Telegram Web
🚨 ኤሪክ ማክሲም ቹፖ-ሞቲንግ በነፃ ወኪልነት በሁለት አመት ኮንትራት የኒውዮርኩን ሬድ ቡልስ ይቀላቀላል።

[Plettigoal]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
🚨 የሳውዲ ፕሮ ሊግ ሀላፊዎች ሞ ሳላህ ክርስቲያኖ ሮናልዶ ከሚከፈለው ክፍያ የበለጠ የሚያስገኝለትትን ውል ሊያቀርቡለት ተዘጋጅተዋል። 🤑

[MailSport]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
🚨 በመንግስት ቁጥጥር ስር ያሉ ክለቦችን ከእንግሊዝ እግር ኳስ ለማገድ የቀረበው ሀሳብ በእግር ኳስ አስተዳደር ህግ ውስጥ ተካቷል።

ከጸደቀ ማንቸስተር ሲቲ እና ኒውካስል በእንግሊዝ የመጫወት ፍቃድ ለማግኘት የባለቤትነት መብትን መቀየር አለባቸው።

[TimesSport]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍5
🚨 ማንችስተር ሲቲ እና ማንችስተር ዩናይትድ ዳግላስ ሉዊዝን ከጁቬንቱስ ለማስፈረም እድል ተሰጥቷቸዋል።

[Gazzetta dello Sport]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
🚨 ባርሴሎና ፍራንኪ ዲዮንግን በክረምቱ ለመሸጥ አቅዷል።

ይህም ባሳየው ብቃት ባለመርካታቸው እና በአመት የሚያገኘውን 19 ሚሊዮን ዩሮ ደሞዝ ለመቀነስ ነው። 😳💰

[Gazzetta dello Sport]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👎1
🚨 አርሰናል 50 ሚልዮን ፓውንድ የተገመተውን አደም ዋርተንን ለማስፈረም ከክሪስታል ፓላስ ጋር ተወያይቷል።

[CaughtOffside]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
🚨 ፒኤስጂ የሌንሱን የመሀል ተከላካይ አብዱኮድር ኩሳኖቭን ለማስፈረም ከቶተንሃም ጋር ሊፎካከር ነው።

[FootMercato]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍2
🚨 ባርሴሎና የራዮ ቫሌካኖውን የቀኝ መስመር ተከላካይ የሆነውን አንድሬ ራሺዩን በሚቀጥለው ክረምት ለማስፈረም ፍላጎት አላቸው።

[MARCA]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍5
🚨ማንቸስተር ሲቲዎች በጥር የዝውውር መስኮት ብሩኖ ጉማሬሽን በማስፈረም የተጎዳውን ሮድሪን በመተካት ፔፕ ጋርዲዮላን መርዳት ይፈልጋል።

[TBRFootball]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍6
🚨ማንችስተር ዩናይትድ ክቪቻ ክቫራትስኬሊያ በ100 ሚሊዮን ዩሮ በክረምቱ የውል ማፍረሻውን በመክፈል ለማስፈረም ተዘጋጅተዋል።

ተጨዋቹ ለማንችስተር ዩናይትዶች ዋነኛ ኢላማቸው ነው ተብሏል።

[Fichajes]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
🙏6👍3👎1
🚨 ቼልሲዎች ሪይስ ጀምስን በቅርቡ ካጋጠመው ጉዳት በኋላ ለመሸጥ ተዘጋጅተዋል።

ሪያል ማድሪድ ከዚህ ቀደም ፍላጎታቸውን ማሳየታቸው አይዘነጋም።

[TBRFootball]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
🚨 አርሰናል አዲስ አጥቂ ለማስፈረም የሚያደርገውን እንቅስቃሴ በቪክቶር ጂዮኬሬስ ላይ አሳይቷል።

ነገር ግን ሩበን አሞሪም ወደ ማንቸስተር ዩናይትድ መሄዱን ተከትሎ ተጨዋቹ አሰልጣኙን የመከተል ፍላጎት አሳይቷል።

[Football London]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
❤‍🔥5
🚨 ጁቬንቱስ ለማንችስተር ዩናይትድ እና ማንችስተር ሲቲ ኒኮሎ ፋጊዮሊን እንዲያሰፈርሙ አቅርበውላቸዋል።

[Gazzetta dello Sport]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍1
🚨 ማንችስተር ዩናይትድ የኢፕሲች ታዉኑን አጥቂ ሊያም ዴላፕን ከሚከታተሉት ክለቦች አንዱ ነው።

ቼልሲም የተጨዋቹን ሁኔታ እየተከታተለ ነው።

[David_Ornstein]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍3
🚨 የሊቨርፑሉ አጥቂ መሀመድ ሳላህ በሚቀጥለው የውድድር አመት በሳውዲ ፕሮ ሊግ ተፈላጊ ከሆኑ ተጨዋቾች መካከል ቀዳሚው ነው።

[MailSport]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
🚨 ሚጌል አልሚሮን በጥር የዝውውር መስኮት ኒውካስትልን እንዲለቅ ይፈቀድለታል።

[TeleFootball]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
🚨 የቼልሲው አጥቂ ክሪስቶፈር ንኩንኩ በፕሪምየር ሊጉ ላይ በቂ የመጫወቻ ጊዜ ባያገኘም አሰልጣኝ ኤንዞ ማሬስካ ተጨዋቹ ለሽያጭ እንደማይቀርብ ተናግረዋል።

[TimesSport]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍3
🚨 አርሰናሎች በዝውውር ኢላማቸው ውስጥ እስከ 6 የሚደርሱ የአጥቂዎች ዝርዝር ይዘዋል።

🇸🇪 አሌክሳንደር ኢሳክ
🇨🇿 ቤንጃሚን ሴስኮ
🇨🇲 ብርዬን ምብዌሞ
🇮🇹 ማቴዮ ሬቴጊ
🏴 ሊያም ዴላፕ
🇫🇷 ራንዳል ኮሎ ሙአኒ

[CaughtOffside]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍3😁1
🚨 ማንችስተር ዩናይትዶች በጥር የዝውውር መስኮት የቤኔፊካውን ተከላካይ ቶማስ አውራሆን ለማስፈረም እና ከቼልሲዎ ችጋር ለመፎካከር 50 ሚሊዮን ፓውንድ ለማቅረብ አስበዋል።

[TheSunFootball]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍3
🚨 የክሪስታል ፓላሱ ማርክ ጉሂ በድጋሚ ወደ ቼልሲ የመቀላቀል ፍላጎት ያለው ሲሆን ኒውካስትሎችም የመሀል ተከላካዩን ይፈልጉታል።

[TEAMtalk]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍31
2025/07/13 12:57:22
Back to Top
HTML Embed Code: