Telegram Web
🚨 ናስር አል ከላፊ 🗣

"ኡስማን ዴምቤሌ ባሎንዶሩን የግድ መብለት አለበት።"

"አስደናቂ የውድድር ዓመት ነው ያሳለፈው። ባሎንዶሩን እንደሚበላው ጥርጥር የለውም።"

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍72💯1
🚨 ጆናታን ዴቪድ በዩቬንቱስ የህክምና ምርመራውን በተሳካ ሁኔታ አጠናቋል።

[Fabrizio Romano]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
2
🚨 OFFICIAL:-

አንሄል ጎሜዝ ማርሴን በሶስት ዓመት ውል በይፋ ተቀላቅሏል።

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
5👍5
🚨 OFFICIAL:-

ዩቬንቱሶች ጆናታን ዴቪድን በአምስት ዓመት ውል በነፃ ዝውውር በይፋ አስፈርመዋል።

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍72
🚨 BREAKING!

ዩቬንቱሶች የዱሳን ቭላሆቪችን ውል ለማቋረጥ እያሰቡ ይገኛሉ።

ክለቡ የደሞዝ ወጪ ለመቀነስ ከተጫዋቹ ጋር በጋራ ስምምነት ለመለያየት ከስምምነት እንደሚደርሱ ተስፋ አድርገዋል።

[tuttosport]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
8👀3🤯1
🚨 "ኖኒ ማድዌኬ ወደ አርሰናል ለማምራት ክፍት እንደሆነ ዛሬ ላይ ማረጋገጥ እችላለሁ።"

[Fabrizio Romano]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
😁5🙊1
🚨 OFFICIAL:-

ፍሉሚኔንሴ አል ሂላልን 2 ለ 1 በመርታት ለግማሽ ፍፃሜ ደርሰዋል።

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍72
🌎 ትናንት የተደረጉ የክለቦች አለም ዋንጫ ጨዋታዎች፦

ፍሉሚኔንሴ 2-1 አል ሂላል
ፓልሜይራስ 1-2 ቼልሲ
🌎 ዛሬ የሚደረጉ የክለቦች አለም ዋንጫ ጨዋታዎች፦

01:00 | ፒኤስጂ ከ ባየርን ሙኒክ
05:00 | ሪያል ማድሪድ ከ ቦሩሺያ ዶርትሙንድ
3
A heartbreaking day for the football world. 🕊️

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
💔4😢2😭1
🚨 OFFICIAL:-

ካይል ዎከር በርንሌይን በሁለት ዓመት ውል በይፋ ተቀላቅሏል።

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍42
🚨 ሚኬል አርቴታ ቡድናቸው ከ ሁለት ሳምንት ባነሰ ጊዜ ውስጥ የቪክቶሮ ዮኬሬሽን ስምምነት እንዲያጠናቅቅላቸው ቀነ ገደብ አስቀምጠዋል።

➛ [Mirror]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
3👍2❤‍🔥1
🚨 ማንችስተር ዩናይትዶች ለክሪስቶፈር ኑኩንኩን ለማስፈረም በቼልሲዎች 35 ሚልዮን ፓውንድ ተጠይቀዋል።

➛ [Mirror]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
7😁4👍2
🚨 ሊቨርፑሎች ዲዬጎ ጆታ በክለባቸው ቀሪ የሁለት ዓመት ውል ያለው በመሆኑ ደሞዙን ለቀጣዮቹ ሁለት ዓመታት ለቤተሰቦቹ ይከፍላሉ።

➛ [Record Portugal]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍73👏1🫡1
🚨 ክርስቲያኖ ሮናልዶ በዲዬጎ ጆታ የቀብር ስነስርዓት ላይ ላለመገኘት የወሰነው በታዋቂነቱ የተነሳ ሁኔታውን ይረብሻል የሚል ፍራቻ ስላደረበት ነው።

➛ [Mirror]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍7😢31
2025/07/10 09:22:10
Back to Top
HTML Embed Code: