊቨርፑሉ ኮከብ ሞሀመድ ሳላህ አሁን ላይ ከ ሮቢ ፎዉለር የበለጠ ግቦችን በፕሪሚየር ሊጉ ማስቆጠር ችሏል።
ሮቢ ፎዉለር - 163 ግቦች
ሞሀመድ ሳላህ - 164 ግቦች
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport
ሮቢ ፎዉለር - 163 ግቦች
ሞሀመድ ሳላህ - 164 ግቦች
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport
👏4🫡4
🚨 ጆስኮ ቫርዲዮል አሁን ላይ በፕሪሚየር ሊጉ ባለፉት ስምንት ከሜዳ ዉጪ ጨዋታዎች ስድስት ግቦችን ማስቆጠር ችሏል።😳
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport
👀5🔥4😱2
🚨 አርኔ ስሎት በሊጉ በመጀመሪያ 10 ጨዋታቸዉ ብዙ ጨዋታዎችን ያሸነፉ የሊቨርፑል አሰልጣኝ መሆን ችለዋል። 😲🔴
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport
👍7🔥2🥴2❤1👏1🫡1
🚨 BREAKING!
የቀድሞዉ የሪያል ማድሪድ ተጫዋች ማርሴሎ እና ክለቡ ፍሉሚኔንሴ በጋራ ስምምነት ወላቸዉን በይፋ አቋርጠዋል።
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport
የቀድሞዉ የሪያል ማድሪድ ተጫዋች ማርሴሎ እና ክለቡ ፍሉሚኔንሴ በጋራ ስምምነት ወላቸዉን በይፋ አቋርጠዋል።
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport
👍8😢4
🚨 በክረምቱ የዝዉዉር መስኮት ክለቦች የግላቸዉ ሊያደርጉበት የሚባሉበት ተጫዋች እንደሚሆን ጥርጥር የሌለዉ ግብፃዊዉ አጥቂ ዘንድሮ አስደናቂ ብቃትን ማሳየት ቀጥሎበታል።
ኦማር ማርማሽ ዘንድሮ ለኢንትራ ፍራንክፈርት:-
- 14 ጨዋታዎች
- 12 ጎሎች
- 9 አሲስቶች
ዛሬ አሰደናቂ የቅጣት ምት ጎል አስቆጥሯል።
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport
ኦማር ማርማሽ ዘንድሮ ለኢንትራ ፍራንክፈርት:-
- 14 ጨዋታዎች
- 12 ጎሎች
- 9 አሲስቶች
ዛሬ አሰደናቂ የቅጣት ምት ጎል አስቆጥሯል።
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport
👍12🔥3😱2
🚨 ሚዲያዉ በሚገባቸዉ ልክ አድናቆትን እየቸራቸዉ አይገኝም!
ሆኖምግን ኖቲንግሀም ፎረስትን አለማድነቅ ንፉግነት ነዉ። አቋማቸዉ በዚሁ ይቀጥላል ወይ የሚለዉ ጥያቅ ምልክት ዉስጥ ቢገባም ፎረስትን ግን በአሁናዊ ሁኔታ አለማድነቅ አይቻልም።
አሰልጣኙ ኑኖ ኤስፔርቶ እና ተጫዋቾቹ ተገቢዉን አድናቆት አላገኙም ቦርዱም እንዲሁ....
በነገራችን ላይ ኖቲንግሀም ፎረስቶች ከ1988 በኃላ ለመጀመሪያ ጊዜ በሊጉ የደረጃ ሰንጠረዥ ቶፕ 4 ዉስጥ መቀመጥ ችሏል። እንደሚታወቀዉ ሶስተኛ ደረጃ ላይ ይገኛሉ።
🎩👏🏻 Credits to Nottingham Forest

💯13👍8👏2❤1🫡1
🚨 ማንቸስተር ዩናይትዶች በዚህ ሳምንት በጊዚያዊ አሰልጣኛቸዉ ሩድ ቫኒስትሮይ እየተመሩ ሌስተር ሲቲ 5 ለ 2 በሆነ ሰፊ ዉጤት ባሸነፉበት ጨዋታ በዚህ ሳምንት ህይወታቸዉ ላለፈዉ ቻስ ባንክስ ክብር ሰተዉ ነበር።
ቻስ ባንክስ ማን ናቸዉ?
ቻስ ባንክስ ማለት በማንችስተር ዩናይትድ የአካል ጉዳታኞች ደጋፊዎች ማህበር ዋና ፀሀፊ ነበሩ።
እኚህ ግልሰብ የአካል ጉዳተኞች ልምድን ለማሻሻል ደከመኝ ሳይሉ የሰሩ ሲሆኑ በማንችስተር ዩናይትድ ብቻ ሳይሆን በመላዉ እግርኳስ ለዓመታቶች አገልግለዋል።
በዚህ ሳምንት ግን በ74 ዓመታቸዉ ከዚች ዓለም በሞት ተለይተዋል።

👍7🙏3🕊1