Telegram Web
🚨 አርሰናሎች ሮድሪጎን ለማስፈረም በቅርብ ሳምንታቶች ከሮድሪጎ ተወካዮች ጋር ንግግሮችን አድርገዋል።

[The AthleticFC]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
9🔥3
🚨 ዶርትሙንዶች ጄሚ ባይኖ ጊቴንስ ወደ ቼልሲ የሚያደርገውን ዝውውር አረጋግጠዋል።

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
😍41
🚨 NEW:-

ኒውካስሎች ለአንቶኒ ኤላንጋ የ 55 ሚልዮን ፓውንድ ጥያቄ አቅርበዋል።

➛ [Fabrizio Romano]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍52
🚨 ሌላ አሳዛኝ ዜና!

የቀድሞው የናይጄሪያ ግብጠባቂ ፒተር ሩፋይ በ61 ዓመቱ ህይወቱ አልፏል።

ዛሬ ለእግርኳሱ ቤተሰብ መጥፎ ቀን ሆኗል!

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
😱8😢5
🚨 OFFICIAL:-

ታሚ አብርሀም ቤሽክታሽን በይፋ ተቀላቅሏል።

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍81
🚨 አርሰናሎች ከታኬሂሮ ቶሚያሱ ጋር በጋራ ስምምነት ለመለያየት ከተጫዋቹ ካምፕ ጋር በውይይት አድርጓል።

➛ [HandofArsenal]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍41
🚨 የቀድሞው የማንችስተር ዩናይትድ ተጫዋች ጋብሬል ሄንሴ የአርሰናል ኮቺንግ ስታፍን ለመቀላቀል ተቃርቧል።

[David_Ornstein]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
8👍3
🚨 BREAKING!

ኒኮ ዊሊያምስ በአትሌቲክ ቢልባኦ ቤት እስከ,2035 ድረስ የሚያቆየውን አዲስ ውል በይፋ ፈርሟል።

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍7🥴4👀3👎2
🚨 ባርሴሎናዎች ኒኮ ዊሊያምስን ካጡ በኃላ ሉዊስ ዲያዝን ለማስፈረም እየተዘጋጁ ይገኛሉ።

ማርከስ ራሽፎርድም ወደ ካምፕ ኑ ለመዘዋወር ክፍት ነው።

[Fabrizio Romano]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
4👍3
🚨 OFFICIAL:-

አርሰናል እና ታኬሂሮ ቶሚያሱ በጋራ ስምምነት ተለያይተዋል።

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍71
🚨 BREAKING!

ቶማስ ፓርቴ ፆታዊ ጥቃት በማድረስ ክስ ቀርቦበታል።

5 የአስገድዶ መድፈር ክስ እና 1 የፆታዊ ጥቃት ክስ ቀርቦበታል።

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
🙊11
🚨 OFFICIAL:-

ማታየስ ኩኒያህ በማንችስተር ዩናይትድ 10 ቁጥር ማልያ ተረክቧል።

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍7
🚨 ማርከስ ራሽፎርድ ፣ አንቶኒ ፣ አሌሀንድሮ ጋርናቾ ፣ ታይሬል ማሌሲያ እና ሳንቾ ማንችስተር ዩናይትድን መልቀቅ እንደሚፈልጉ ለክለቡ አሳውቀዋል።

[Fabrizio Romano]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
🚨 BREAKING!

ቼልሲዎች በ ዩኤፋ የ 31 ሚልዮን ዩር ቅጣት ተጥሎባቸዋል። ይህም የፋይናንሻል ህግ ጥሰዋል በሚል ነው።

ቅጣተለ በዚህም አያበቃም ተጨማሪ የ 60 ሚልዮን ዩሮም ለመምጣት በመንግድ ላይ ይገኛል።

[martynziegler]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍31
🚨 ሊዮኖች የ ፋይናንሻል ፌር ፕሌይን ህግ በመጣስ በዩኤፋ የ 12.5 ሚልዮን ዩር ቅጣት ተጥሎባቸዋል። ተጨማሪ የ 37.5 ሚልዮን ዩሮ ቅጣትም ይኖራል።

[JacobsBen]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
1
🚨BREAKING!

ባስሴሎናዎች በፋይናንሻል ፌር ፕሌይ ጥሰት በዩኤፋ 15 ሚልዮን ዩሮ ተቀተዋል።

[JacobsBen]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍6
Dÿñámîç śpőrt🇪🇹
🚨BREAKING! ባስሴሎናዎች በፋይናንሻል ፌር ፕሌይ ጥሰት በዩኤፋ 15 ሚልዮን ዩሮ ተቀተዋል። ➛ [JacobsBen] "Share" @dynamicsport               @dynamicsport
🚨 በተያያዘ አስቶን ቪላ የ 11 ሚልዮን ዩሮ ሮማ ደግሞ የ 3 ሚልዮን ዩሮ ቅጣት ተጥሎባቸዋል።

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
አሻም አሻም

ጅማ ኖት? አልያ ጅማ ሊመጡ አስበዋል?! ጅማ ከሆኑ ወደ ርብቃ ጎራ ይበሉ!

በጅማ ከተማ በተለምዶ አጂፕ (Welcome) ተብሎ በሚጠራው አከባቢ ታክሲ ተራ ፊት ለፊት በወጣቱ ባለሀብት እንዳለ ታሲሳ የተገነባዉ ርብቃ ኢንተርናሽናል ሆቴል በአባጅፉር መናገሻ በታሪካዊቷ ጅማ ከተማ ተቀብሎ ሊያስተናግዶ እየጠበቆት ነው::

አገልግሎታችን
📌ውብ የመኝታ አልጋዎች
📌ባር እና ሬስቶራንት
📌የመዝናኛ ስፍራዎች
📌ልዩ ቁርጥ ስጋ ቤት

አድራሻ
📌ርብቃ ኢንተርናሽናል ሆቴል :-
📍አጂብ ታክሲ ተራ
ፊት ለፊት
📌ርብቃ ልዩ ቁርጥ
📍አዲሱ መናኸሪያ ወደ አዲስ አበባ መውጫ 200 ሜ መንገድ ላይ

📞+251917509999 | 0471119999

ርብቃ ሆቴሎች
የጅማ ከተማ ድምቀት!!
👍31
🚨 ጆዜ ሞሪኒሆ በ ዲዬጎ ጆታ ህልፈተ ህይወት የሰጡት አስተያየት 🗣

"ሰዎች ይህንን ዓለም ጥለው ሲሄዱ ሁላችንም ጥሩ ሰው ነበር እንላለን። ዲዬጎ በጣም ጥሩ ሰው ነበር።" ያሉ ሲሆን ጆዜ አክለውም:-

"ጆታ ሁሌም በሊቨርፑል ቤተሰብ አባል ሆኖ ይኖራል።" ብለዋል።

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
😢133👌3
🚨 NEW:-

በርንሌዮች ካይል ዎከርን በሁለት ዓመት ውል ከማንችስተር ሲቲ ለማስፈረም ተቃርበዋል።

[David_Ornstein]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍53
2025/07/09 22:02:20
Back to Top
HTML Embed Code: