Telegram Web
🚨 የቶተንሀሙ ተከላካይ ክርስቲያን ሮሜሮ ቶተንሀሞች ከ ፉልሀም ጋር የሚያደርጉት ጨዋታ ለጨዋታዉ የመድረስ ዕድሉ ጠባብ ነዉ።


"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
🚨 ኢንተርሚላኖች በጥር የዝዉዉር መስኮት ማርኮ ቬራቲን የማስፈረም ፍላጎት አላቸዉ።

➛ [Marca]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍3😍1
🚨 ኬቨን ደብሩይን በውድድር አመቱ መጨረሻ ወደ MLS ወይም ሳውዲ አረቢያ ሊሄድ ይችላል! ✈️🇺🇸🇸🇦

➛ [David_Ornstein]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍2
🚨 ቼልሲ በጥር የዝውውር መስኮት ቪክቶር ኦሲምሄንን ለማስፈረም አይሞክርም! 🇳🇬

ሰማያዊዎቹ አሁን ባለው ቡድናቸው ደስተኛ ናቸው።

በሚቀጥለው የዝውውር መስኮት ላይ እሱን ለማምጣት አላሰቡም።

➛ [SJohnsonSport]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍3
🚨 ሊቨርፑሎች ከዚህ ቀደም ማርቲን ዙቢሜንዲን ለማስፈረም ያደረጉት ሙከራ ባይሳካም አሁንም ተጨዋቹ ላይ ፍላጎት አላቸው። 🇪🇸

➛ [JamesPearceLFC]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍3
🚨 ዌስትሃም የ 29 አመቱን የፊት መስመር አጥቂ ጆቫኒ ሲሞኔን በጥር የዝውውር መስኮት ለማስፈረም ናፖሊ አነጋግረዋል።

➛ [Transfersdotcom]


"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍51
🚨 ሊያም ዴላፕ ኢፕሲች ታውንን ከተቀላቀለ ከ12 ወራት በኋላ ኢፕሲችን ሊለቅ ይችላል! 👋🏽🏴‍♂️

👉 ሊቨርፑል፣ ማንችስተር ሲቲ፣ ቼልሲ እና አርሰናል የተጨዋቹ ፈላጊዎች ናቸው።

➛ [David_Ornstein]


"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍5
🚨 OFFICIAL:-


ቪኒሽየስ ጁንየስ የስፔን ላሊጋ የኖቬምበር ወር የወሩ ምርጥ ተጫዋች ተብሎ መመረጥ ችሏል።

"SHARE" @dynamicsport
@dynamicsport
👍5🥴1
🚨 ክርስቲያኖ ሮናልዶ 915 ጎሎች ላይ መድረስ ችሏል።

"SHARE" @dynamicsport
@dynamicsport
👏4👍2😱1
🚨 OFFICIAL:-


ሌስተር ሲቲዎች ሩድ ቫኒስትሮይን አዲሱ አሰልጣኛቸዉ አድርገዉ በይፋ ሾመዋል።


"SHARE" @dynamicsport
@dynamicsport
5👍5😍1
ትላንት የተደረጉ ጨዋታዎች

🏴󐁧󐁢󐁥󐁮󐁧󐁿በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ

ብራይተን 1-1 ሳውዝሃፕተን

🇪🇹በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ

አዳማ ከተማ 2-1 ኢትዮጵያ ቡና
አርባ ምንጭ ከተማ 1-3 መቻል

🇫🇷በፈረንሳይ ሊግ 1

ሬምስ 0-2 ሌንስ

🇩🇪በጀርመን ቡንደስሊጋ

ሴንት ፓሊ 3-1 ሆልስታይን ኪል

🇮🇹በጣልያን ሴሪ ኤ

ካግላሪ 1-0 ቬሮና

🇪🇸በስፔን ላሊጋ

ማሎርካ 2-1 ቫሌንሲያ

🇸🇦በ ሳውዲ ፕሮ ሊግ

አል ናስር 2-0 ዳማክ


"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍1
ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች

🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ

11:00 | ብሬንትፎርድ ከ ሌስተር ሲቲ
11:00 | ክሪስታል ፓላስ ከ ኒውካስትል
11:00 | ኖቲንግሃም ከ ኢስፕዊች
11:00 | ወልቭስ ከ በርንማውዝ
02:30 | ዌስትሀም ከ አርሰናል

🇪🇹በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ

10:00 | ሲዳማ ቡና ከ ፋሲል ከነማ
01:00 | መቀለ 70 እንደርታ ከ ባህር ዳር ከተማ

🇫🇷በፈረንሳይ ሊግ 1

01:00 | ሬንስ ከ ሴንት ኢቴን
03:00 | ብረስት ከ ስታርስበርግ
04:45 | ፒኤስጂ ከ ናንትስ

🇩🇪በጀርመን ቡንደስሊጋ

11:30 | ኦግስበርግ ከ ቦኩም
11:30 | ፍራይበርግ ከ ሞንቼግላድባህ
11:30 | RB ሌፕዝሽ ከ ዎልቭስበርግ
11:30 | ዩኒየን በርሊን ከ ባየር ሌቨርኩሰን
11:30 | ወርደር ብሬመን ከ ስቱትጋርት
02:30 | ዶርትሙንድ ከ ባየር ሙኒክ

🇮🇹በጣልያን ሴሪ ኤ

11:00 | ኮሞ ከ ሞንዛ
02:00 | ኤሲ ሚላን ከ ኢምፖሊ
04:45 | ቦሎኛ ከ ቬንዛ

🇪🇸በስፔን ላሊጋ

10:00 | ባርሴሎና ከ ላስ ፓልማስ
12:15 | አላቬስ ከ ሌጋኔስ
05:00 | ቫላዶልድ ከ አትሌቲኮ ማድሪድ


"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍4
🚨 አርሰናል ፣ ቼልሲ ፣ ሊቨርፑል እና ቶትነም የ 20 ዓመቱን የዶርትመንድ ተጫዋች ጄሚ ጊቴንስን እየተከታተሉት ይገኛሉ።

[berger_pj]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍5
🚨 ዎልቭሶች ለማቲያስ ኩኒያ አዲስ ትልቅ ዉል ያቀርቡለታል።


[TeleFootball]


"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍3
🚨 የሪዮ ፈርዲናንድ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የምንጊዜም ምርጥ 11!


"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍7
🚨 ሪያልማድሪዶች ትሬንት አሌክሳንደር አርኖልድን የማስፈረም ፍላጎት እንዳላቸዉ ለሊቨርፑል አሳዉቀዋቸዋል።

[talkSPORT]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
2025/07/13 20:26:19
Back to Top
HTML Embed Code: