"ዕድሎቹ አሉ"
የበባየርንሙኒክ ዳይሬክተር የሆኑት ማክስ ኤቤርል የመስመር ተከላካይ ተጫዋቻቸዉ አልፎንሶ ዴቪስ በቡድናቸዉ አዲስ ዉል ያድስ እንደሆነ ተጠይቀዉ ዕድሎቹ እንዳሉ ተናግረዋል።
ካናዳዊዉ የግራ መስመር ተመላላሽ ተከላካይ በባቫሪያኖቹ ቤት ያለዉ ዉል በቀጣዩ ክረምት እንደሚጠናቀቅ ይታወቃል።
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport

🤪2🤔1
🚨 አስቶን ቪላዎች ድጋፉቸዉን አሳዩ!
በዚህ ሳምንት አጋማሽ ላይ በስፔን ቫሌንሺያን ጨምሮ በደረሰዉ ከባድ የአዉሎ ንፋስ እና የጎርፍ አደጋ ከ 100 በላይ ሰዎች በአሳዛኝ ሁኔታ ህይወታቸዉ ማለፉ ይታወቃል።
ከዚህ ጋር ተያይዞም አስቶን ቪላዎች የተከሰተዉን ክስተት ተከትሎ ወደ ሜዳ ለማሟቅ በሚገቡበት ሰዓት ለቫሌንሺያ ክለብ ድጋፋቸዉን የሚያስይ ፅሁፍ ቲሸርታቸዉ ላይ አድርገዉ ገብተዋል።
አስቶን ቪላዎች ከደቂቃዎች በኃላ ከቀኑ 11:00 ላይ ከሜዳቸዉ ዉጪ አቅንተዉ ቶተንሀምን የሚገጥሙ ይሆናል።

👍5👏1🫡1
🚨 የኤል ቾሎ ልጅ አስቆጥሯል!
በስፔን ላሊጋ የአስራ ሁለተኛ ሳምንት ጨዋታ አትሌቲኮ ማድሪዶች ላስ ፓላስማስን 1 ለ 0 እየመሩ ለእረፍት ወደ መልበሻ ክፍል ያመሩ ሲሆን ለሎስ ሮጂ ብላንኮሶቹ ግቧንም የአትሌቲኮ ማድሪዱ አሰልጣኝ ዲዬጎ ሴሞኒ ልጅ የሆነዉ ጊዉሊያኖ ሴሞኒ አስቆጥሯል።
ለአትሌቲኮ ያስቆጠረዉም የመጀመሪያ ግቡ ሲሆን የግቧን መታሰቢያነት ለቫሌንሺያ ሰዎች አድርጓል።👏

❤2👏2
🚨 ስፐርስ ድል አደረገዋል!
በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የአሰረኛ ሳምንት ጨዋታ ቶተንሀም ከመመራት ተነስተዉ አስቶን ቪላን በሰፊ ዉጤት 4 ለ 1 መርታት ችለዋል።
ለስፐርሰ ግቦቹን ዶምኒክ ሶላንኪ ሁለት ግቦች ሲያስቆጥር ቀሪዎቹን ብሬናን ጆንሰን እና ጄሚስ ደግሞ ከቅጣት ምት ማስቆጠር ችሏል።
ለአስቶን ቪላ ከሽንፈት ያልታደገችዉን ግብ ሞርጋን ሮጀርስ ማስቆጠር ችሏል።
ድሉን ተከትሎ ቶተንሀሞች ወደ ሰባተኛ ደረጃ ከፍ ብለዋል።

👍3
🚨 ማንችስተር ዩናይትድ ከ ቼልሲ ባለፉት 10 ጨዋታዎች ሲገናኙ በሁለቱም ቡድን በኩል የተለያዩ 10 አሰልጣኞች ቡድናቸዉን መርተዋል።
➛ [BBC Sport]
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport
➛ [BBC Sport]
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport
👀3🙊1
የ 10ኛ ሳምንት እንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ እጅግ ተጠባቂ ጨዋታ
⏰ እረፍት
ማን ዩናይትድ 0⃣ ➖ 0⃣ ቼልሲ
🏟️ ኦልድትራፎርድ
"SHARE" @dynamicsport
@dynamicsport
⏰ እረፍት
ማን ዩናይትድ 0⃣ ➖ 0⃣ ቼልሲ
🏟️ ኦልድትራፎርድ
"SHARE" @dynamicsport
@dynamicsport
🚨 በዘንድሮ የዉድድድድ ዓመት በፕሪሚየር ሊጉ እንደ ኖኒ ማዱኬ ብዙ አንግል የገጨበት ተጫዋች የለም።(3)
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport
👍5❤1
🚨 ባርሳ በድል ቀጥሏል!
በስፔን ላሊጋ የ አስራ ሁለተኛ ሳምንት ጨዋታ ባርሴሎና ኤስፓኞልን 3 ለ 1 በሆነ ዉጤት በማሸነፍ የላሊጋ መሪነቱን አጠናክሯል።
ለባርሳ ግቦቹን ዳኒ ኦልሞ ሁለት ግቦን ሲያስቆጥር ራፊንሃ ቀሪዋን አንድ ግብ ማስቆጠር ችሏል።
"SHARE" @dynamicsport
@dynamicsport
በስፔን ላሊጋ የ አስራ ሁለተኛ ሳምንት ጨዋታ ባርሴሎና ኤስፓኞልን 3 ለ 1 በሆነ ዉጤት በማሸነፍ የላሊጋ መሪነቱን አጠናክሯል።
ለባርሳ ግቦቹን ዳኒ ኦልሞ ሁለት ግቦን ሲያስቆጥር ራፊንሃ ቀሪዋን አንድ ግብ ማስቆጠር ችሏል።
"SHARE" @dynamicsport
@dynamicsport
👍6
🚨 ተከባብረዉ ተለያይተዋል!
በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የአስረኛ ሳምንት የሳምንቱ ተጠባቂ ጨዋታ ማንችስተር ዩናይትድን ከ ቼልሲ አገናኝቶ ጨዋታዉ 1 ለ 1 በሆነ አቻ ዉጤት ተጠናቋል።
ለማን ዩናይትድ ቡሩኖ ፈርናንዴዝ በፍፁም ቅጣት ምት ሲያስቆጥር ለ ቼልሲ የአቻነቷን ግብ ሞይሰስ ካይሴዶ አስቆጥሯል።

👍5
🚨 ቡሩኖ ፈርናንዴዝ ዘንድሮ በፕሪሚየር ሊጉ በኤሪክ ቴን ሀግ ስር በ 9 ጨዋታዎች ካስቆጠረዉ (0) ይልቅ ለሩድ ቫኒስትሮይ በአንድ ጨዋታ ያስቆጠረዉ (1) ግብ ይበልጣል።
"SHARE" @dynamicsport
@dynamicsport
"SHARE" @dynamicsport
@dynamicsport
👍9
🚨 ማንችስተር ዩናይትዶች ዘንድሮ በፕሪሚየር ሊጉ 24 ትላልቅ ዕድሎችን አባክነዋል። ይህም ከየትኛዉም ክለብ በላይ ነዉ።
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport
👎2
🚨 ከ2021/22 የዉድድስ ዓመት ጀምሮ እንደ ቡሩኖ ፈርናንዴዝ ብዙ የግብ ተሳትፎዎችን ማድረግ የቻለ አማካኝ ተጫዋች የለም። (83 የግብ ተሳትፎዎች) 🔝
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport
👍5🔥1😍1
🚨 ፈረሰኞቹ ድል ቀንቷቸዋል!
በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሰባተኛ ሳምንት ጨዋታ ቅዱስ ጊዮርጊሶች አማኑኤል ኤርቦ ባለቀ ሰዓት ባስቆጠረዉ ብቸኛ ግብ ታግዘዉ አርባምንጭ ከተማን 1 ለ 0 በሆነ ዉጤት ማሸነፍ ችለዋል።
ከዚህ ጨዋታ በፊት በተደረገዉ ሌላ ጨዋታ ደግሞ ባህርዳር ከተማ ከ ወላይታ ድቻ ያለ ግብ 0 ለ 0 በሆነ አቻ ዉጤት ተለያይተዋል።

👍7
ፖል ስኮልስ 🗣
"ለመመልከት ከባድ ጨዋታ ነበር። ከሁለቱ አጋጣሚዎች በስተቀር በጨዋታዉ ብዙ ጥራቶች አልነበሩም። አቻዉ ፍትሀዊ ዉጤት ነዉ።"

👍4