Telegram Web
🚨 ብራይተን እና ቦሪሽያ ዶርትሙንድ የሀርቬይ ኤልዮትን ሁኔታ በሊቨርፑል እየተከታተሉ ይገኛሉ።👀

[Sky Sport]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍7
🚨 BREAKING!

ኤቨርተኖች አሰልጣኛቸዉን ሿን ዳይችን አሰናብተዋል።

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍6😍1
🚨 OFFICIAL;-


ኡትሬክት ሰባስቲያን ሀለርን ከዶርትመንድ በዉሰት ዉል በይፋ ማስፈረም ችለዋል።


"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍4
🚨 ባርሴሎናዎች ሮናልድ አራዉሆን ለመሸጥ ቢያንስ ከ 45-50 ሚልዮን ዩሮ ይፈልጋሉ።

[Sport]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
3
🚨 NEW:-


አሰልጣኝ ጆዜ ሞሪኒሆ ቀጣዩ የኤቨርተን አሰልጣኝ ለመሆን በእጩ ዉስጥ የሉም።


[David_Ornstein]


"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍3😁2😢1🙏1
🚨 OFFICIAL:-


አማድ ዲያሎ በማንችስተር ዩናይትድ ቤት እስከ 2030 ድረስ የሚያቆየዉን አዲስ ዉል በይፋ አድሷል።


"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
😍3🙏21
🚨 BREAKING!

ማንችስተር ሲቲዎች ኦማር ማርሞሽን ለማስፈረም ከተጫዋቹ ጋር በግል ጥቅማጥቅሞች ከስምምነት ደርሰዋል።

ተጫዋቹ ለኢንትራ ፍራንክፈርቶች ዝዉዉሩን በፍጥነት እንደሚፈልገዉ አሳዉቋቸዋል።

የጀርመኑ ክለብ የማንችስተር ሲቲዎችን የመጀመሪያ ጥያቄ በሳምንቱ መጨረሻ ይጠብቃሉ።

➛ [Plettigoal]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍5❤‍🔥2
🚨 ዴቪድ ሞይስ ለኤቨርተን የአሰልጣኝነት ስራ ቁጥር 1 ኢላማ ሆነዉ ብቅ ብለዋል።

[David_Ornstein]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍3
🚨ሊቨርፑሎች የ ኪቪቻ ክቫራትስኬሊያን ሁኔታ እየተአታተሉ የሚገኙ ሲሆን በጥር የዝዉዉር መስኮት ከናፖሊ ከለቀቀ ተጫዋቹን ለማዘዋወር ሊያስቡ ይችላሉ።

[David_Ornstein]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍6
🚨BREAKING!


ዳኒ ኦልም እና ፖኦ ቪክቶር በላሊጋዉ በድጋሚ በይፋ መመዝገብ ችለዋል።



"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍11🔥1
🚨 ሪያል ማድሪዶች ማዮርካን 3 ለ 0 በመርታት ለስፓኒሽ ሱፐር ካፕ ፍፃሜ መድረስ ችለዋል።

ለማድሪድ ግቦቹንም ጁድ ቤሊንግሀም ፣ ማርቲን ቫልጄንት በእራሱ መረብ ላይ እንዲሁም ሮድሪጎ ማስቆጠር ችለዋል።

በፍፃሜዉ ሪያልማድሪድን ከ ባርሴሎና ዕሁድ የሚያገናኝ ይሆናል።

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍5🤡1
🚨 ናፖሊዎች ኪቪቻ ኪቫራትስኬሊያ ከለቀቀባቸዉ ፌዴሪኮ ኬሳ ለናፖሊ አማራጭ ነዉ።

➛ [AlfredoPedulla]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍83🙏1
🚨 በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የዲሴምበር ወር የወሩ ምርጥ ተጫዋቸሰ አሌክሳንደር አይዛክ ሲመረጥ በወሩ ምርጥ አሰልጣኝ ኑኖ ኤስፔሪቶ ሳንቶ ተመርጠዋል።

"SHARE" @dynamicsport
@dynamicsport
❤‍🔥3👍1
🚨የቼልሲ አሰልጣኝ የሆኑት ኤንዞ ማሬስካ ተጫዋቾቻቸዉ ሮሚዮ ላቪያ እና ሪስ ጄምስ ከጉዳታቸዉ አገግመዉ ለነገዉ ጨዋታ ዝግጁ መሆናቸዉን የገለፁ ሲሆን የተወሰኑ ደቂቃ እንደሚያገኙም ገልፀዋል።

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
❤‍🔥1
🚨 የማንችስተር ዩናይትዱ አሰልጣኝ ሩበን አሞሪም በኤፌ ካፑ ከአርሰናል ጋር ላለባቸዉ ጨዋታ አልታይ ባዪንዲር በቋሚነት እንደሚጀምር አረጋጋጠዋል።

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍1
🚨 ማንችስተር ዩናይትዶች የፔስጂዉን ተጫዋች ራንደል ኮለ ሙአኒን በዉሰት ለማስፈረም እያደረጉት ያለዉ ጥረት ይበልጥ ተጨባጭ እየሆነ መቷል።

ቀያይ ሴጣኖቹ ተጫዋቹን ለማግኘት ሁሉንም ነገር ለማድረግ ቆርጠዋል።

➛ [Plettigoal]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍2
ሚኬል አርቴታ ስለ ዝዉዉር 🗣

"የተወሰኑ ገደቦች አሉብን እናም የምንፈልገዉን ዓይነት ቡድን ለመሆን ብዙ ክፍተቶች እና መሸፈን ያለባቸዉ ብዙ ነገሮች አሉ። ተጫዋቾችን መግዛት ብትፈልግ እራሱ አንዳንዴ የማይቻል ነዉ።"

ወደ አርሰናል ምንአይነት ተጫዋች ማምጣት እንደሚፈልጉም ደግሞ:-

"ቡድኑ ላይ ተፅእኖ መፍጠር የሚችል፣ እኛ የሌለንን ማምጣት የሚችሉ። ያሉ ሲሆን በዚህ ገበያ ይህንን ለማሳካት በጣም ከባድ እንደሆነም አርቴታ ገልፀዋል።

"SHARE" @dynamicsport
@dynamicsport
👍4🤨1
🚨 ቨርጅል ቫንዳይክ በሊቨርፑል ቤት ያለዉን ዉል ለማደስ ተቃርቧል።

[Telegraaf]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍6
🚨 የማርከስ ራሽፎርድ ወኪል ትላንት ከባርሴሎና ጋር ግንኙነት አድርጓል።

[DiMarzio]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍1
🚨 ሞናኮዎች ማርከስ ራሽፎርድን ለማስፈረም ኢላማ ያደረጉ ሲሆን እዉነተኛ ጥያቄ ለማቅረብም ፍቃደኛ ናቸዉ።

[McGrathMike]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍2
2025/07/09 03:48:30
Back to Top
HTML Embed Code: