Telegram Web
🚨 NEW:-


የኢንተር ሚያሚ አሰልጣኝ የሆኑት ታታ ማርቲኖ በግል ጉዳይ ምክንያት ከኢንተር ሚያሚ ለቀዋል።

[tombogert]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍52😱2
🚨 BREAKING!


ፔፕ ጓርድዮላ በማንችስተር ሲቲ ቤት ለተጨማሪ አንድ ዓመት የሚያቆያቸዉን አዲስ ዉል ለማደስ ከስምምነት ደርሰዋል።

በዉሉ ላይ ለተጨማሪ አንድ ዓመት የማራዘም አማራጭም አለዉ።


[The AthleticFC]


"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍9👎1😁1
🚨 ስዊድናዊዉ አጥቂ ቪክቶር ጊዮኬሬሽ ለስዊድን ሀትሪክ መስራት ችሏል።


31ኛ ጎሉ ላይ ዘንድሮ መድረስ ችሏል።🔥


"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍12🔥6👏2
ትላንት የተደረጉ ጨዋታዎች

🌍በአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ

ካሜሮን 2-1 ዝምባብዌ
ኬንያ 0-0 ናሚቢያ
ግብፅ 1-1 ቦስትዋና
ሞሪታኒያ 1-0 ኬፕ ቨርድ
ኮንጎ 0-1 ዩጋንዳ
D.R ኮንጎ 1-2 ኢትዮጵያ
ጊኒ ቢሳው 1-2 ሞንዛንቢክ
ኮትዲቫር 4-0 ቻድ
ማሊ 0-6 ኢስትዋኒ
ሴራሊዮን 0-2 ዛምቢያ
ደቡብ አፍሪካ 3-0 ደቡብ ሱዳን
ሴኔጋል 2-0 ብሩንዲ

🇪🇺በአውሮፓ ኔሽንስ ሊግ

ቦስኒያ 1-1 ኔዘርላንድ
ሀንጋሪ 1-1 ጀርመን
አልባኒያ 1-2 ዩክሬን
ሞንቴግሮ 3-1 ቱርክ
ዌልስ 4-1 አይስላንድ
ስዊድን 6-0 አዘርባጃን

🌎በደቡብ አሜሪካ ዞን አለም ዋንጫ ማጣሪያ

ኮሎምቢያ 0-1 ኢኳዶር
አርጀንቲና 1-0 ፔሩ
ቺሊ 4-2 ቬንዙዌላ
ብራዚል 1-1 ኡራጋይ

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍6
🚨 ቶተንሀሞች ክርስቲያን ሮሜሮ ተስማሚ ተተኪ ካገኙ ተጫዋቹን ለመሸጥ ያስባሉ።


[Football Insider]


"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍21
🚨 የፉልሀሙ የመሀል ተከላካይ ዮአኪም አንደርሰን በሊቨርፑል እና በቶተንሀም እየታሰቡ ከሚገኙ ስሞች መካከል አንዱ ነዉ።

[CaughtOffside]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍42
🚨 OFFICIAL:-


ፓትሪክ ቬራ የጄንዋ አዲሱ አሰልጣኝ ሆኖ በይፋ ተሹሟል።


"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍4😍3
🚨 ጋላታሳራይ የቶተንሃሙን አምበል ሶን ሄንግ-ሚንን ለማስፈረም ይፈልጋሉ ።

የተጨዋቹ ኮንትራት በውድድር አመቱ መጨረሻ ይጠናቀቃል።

[Fanatic]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
2👍1
🚨 አርሰናሎች የሪያል ማድሪዱን የ 19 ዓመት ተጫዋች አርዳ ጉለር የማስፈረም ፍላጎት አላቸዉ።


ጉለር በማድሪድ የመጫወቻ ጊዜ ለማግኘት መቸገሩ ይታወቃል።

[Sport]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍41
🚨 አርሰናል አሌክሳንደር ኢሳክን ዋነኛ የአጥቂ ኢላማቸው አድርገውታል።

ኒውካስትል ደግሞ ዶሚኒክ ካልቨርት ሌዊን እና ጆናታን ዴቪድን ተተኪ አድርገው ይቆጥሯቸዋል።

ሁለቱም በክረምቱ የዝውውር ጊዜ ነፃ ወኪሎች የሚሆኑ ተጨዋቾች ናቸው።

[TEAMtalk]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍3
Dÿñámîç śpőrt🇪🇹
🚨 ጆናታን ዴቪድ 🗣 "ባርሴሎና ሁሌም እየደገፍኩት ያደኩት ቡድን ነዉ።" "አንድን ቡድን እየደገፍክ ስታድግ ለእነሱ መጫወት ህልምህ ነዉ።" ➛ [The AthleticFC] "Share" @dynamicsport               @dynamicsport
🚨 ባርሴሎናዎች የሊሉን አጥቂ ጆናታን ዴቪድን ለማስፈረም እየተከታተሉ ይገኛሉ እናም ተጫዋቹ ወደ ክለባቸዉ ለመምጣት ባለዉ ህልምም ግንዛቤ አላቸዉ።

[ffpolo]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍2
🚨 ኦሎምፒክ ሊዮን ራያን ቼርኪን ለማስፈረም የሚፈልግ ብድን 25 ሚሊየን ፓውንድእንዲክፍል ይፈልጋሉ።

ሊቨርፑል እና ባየር ሊቨርኩሰን ተጨዋችን ለማስፈረም ፉክክር ያደርጋሉ።

[footmercato]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍3
🚨 የቀድሞዉ የሊቨርፑል አሰልጣኝ የርገን ክሎፕ በ2022 ለሞሀመድ ሳላህ ምትክ አንቶኒን ለማስፈረም ፈልገዉ ነበር።

[Mail Sport]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
🤣10😁4👍2🙊1
🚨 የኖቲንግሀም ፎረስት ባለቤት ኢቫንጊሎስ ማሪናኪስ የብራዚሉን ክለብ ቫስኮ ዳ ጋማን ለመግዛት በንግግር ላይ ናቸዉ።

[TeleFootball]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍2
🚨 ዣቪ እና ሀቭየር ማሻራኖ በኢንተር ሚያሚ ታታ ማርቲኖን ለመተካት አማራጭ ሆነዉ ቀርበዋል።


ሁለቱም የቀድሞ የሊዮኔል ሜሲ የቡድን አጋር ናቸዉ።

[MiamiHerald]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍8🕊1
🚨 ቼልሲዎች ተጫዋቻቸዉ ኤንዞ ፈርናንዴዝ 120 ሚልዮን ዩሮ እንደሚያስወጣ ለሪያል ማድሪዶች ነግረዋቸዋል።

[Defensa Central]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍3🤣2👎1🥱1
🚨 ቼልሲዎች በባርሴሎናዎቹ ተጫዋቾች ሮናልድ አራዉሆ እና ጁለስ ኩንዴ ላይ ፍላጎት አላቸዉ።

[TBRFootball]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍7
🚨 ሊዮኖች 422 ሚልዮን ፓዉንድ የሚያወጣ ዕዳ አለባቸዉ።


[Mail Sport]


"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍7🤔2💔1
🚨 ሩድ ቫኒስትሮይ በሳዉዝሀምፕተን ፣ በዎልቭስ እና በክሪስታልፓላስ ስራዎች ክፍት ሊሆኑ በመቻላቸዉ በፕሪሚየር ሊጉ መቆየት ይፈልጋል።

[SportsPeteO]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍6
2025/07/09 15:16:50
Back to Top
HTML Embed Code: