Telegram Web
🚨 ሩበን አሞሪም በመጀመሪያ የልምምድ ክፍለጊዜዉ!

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
😍5👍2🤡1🥴1
🚨 ማርከስ ራሽፎርድ ፣ አንቶኒ ፣ ሉክ ሾዉ ፣ ሌኒ ዮሮ ፣ ታይረል ማላሲያ እና ሜሰን ማዉንት በዛሬዉ ልምምድ ላይ የነበሩ ተጫዋቾች ናቸዉ።

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍10
🚨 OFFICIAL:-


ሞርጋን ሮጀርስ በአስቶን ቪላ ቤት እስከ 2030 ድረስ የሚያቆየዉን አዲስ ዉል በይፋ አድሷል።


"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍5
🚨 ሊቨርፑሎች የኢንተርሚላኑን አጥቂ ማርከስ ቱራምን ለማስፈረም አልመዋል። ተጫዋቹ ግን የ 85 ሚልዮን ዩሮ የዉል ማፍረሻ በዉሉ ላይ ይገኛል።

➛ [Gazzetta_it]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
😁5👍1🙏1
🚨 በዘንድሮ የዉድድር ዓመት በፕሪሚየር ሊጉ ብዙ ክሊሊንሺት ያለዉ:- አንድሬ ኦናና (5)


ብዙ ግብ የሚሆኑ ኳሶችን ከግብ ከመሆን ያዳነ;- አንድሬ ኦናና(3.7)


"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍3❤‍🔥1
🚨 ጄንዋዎች ፓትሪክ ቬራን አዲሱ አሰልጣኛቸዉ አድርገዉ ቀጥረዋል።

[MatteMoretto]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍6
🚨 የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታ:


ዲ.ኮንጎ 1⃣ 2⃣ ኢትዮጵያ


"SHARE" @dynamicsport
@dynamicsport
👍8
🚨 ኮቬንቾሪ ሲቲዎች ፍራንክ ላምፓርድን አዲሱ አሰልጣኛቸዉ አድርገዉ ለመቅጠር በላቀ ንግግር ላይ ናቸዉ።

➛ [Sky Sport]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍3
🚨 ዣቢ አሎንሶ የወደ ፊት ዕጣፋንታዉን በማርች ወር ላይ ይወስናል።

➛ [jfelixdiaz]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍41
🚨 ሀሪ ማግዋየር በሩበን አሞሪም ስር በማንችስተር ዩናይትድ ያላቸዉ ሙያ ከሚያበቁ 7 ተጫዋቾች መካከል አንዱ ነዉ።

🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 ሀሪ ማግዋየር
🇩🇰 ክርስቲያን ኤሪክሰን
🇸🇪 ቪክቶር ሊንድሎፍ
🇮🇪 ጆኒ ኢቫንስ
🇳🇱 ታይረል ማላሲያ
🇧🇷 ካሴሚሮ
🇧🇷 አንቶኒ

➛ [Mirror]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
😱6👍1
🚨 የማንችስተር ሲቲዉ ተጫዋች ጄምስ ማካቲ ከጥር የዝዉዉር መስኮት በፊት በፉልሀም እና በዌስትሀም ፍላጎትን ስቧል።

[Guardian]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
🚨 ቦሪሽያ ዶርትመንዶች የጆቤ ቤሊንግሀምን ዕድገት በሰንደርላንድ በቅርበት መከታተላቸዉን ቀጥለዋል።


ቅርብ የሆነ ትስስር ያላቸዉ ሲሆን ከቤተሰቡ ጋርም ግንኙነት አድርግዋል።


ተጫዋቹ ወደ 25 ሚልዮን ፓዉንድ አከባቢ ያስወጣል።

[berger_pj]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍121
2025/07/09 00:04:53
Back to Top
HTML Embed Code: