Telegram Web
🚨 አስቂኙ ጆዜ ሞሪኒሆ!

አወዛጋቢዉ አሰልጣኝ ጆዜ ሞሬኒሆ ዛሬ ቡድናቸዉ ፌነርባቺ ባለቀ ሰዓት አስቆጥሩ ትራብዞንስፖስን ሲረቱ በደስታ ወደ ሜዳዉ ገብተዉ እንደ ተጫዋች በጉልበታቸዉ ተንሸራተዋል!😂

ጆዜ 🤝 የእግርኳስ ድምቀት

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
😁205😍1🤣1
ፖል ፖግባ 🗣

"ለመመለስ እየተዘጋጀሁኝ ነዉ ፤ ቃል እገባለሁ።"


"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
🙏10👍4❤‍🔥11
🚨 በመጨረሻ 16 የሚገናኙት ታዉቀዋል!


በጀርመን DFB ፖካል ዉድድር በመጨረሻ 16 የሚገናኙ ቡድኖች የታወቁ ሲሆን ከዛ መካከል ባየርንሙኒክ ከ ባየር ሊቨርኩሰን ጋር ተገናኝተዋል።


"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍9🔥2👌1
🚨 ሩበን አሞሪም ማንችስተር ዩናይትድን ለመረከብ 8 ቀናቶች ይቀረዋል!


"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
😍15👍3🙏3
ሩድ ቫኒስትሮይ 🗣

"እዚህ ያለሁት ክለቡን ለመርዳት ነዉ። ከአዲሱ አሰልጣኝ ስር ሆኜ እሰራለሁ እናም የክለቡን ዕድገት እናረጋግጣለን።"


"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
😍16👍3🫡1
ቡሩኖ ፈርናንዴዝ 🗣


"ሁሌም 100% እሰጣለሁ እናም ይህንን ኤሪክ ቴን ሀግ ያዉቃል።"


"ቴን ሀግን አዉርቸዋለሁ እናም ይቅርታ ጠይቄዋለሁ። በመሄዱ ተበሳጭቼ ነበር እናም ልረዳዉ ሞክሬ ነበር።"


"ጎል እያስቆጠርኩኝ አልነበረም ፣ ጎል እያስቆጠርንም አልነበረም እና ሀላፊነት ይሰማኛል።"


"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍5🫡3😢1
ፍራንክ ላምፓርድ 🗣


"ማንችስተር ዩናይትዶች ምናልባትም በሊጉ መጥፍ ፕረሲንግ የሚያደርጉ ቡድን ናቸዉ።"


"SHARE" @dynamicsport
@dynamicsport
👍8🥴1
🚨 ኢንተር ወሳኝ ድል አስመዘገቡ!

በጣልያን ሴሪ ኤ አስራ አንደኛ ሳምንት ጨዋታ ኢንተርሚላን ከሜዴቸዉ ዉጪ አቅንተዉ ቬኒሲያን ገጥመዉ በላዉታሮ ማርቲኔዝ ብቸኛ ግብ ታግዘዉ 1 ለ 0 ማሸነፍ ችለዋል።

ኢንተሮች ድሉንም ተከትሎ ከመሪዉ ናፖሊ ጋር ያላቸዉን የነጥብ ልዩነት ወደ 1 ነጥብ አጥብበዋል።

"SHARE" @dynamicsport
@dynamicsport
👍51
ትላንት የተደረጉ ጨዋታዎች

🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ

ቶተንሀም 4-1 አስቶን ቪላ
ማንችስተር ዩናይትድ 1-1 ቼልሲ

🇪🇹በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ

ባህር ዳር ከተማ 0-0 ወላይታ ድቻ
ቅዱስ ጊዮርጊስ 1-0 አርባምንጭ

🇪🇸በስፔን ላሊጋ

አትሌቲኮ ማድሪድ 2-0 ላስፓልማስ
ባርሴሎና 3-1 ኢስፓኞል
ሴቪያ 0-2 ሪያል ሶሴዳድ
አትሌቲክ ቢልባዎ 1-1 ሪያል ቤቲስ

🇩🇪በጀርመን ቡንደስሊጋ

ፍራይበርግ 0-0 ሜንዝ
ሞንቼግላድባህ 4-1 ወርደር ብሬመን

🇫🇷በፈረንሳይ ሊግ 1

ቶሉስ 1-0 ሬምስ
አክዥሬ 4-0 ሬንስ
ሌ ሃቬር 1-0 ሞንፔሌ
ናንትስ 1-2 ማርሴ

🇮🇹በጣልያን ሴሪ ኤ

ናፖሊ 0-3 አታላንታ
ቶሪኖ 0-1 ፊዮርንቲና
ቬሮና 3-2 ሮማ
ኢንተር 1-0 ቬንዚያ

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍3
ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች

🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ

05:00 | ፉልሃም ከ ብሬንትፎርድ

🇪🇹በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ

10:00 | መቻል ከ አዳማ
01:00 | ኢትዮጵያ መድን ከ መቀሌ 70 እንደራት

🇪🇸በስፔን ላሊጋ

05:00 | ሴልታ ቪጎ ከ ሄታፌ 

🇮🇹በጣልያን ሴሪ ኤ

02:30 | ኢምፖሊ ከ ኮሞ
02:30 | ፓርማ ከ ጄኖዋ
04:45 | ላዚዮ ከ ካግሊያሪ


"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍4
🚨 BREAKING!


የአርሰናሉ ስፖርቲንግ ዳይሬክተር ኤዱ ከአርሰናል የሚለቁ ይሆናል።

[SamiMokbel81_DM]


"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
💔5👍3
🚨 NEW:-


ቶተንሀሞች የሶን ሁንግ ሚንን ዉል ለተጨማሪ አንድ ዓመት የማራዘም ያላቸዉን አማራጭ ተጠቅመዉ ሊያድሱ ዉሉን ተቃርበዋል።


➛ [TeleFootball]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
🔥6👍3🕊1
🚨 ቼልሲዎች በጥር የዝዉዉር መስኮት ለተከላካያቸዉ ቤንዮት ባድያሺል የሚቀርብላቸዉን ጥያቄ ለመቀበል ተዘጋጅተዋል።

➛ [FootMercato]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍4
🚨 ሩበን አሞሪም ማንችስተር ዩናይትዶች ከናፖሊ ኪቪቻ ክቫራትስኬሊያን እንዲያስፈርሙለት ይፈልጋል።

➛ [CaughtOffside]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍12🙏5
🚨 BREAKING!


ፍራንክ ላምፓርድ የሮማ አሰልጣኝ ለመሆን ዕጩ ነዉ።

ሮማዎች ኢቫን ጁሪችን ለማሰናበት ከወሰኑ ላምፓርድ ጁሪችን ሊተካ ይችላል።

➛ [Plettigoal]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍3😁1🙏1
🚨 የአል ሂላሉ ተጫዋች ኔይማር በሚያሚ መሬት ገዝቷል።

ኔይማር 26 ሚልዮን ዶላር አዉጥቶ የገዛ ሲሆን 13,000 ካሬ የሚሆን ቤት ለመስራት አቅዷል።


ኔይማር ከዚህ በኃላ እንደሆነም ስሙ ከኢንተር ሚያሚ ጋር የተያያዘዉ ተገልጿል።


"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍6
🚨 NEW:-


የማንችስተር ዩናይትዱ ተጫዋች ሜሰን ማዉንት ከጉዳቱ አገግሞ ወደ ልምምድ ተመልሷል።


ሆኖምግን ማዉንት ከኢንተርናሽናል ብሬክ በፊት ለጨዋታ ላይደርስ ይችላል።

➛ [StevenRailston]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
🙏4👍2
🚨 OFFICIAL:-


ኤዱ ጋስፐር ከአርሰናል ስፖርቲንግ ዳይሬክተርነቱ በይፋ ለቋል።


"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍5
🚨 ሩበን አሞሪም ቡድናቸዉ ስፖርቲንግ ሊዝበን ነገ ማንችስተር ሲቲን ስለሚገጥሙበት ጨዋታ:-


"ዉጤቱ አሉታዊ (ኔጌቲቭ) ከሆነ ስለ እኔ የሚጠበቀዉ አጠባበቅ ዝቅ ይላል።"


"ነገርግን ካሸነፍን ደግሞ አዲሱ ሰር አሌክስ ፈርጉሰን እንደመጣ ያስባሉ።"


"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍12😁2
🚨 ኖቲንግሀም ፎረስቶች ማትያስ ቴሌን ከባየርንሙኒክ የማስፈረም ፍላጓት አላቸዉ። ቀድሞዉኑም በግንኙነት ላይ ናቸዉ።

➛ [Plettigoal]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍6
2025/07/13 22:21:37
Back to Top
HTML Embed Code: