Telegram Web
🚨 OFFICIAL:-


ማርቲን ኦዴጋርድ በዚህ ወር ለኖርዌይ እንደማይጫወት አረጋግጧል።


"SHARE" @dynamicsport
@dynamicsport
👍6
🚨 ማንችስተር ዩናይትድ እና ፒኤስጂ ለሃሪ ኬን የ130 ሚሊየን ዩሮ ሂሳብ እያዘጋጁ ነው ተብሏል።

[El Nacional]

የባየር ሙኒኩ አጥቂ 31 አመቱ እንደሆነ ከግምት በማስገባት ይህን መረጃ ለማመን ከ 1- 10 ስንት ይሰጡታል?

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
🤣20👍4🥴4🤡1
🚨 𝗕𝗥𝗘𝗔𝗞𝗜𝗡𝗚: ዊሳም ቤን ይድር በፆታዊ ጥቃት ጥፋተኛ ሆኖ ተገኝቷል።

የሁለት አመት የእገዳ ቅጣት እና 5,000 ዩሮ ቅጣት እንዲሁም ለተጎጂዋ 6,500 ዩሮ እንዲከፍል ተደርጓል።

[RMCsport]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍4
🚨 ሞ ሳላህ እና ሊቨርፑል አዲስ ኮንትራት ለማስፈረም አሁንም እየተነጋገሩ ነው። ነገርግን ሁለቱም ወገኖች በድርድር በጣም የተራራቁ ናቸው።

ሳላህ ከሳዑዲ አረቢያ እና ከአውሮፓ የተውጣጡ ክለቦችን ጨምሮ ብዙ አማራጮች ያሉት ሲሆን በክረምቱ ኮንትራቱ የሚተናቀቅ ይሆናል።

[Plettigoal]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍102
🚨 ግርሀም ፖተር የሮማ አሰልጣኝ ለመሆን በሮማ ራዳር ስር ይገኛሉ።

➛ [Gazzetta_it]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍7
🚨 በአርባምንጭ ከተማ የሚገነባው ዓለም አቀፍ ስቴዲየም ግንባታው 37%ፐርሰንት ደርሷል ተብሏል።


የአፍሪካ ዋንጫ እና የአለም አቀፍ ማጣሪያ ጨዋታዎችን ማስተናገድ የሚችል እንደሆነ የተነገረለት ይህ ስታዲየም 30ሺ ተመልካች የመያዝ አቅም እንዳለው ለማወቅ ተችሏል።

የካፍንና የፊፋን እስታዳርድ የሚያሟላው  እስታዲየም ካታጎሪ ሶስት ውስጥ የሚገኝ ሲሆን እስከ 30ሺ ተመልካች ማስተናገድ የሚችል ስቴዲየም መሆኑ ተገልጿል።

ይህ ሁሉን አቀፍ እዲያሟላ ተደርጎ እየተገነባ  ያለው ዘመናዊ እስታዲየም  አጠቃላይ የግንባታ ወጪዉ 3 ቢሊዮን ብር ሲሆን የመጀመሪያ ዙር ስራ 6 ወር እና ቀጣይ ሁለተኛ ዙር ምዕራፍ በ6 ወር በአጠቃላይ በአንድ አመት ለማጠናቀቅ ታቅዷል።

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍11
🚨 OFFICIAL:-


ቪኒሽየስ ጁኒየር የሪያልማድሪድ የወሩ ምርጥ ተጫዋች በመባል ተመርጧል።


"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍13
🚨 OFFICIAL:-


የማንችስተር ዩናይትዱ ተከላካይ ሊሳንድሮ ማርቲኔዝ ግጭት ከደረሰበት በኃላ ከአርጀንቲና ስኳድ ተቀንሷል። ወደ ማንችስተር ይመለሳል።


[gastonedul]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍11
🚨 የባየርንሙኒኩ ተከላካይ ኤሪክ ዳየር በዉደድር ዓመቱ መጨረሻ ከባየርንሙኒክ በነፃ ወኪል የመልቀቅ ዕድሉ ሰፊ ነዉ።


የመጨረሻ ዉሳኔዉ የጀርመኑ ክለብ አንድ ወይስ ሁለት ተከላካይ ያስፈርማል የሚለዉ ላይ የተመሰረተ ነዉ።


➛ [Plettigoal]


"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍8
🚨BREAKING:-


ጃፓናዊዉ ካዙዮሺ ሚዉራ በቀጣይ የዉድድር ዓመት ለሱዙካ በመጫወት ወደ እግርኳሱ ለመመለስ እንዳሰበ አሳዉቋል።


ሚዉራ አሁን ላይ 57 ዓመቱ ላይ ነዉ የሚገኘዉ!🤯


"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
🤣14👀4👍3🙊1
🚨 ኑኖ ሜንዴዝ በፔስጂ ቤት የሚያቆየዉን አዲስ ዉል ለማደስ ከስምምነት ለመድረስ ተቃርብዋል።


➛ [RMCSport]


"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍10
🚨 ዩቬንቱሶች በጥር የዝዉዉር መስኮት ጆሽዋ ዜርክዚን ለማስፈረም ፍላጎት አላቸዉ።


በቦሎኛ አብሮት የሰራዉ ቲያጎ ሞታ ተጫዋቹ ከዱሳን ቭላሆቪች ጋር እንዲፎካከር ይፈልጋል።


➛ [tuttosport]


"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍14🙏4👎1
🚨 NEW:-


የቀድሞዉ የሌስተር ሲቲ አሰልጣኝ ክላዉዶ ራኔሪ አዲሱ የሮማ አሰልጣኝ ለመሆን ስማቸዉ በስፋት ተያይዟል።

አሰልጣኙ ከክለቡ ባለቤቶች ጋር ለመገናኘትም ወደ ለንደን በረዋል።


[Sky Sport]


"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
7👍5🙏2
🚨 በዘንድሮ የዉድድር ዓመት በፕሪሚየር ሊጉ እንደ ኑሳዪር ማዝራዊ ብዙ ታክሎችን ማድረግ የቻለ ተጫዋች የለም።

➛ [WhoScored]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👏12👍5❤‍🔥2
🚨 ክሪስቶፈር ኑኩንኩ ወደ ማንችስተር ዩናይትድ ለማቅናት ፍላጎት ይኖረዋል።

➛ [SportsPeteO]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍13
🚨 ቶተንሀሞች የማንችስተር ሲቲዉን ተጫዋች ጃክ ግሪሊሽን የማስፈረም ፍላጎት አላቸዉ።


[Football Insider]


"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👌5👍2🤡1
🚨 OFFICIAL:-


የባርሴሎናዉ ተጫዋች አንሱ ፋቲ ባጋጠመዉ ጉዳት ለአራት ሳምንታት ከሜዳ ይርቃል።


"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
💔3👍2😭1
🚨 NEW:-


ኤፌዉ ሮድሪጎ ቤንታኩር ደቡብ ኮሪያዎች ላይ የዘረኝነት ጥቃት አድርሷል በሚል የረጅም ጊዜ እገዳ ሊጥልበት ተቃርቧል።


የሰባት ጨዋታ እገዳ ሊጣልበት ይችላል።


➛ [SamiMobel81_DM]


"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍6❤‍🔥2😢1😡1
🚨 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሴቶን ቡድን በካፍ ቻምፕዮንስ ሊግ የምድብ ሁለተኛ ጨዋታቸዉን አድርገዉ ዛሬም ሽንፈት ያስተናገዱ ሲሆን በማሜሎዲ ሰንዳዉንስ 4 ለ 0 በሆነ ዉጤት ተረተዋል።


"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍2😁1🤨1
🚨 BREAKING!


ክላዉዶ ራኔሪ የሮማ አዲስ አሰልጣኝ ይሆናሉ።


[Dimarzio]


"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍7😁2
2025/07/09 08:51:16
Back to Top
HTML Embed Code: