Telegram Web
🚨 ሞሀመድ ሳላህ በሊቭርፑል አዲስ ዉል ስላልቀረበለት ተበሳጭቷል። ሳላህ በሰጠዉ አስተያየት:-


"ዲሴምበር ላይ ነን ያለነዉ ማለት ይቻላል እናም በክለቡ ለመቆየት እስካሁን ምንም ዓይነት ዉል አልቀረበለኝም። ከክለቡ የመልቀቅ ዕድሌ የሰፋ ነዉ። ተበሳጭቻለሁ።"


"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
💔6👍3
🚨 አርዳ ጉለር በሊቨርፑል ጨዋታ ቋሚ ይሆናል ተብሎ አይጠበቅም። ብራሂም ዲያዝ በቋሚነት ይጀምራል ተብሎ ይጠበቃል።

➛ [AS]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍9
🚨 ቪኒሽየር ጁኒየር ያስተናገደዉን ጉዳት ተከትሎ ለሶስት ሳምንታት ከሜዳ ይርቃል።

➛ [COPE]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍6💔41
🚨 ሊሳንድሮ ማርቲኔዝ ባስተናገደዉ ጉዳት ከ ሁለት እስከ ሶስት ሳምንት ድረስ ከሜዳ እንደሚርቅ ይጠበቃል።


➛ [UtdMenace]


"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍10
🚨 NEW:-


ሉካስ ቫዝክዌዝ ከጉዳቱ አገግሞ ተመልሷል። ለሊቨርፑል ጨዋታ ጥሪ ተደርጎለታል።


"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍9
🚨 ሉዊስ ኤንሪኬ በፔስጂ የአጥቂ አማራጮች ደስተኛ አይደሉም እናም በጥር የዝዉዉር መስኮት ማርከስ ራሽፎርድን ለማዘዋወር አቅደዋል።


[Teamtalk]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍14🙏3
🚨 OFFICIAL:-


የጂሮናወለ አሰልጣኝ ሚሼል የስፔን ላሊጋ የኖቬምበር ወር የወሩ ምርጥ አሰልጣኝ በመባል ተመርጠዋል።


"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍9
🚨 የቪኒሽየስ ጁኒየርን ጉዳት ተከትሎ ሪያልማድሪዶች ሊቨርፑልን በሚገጥሙበት ጨዋታ በግራ ክንፍ ላይ ኪልያን ምባፔ ይጫወታል።

[Marca]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍11
🚨 ክርስቲያኖ ሮናልዶ አሁን ላይ 913 ግቦች ላይ መድረስ ችሏል።

1000 ላይ ለመድረስ 87 ግቦች ብቻ ቀርተዉታል!!!🤯


"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
🔥16👍2🤮1🥴1
🚨 NEW;-


ማንችስተር ዩናይትዶች የባየር ሊቨርኩሰኑን አጥቂ ቪክተር ቦኒፌስን ከዝዉዉር ዝርዝራቸዉ መካከል አስቀምጠዉታል።

ይህ ዝዉዉር ቢፈፀም እንኳን ግን ሊፈፀም የሚችለዉ ግን በቀጣይ ክረምት ነዉ።


➛ [Plettigoal]


"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍7
🚨 OFFICIAL:-


የቶተንሀሙ ግብጠባቂ ጉግሌልሞ ቪካሪዮ በቁርጭምጭሚቱ ላይ ቀዶጥገና አድርጓል።


"SHARE" @dynamicsport
@dynamicsport
👍10😢3
🚨 BREAKING!


ዩቬንቱሶች የፔስጂዉን ተከላካይ ሚላን ስክሪኒያርን ለማስፈረም ከተጫዋቹ ጋር በቃል ደረጃ ከስምምነት ደርሰዋል።


በፔስጂ እና በዩቬንቱስ መካከል ዉይይት እየተደረገ ነዉ።


➛ [Santi_J_FM]


"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍10
ትላንት የተደረጉ ጨዋታዎች

🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ

ኒውካስትል 0-2 ዌስትሀም

🇪🇹በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ

ሀዲያ ሆሳዕና 1-0 ኢትዮጵያ ቡና
ኢትዮ ኤሌትሪክ 1-1 መቻል

🇮🇹በጣልያን ሴሪ ኤ

ኢምፖሊ 1-1 ዩድንዜ
ቬንዚያ 0-1 ሊቼ

🌎በኤዢያ ቻምፒየንስ ሊግ

አል ጋርፋ 1-3 አል ናስር


"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍2
ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች

🇪🇺በአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ

02:45 | ስሎቫን ከ ኤሲ ሚላን
02:45 | ስፓርታ ፕራግ ከ አትሌቲኮ ማድሪድ
05:00 | ባርሴሎና ከ ብረስት
05:00 | ባየር ሌቨርኩሰን ከ ሳልዝበርግ
05:00 | ባየር ሙኒክ ከ ፒኤስጂ
05:00 | ኢንተር ሚላን ከ RB ሌፕዚሽ
05:00 | ማንችስተር ሲቲ ከ ፌይኖርድ
05:00 | ስፖርቲንግ ሊዝበን ከ አርሰናል
05:00 | ያንግ ቦይስ ከ አታላንታ

🇪🇹በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ

10:00 | ወላይታ ድቻ ከ ፋሲል ከነማ
01:00 | ስሑል ሽል ከ ባህርዳር ከተማ

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍3
🚨ማንችስተር ሲቲዎች ሊያም ዴላፕን ከኢፕሲች ታውን ለመመለስ የዝውውር አንቀጽን ለመጠቀም አይፈልጉም።

[GiveMeSport]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍6
🚨ማንችስተር ዩናይትድ ቲዮ ሄርናንዴዝን እየተከታተሉ ነው! 🇫🇷

ክለቡ ለአልፎንሶ ዴቪስ ለማምጣት ቅድሚያ እየሰጠ ቢሆንም ስምምነቱ አስቸጋሪ ይሆናል።

[Plettigoal]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍2👌2
🚨 ማንችስተር ዩናይትዶች የአጥቂ መስመር ተጨዋች ለማስፈረም እያሰቡ ሲሆን የፒኤስጂውን የአጥቂ መስመር ተጨዋች ራንዳል ኮሎ ሙአኒ እና የኢንትራ ፍራንክፈርቱ ኦማር ማርሙሽ ሁለቱም የማንችስተር ዩናይትድ ራዳር ውስጥ ይገኛሉ።

[Sky Germany]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍9
🚨 ባርሴሎና የስፖርቲንግ ሊዝበኑን አጥቂ ቪክቶር ጂዮኬሬሽን በክረምቱ የዝውውር መስኮት 70 ሚሊዮን ዩሮ በማውጣት ለማስፈረም ፍላጎት አላቸው።

[SPORT]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍5🤣1
2025/07/12 09:55:54
Back to Top
HTML Embed Code: