🚨 ክርስቲያን ሮሜሮ እና ማይኪ ቫን ዲ ቨን ቶተንሀም ከ ማንችስተር ሲቲ ጋር ለሚያደርጉት ጨዋታ ላይደርሱ ይችላሉ።
"SHARE" @dynamicsport
@dynamicsport
"SHARE" @dynamicsport
@dynamicsport
😱4👍1
🚨 የአርሰናሉ ተጫዋች ጆርጂኒሆ በዉድድር ዓመቱ መጨረሻ ከአርሰናል ጋር ያለዉ ዉል ሲጠናቀቅ ቤሽክታሾች ተጫዋቹን በነፃ ዝዉዉር ለማስፈረም ተስፋ አድርገዋል።
➛ [Sabah]
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport
➛ [Sabah]
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport
🚨 ክርስቲያኖ ሮናልዶ ዛሬ ከሚስተር ቢስት ጋር የነበረዉን ቪድዮ ከለቀቀ በኃላ ይህ ቪዲዮ በተለቀቀ በ30 ደቂቃ ዉስጥ ብቻ 1 ሚልዮን እይታዎችን አግኝቶ ነዉ የነበረዉ።🤯
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport
👍17❤2
🚨 የጣልያን ሴሪ ኤ ከጁን 1 - 10 የሚቆይ ልዩ የዝዉዉር መስኮት ይከፍታል። ይህም ለ2025 የክለብ ዓለም ዋንጫ ክለቦች ተጫዋቾችን ማስፈረም እንዲችሉ ነዉ።
➛ [Fabrizio Romano]
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport
➛ [Fabrizio Romano]
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport
👍11
🚨 የባየርንሙኒኩ ግብጠባቂ ማኑኤል ኑዌር ያስተናገደዉን ጉዳት ተከትሎ በቻምፕዮንስ ሊጉ ባየርንሙኒኮች ፔስጂ በሚገጥሙበት ጨዋታ ለጨዋታዉ መድረሱ አጠራጣሪ ነዉ።
➛ [L 'Equipe]
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport
➛ [L 'Equipe]
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport
👍7
🚨 አሽራፍ ሀኪሚ በፔስጂ ቤት እስከ 2029 ድረስ የሚያቆየዉን አዲስ ዉል ፈርሟል።
➛ [Fabrice Hawkins]
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport
➛ [Fabrice Hawkins]
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport
👍7🥴3
🚨 OFFICIAL;-
ፔፕ ጓርድዮላ በማንችስተር ሲቲ ቤት እስከ 2027 ድረስ የሚያቆያቸዉን አዲስ ዉል በይፋ አድስዋል።
"SHARE" @dynamicsport
@dynamicsport
ፔፕ ጓርድዮላ በማንችስተር ሲቲ ቤት እስከ 2027 ድረስ የሚያቆያቸዉን አዲስ ዉል በይፋ አድስዋል።
"SHARE" @dynamicsport
@dynamicsport
👍12❤4😁3🤬2😱1
🚨 ማንችስተር ሲቲዎች ከፔፕ ጓርድዮላ አዲስ ዉል በኃላ አጥቂያቸዉን ኧርሊንግ ሀላንድን በክለባቸዉ ለማቆየት ትልቅ ደሞዞ ሊያቀርቡለት የተዘጋጁ ሲሆን የ 100 ሚልዮን ፓዉንድ ፓኬጅ ሊያቀርቡለት ተዘጋጅተዋል።
➛ [Sun Sport]
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport
➛ [Sun Sport]
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport
👍4
🚨 ፔስጂዎች ላሚን ያማልን ለማስፈረም ከዚህ ቀደም 250 ሚልዮን ዩሮ አቅርበዉ ነበር የሚሉት ወሬዎች የዉሸት ነው ሲል አስተባብለዋል።
➛ [L 'Equipe]
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport
➛ [L 'Equipe]
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport
👍7😍1
🚨 ቤሽክታሾች በጥር የዝዉዉር መስኮት አንቶኒን ከማንችስተር ዩናይትድ በዉሰት ለማስፈረም ተዘጋጅተዋል።
➛ [aspor]
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport
➛ [aspor]
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport
🕊4👍2
🚨 ዩቬንቱሶች በጥር የዝዉዉር መስኮት ቤን ቺልዌልን በዉሰት ዉል ሊያስፈርሙ ይችላሉ።
➛ [Mail Sport]
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport
➛ [Mail Sport]
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport
👍5
🚨 OFFICIAL:-
የቶተንሀም ተጫዋቾች የሆኑት ክርስቲያን ሮሜሮ እና ማይኪ ቫን ዲ ቨን ከማንችስተር ሲቲ ጨዋታ ዉጪ ናቸዉ።
"SHARE" @dynamicsport
@dynamicsport
የቶተንሀም ተጫዋቾች የሆኑት ክርስቲያን ሮሜሮ እና ማይኪ ቫን ዲ ቨን ከማንችስተር ሲቲ ጨዋታ ዉጪ ናቸዉ።
"SHARE" @dynamicsport
@dynamicsport
😢9👍3
🚨 NEW;-
ሀቭየር ማሼራን አዲሱ የኢንተር ሚያሚ አሰልጣኝ ይሆናል። ስምምነቱ ተጠናቋል።
➛ [CLMerlo]
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport
ሀቭየር ማሼራን አዲሱ የኢንተር ሚያሚ አሰልጣኝ ይሆናል። ስምምነቱ ተጠናቋል።
➛ [CLMerlo]
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport
👍8
"እናንተ ከዩናይትድ ጋር ዋንጫ ማሳካት የማይቻል ይመስላችኋል፣ እኔ ግን የሚቻል ይመስለኛል" ሩበን አሞሪም
የማንችስተር ዩናይትዱ አዲስ አሰልጣኝ የሆነው ሩበን አሞሪም የመጀመሪያውን ጋዜጣዊ መግለጫ እየሰጠ ይገኛሉ!!
ሩበን አሞሪም የማንችስተር ዩናይትድ አሰልጣኝ ከሆነ ወዲህ የመጀመሪያውን ጋዜጣዊ መግለጫ በዛሬው እለት እየሰጠ የሚገኝ ሲሆን ለጋዜጠኙች በሰጠው አስተያየት "ክለቡ ካሰብኩት በላይ ትልቅ ነው በስሩ ብዙ ዲፓርትመንቶች ያሉት ቡድን ነው፣እንደቤቴ ነው እየተሰማኝ ያለው ሲል ተደምጧል።
"እናንተ ከማንችስተር ዩናይትድ ጋር ዋንጫ ማሳካት የማይቻል ይመስላችኋል፣ እኔ ግን የሚቻል ይመስለኛል መጨረሻውን አብረን የምናይ የምስለኛል ብሏል።
አሞሪም ክለቡን ወደ ክብር ለመመለስ እንዲያስብ ያደረገው ምንድን ነው ተብሎ ለተጠየቀው ምላሽ የስጠው አሰልጣኙ "እኔ ትንሽ ህልም አላሚ ነኝ እናም በራሴ አምናለሁ ፣ ክለቡን አምናለሁ የሚል ምላሽ ሰቷል።
አክሎም እንደ ቡድን አንድ አይነት ሀሳብ ያለን ይመስለኛል ፣ያ ሊረዳን ይችላል ደግሞም በተጫዋቾቼም አምናለሁ ብሏል ።"
አሰልጣኙም በምልመላ ውቅት ላይ "ትልቅ ሃላፊነት" እንደሚጠብቀውም ተናግሯል።

👍11👌2🤡1
🚨አርሰናል ፣ ሊቨርፑል እና ቶተንሀም ብራሂም ዲያዝ በሪያልማድሪድ ያለዉን ሁኔታ እየተከታተሉ ይገኛሉ። ተጫዋቹ በማድሪድ ቋሚ ተሰላፊ ለመሆን ተቸግሯል።
➛ [TBRFootball]
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport
➛ [TBRFootball]
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport
👍4👌1🥴1