Telegram Web
🚨 በዘንድሮ የዉድድር ዓመት በአዉሮፓ ታላላቅ 5 ሊጎች እንደ ራፊኒሀ ብዙ ዕድሎችን የፈጠረ ተጫዋች የለም።(44)


"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍41👏1
🚨 ሰርጅዮ አግዌሮ ስለ ዴክላን ራይስ 🗣


"ለእኔ ዴክላን ራይስ በጣም ጥሩ ተጫዋች ነዉ እናም ምርጥ አማካኝ ከሆኑት ከ ሰርጂዮ ቡስኬት ፣ ከሮድሪ እና ከካሴሚሮ በእኩል ደረጃ ላይ የሚገኝ ተጫዋች ነዉ።"


"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
😁10👍3
🚨 ሩበን አሞሪም ራከርድ ሰበረ!

የማንችስተር ዩናይትዱ አዲስ አሰልጣኝ ሩበን አሞሪም ከፖርቹጋል ተነስቶ ወደ ማንችስተር ሲጓዝ የሩበን አሞሪም የግል ጀት በዕለተ ሰኞ በዓለም ላይ ብዙዎች የተከታተሏት ጀት ነበረች።


ወደ 11,000 የሚጠጉ ሰዎች የሩበን አሞሪምን ጀት ሲከታተሉ ነበር።😳✈️

[Mail Sport]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
❤‍🔥10👍5🔥5👀4😍2
🚨 ኢንተርሚላኖች በጣልያን ሴሬ ሲ ላይ የሚጫወት ሁለተኛ ቡድን ለመፍጠር እየሰሩ ይገኛሉ።

ይህ የተሻለ የዉድድር ቦታ በሆነ ቦታ ላይ ተጫዋቾችን ለማሳደግ እና ወደ ዋናዉ ቡድን ለማምጣት የሚረዳቸዉ ይሆናል።

ዩቬንቱስ ፣ ኤሲ ሚላን እና አታላንት እንዲህ አንድ ቡድን አላቸዉ።

"SHARE" @dynamicsport
@dynamicsport
👍91
🚨 NEW:-


የሪያልማድሪዱ ግብጠባቂ ቲብዋ ኮርቱዋ የቤልጂየም ኤፌ ዋና ስራ አስኪያጅ የሆኑት ፒተር ዊሊያምስ አግኝተዉት ወደ ቤልጂየም ብሔራዊ ቡድን ይመለስ እንደሆነ ለማየት አግኝተዉት ኮርቱዋ የቡድኑ አሰልጣኝ ዶምኒክ ቴዴስኮ እስካለ ድረስ እንደማይጫወት በድጋሚ አሳዉቋቸዋል።


➛ [MarioCortegana]


"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍6😱31😐1
🚨 የባርሴሎናዉ ተጫዋት ራፊኒሀ የብራዚል አዲሱ 10 ቁጥር ማልያ ለባሽ ይሆናል።

➛ [TNTSports]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👀9👍5
🚨 BREAKING!


ዳኛዉ ዴቪድ ኩት አሁን ላይ ደግሞ ኮኬን ሲስቡ የሚያሳይ ቪድዮ ተገኝቶባቸዋል።


"SHARE" @dynamicsport
@dynamicsport
🙊9👍1😁1
🚨 ፌዴሪኮ ኬሳ በሊቨርፑል የመጫወቻ ጊዜ ለማግኘት ከተቸገረ በኃላ ደስተኛ አይደለም እናም በጥር የዝዉዉር መስኮት ወደ ሴሪ ኤ ሊመለስ ይችላል።

➛ [Inter Live]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍1
🚨 NEW:-


የኤቨርተኑ ተጫዋት ጃረድ ብራንትዌይት በጉዳት ምክንያት ከእንግሊዝ ብሔራዊ ቡድን ተቀንሶ ወደ ኤቨርተን ተመልሷል።


ጃረል ኳንሳህ በምትኩ ተጠርቷል።


"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍8
ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች

🌍በአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ

10:00 | ሌሶቶ ከ ሴንትራል አፍሪካ
10:00 | ደቡብ ሱዳን ከ ኮንጎ
11:00 | ብሩንዲ ከ ማላዊ
12:00 | ማዳጋስካር ከ ቱንዝያ
12:00 | ኒጀር ከ ሱዳን
12:00 | ሩዋንዳ ከ ሊቢያ
04:00 | ቡርኪና ፋሶ ከ ሴኔጋል
04:00 | ናይጄሪያ ከ ቤኒን

🇪🇺በአውሮፓ ኔሽንስ ሊግ

04:45 | ቤልጅየም ከ ጣልያን
04:45 | ፈረንሳይ ከ እስራኤል
04:45 | ግሪክ ከ እንግሊዝ
04:45 | ስሎቫንያ ከ ኖርዌይ

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍2
🚨 OFFICIAL:-


ሮማዎች ክላዉዲዮ ራኔሪን አዲሱ አሰልጣኛቸዉ አድርገዉ በይፋ ሾመዋል።


"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍3
🚨 JUST IN:-


ዣቢ አሎንሶ በዉድድር ዓመቱ መጨረሻ ከባየር ሊቨርኩሰን ይለቃል።


በቀጣይ የዉድድር ዓመት ሪያልማድሪድን እንደሚቀላቀልም ሁሉም እየጠቆሙ ይገኛል።


➛ [Eurosport_ES]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍4
🚨የባየርንሙኒኩ ተጫዋች ዣኦ ፓሊኒሀ ጉዳት አስተናግዶ ከፖርቹጋል ብሔራዊ ቡድን በመልቀቅ ወደ ባየርንሙኒክ ተመልሷል።


"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍1
🚨 የአርሰናሉ ተጫዋች ቤን ኃይት በቶማስ ቱሄል ስር ወደ እንግሊዝ ብሔራዊ ቡድን ለመመለስ ዝግጁ ነዉ።

[Talk Sport]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍4
አሌክሳንደር ሴፌሪን 🗣


"የጨዋታ መጠኑን ከቀነስን የተጫዋቾች ደሞዝም መቀነስ አለበት። ሌላ አማራጭ የለም።"


"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍5👀4😁2
🚨 ሩበን አሞሪም ለመጀመሪያ ጊዜ ኦልድትራፎርድን ጎብኝቷል።


"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍6😍4🙏1
🚨 OFFICIAL:-


አዲሱ የክለቦች ዓለም ዋንጫ ይፋ ሆኗል!


"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
3👍2
🚨 ማንችስተር ዩናይትዶች በክረምቱ ቪክቶር ጊዬክሬሽን ለማስፈረም ለስፖርቲንግ ሊዝበን ገንዘብ እና ጅሽዋ ዜርክዜን ለማቅረብ ፍቃደኞች ናቸዉ።

[CaughtOffside]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
❤‍🔥5👍2👌2🙏1
2025/07/09 22:04:38
Back to Top
HTML Embed Code: