Telegram Web
🚨 ሊዮኔል ሜሲ ባለፉት 3 ጨዋታዎች:-

- 3 ጨዋታዎች
- 6 ጎሎች
- 4 አሲስቶች

💫

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👏105👍1🔥1🤣1
ቡሩኖ ፈርናንዴዝ ለ ዲዮጎ ጆታ 🗣


"ልጆችህን መንከባከብ መቼም እንደማላቆም ቃል እገባልሀለሁ።"❤️


ሩበን ኔቬስ ለዲዮጎ ጆታ 🗣

"የምትወዳቸው ምንም ነገር እንደማያጡ አረጋግጥልሀለሁ።"❤️

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
🙏16😢43🫡1
🚨 አርሰናሎች ኖኒ ማድዌኬን ለማስፈረም ለቼልሲ የመክፈቻ ጥያቄ ለማቅረብ ተዘጋጅተዋል።

[Fabrizio Romano]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
😍2😁1🤡1😭1
🚨 የፊፋ የክለብ ዓለም ዋንጫ ትኬት የቀነሰ ሲሆን ቼልሲ ከ ፍሉሚኔንሴ በሚያደርጉት ጨዋታ መግቢያ ትኬት በ 9.80 ፓውንድ እየተሸጡ ይገኛሉ።🤔

[Sky Sport]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👀3😱1
🚨 ዩቬንቱሶች የቶተንሀሙን አማካኝ ተጫዋች ዬቪስ ቢሱማን የማስፈረም ፍላጎት አላቸው።

[Gazzetta dello Sport]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
🚨 ቤሽክታሾች የማንችስተር ዩናይትዱን ተጫዋች ጄደን ሳንቾን ለማስፈረም ስለ ተጫዋቹ ጠይቀዋል።

[ersinalbayraak]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
32🙏1
🚨 ዩቬንቱሶች አሁን ላይ ዱሳን ቭላሆቪችን ለመሸጥ መጀመሪያ ከጠየቁት ዋጋ በግማሹ ቀንሰው ተጫዋቹን ለመልቀቅ ክፍት ናቸው።

ክለቡ የተጫዋቹን ከፍተኛ ደሞዝ ለማስወገድ ዋጋ ለመቀነስ ተዘጋጅተዋል።

[RudyGaleti]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
3👍3
🚨 ቪክቶር ዮኬሬሽ በስፖርቲንግ ሊዝበን ፕሪ ሲዝን ላይ ይኖራል ተብሎ ይጠበቃል ነገርግን ወደ አርሰናል ለመዘዋወር አሁንም በከባዱ እየገፋ ይገኛል።

[RyanTaylorSport]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
😁2🥴2
🚨 OFFICIAL:-

አርሰናሎች ማርቲን ዙቢሜንዲን ከሪያል ሶሴዳድ በ,65 ሚልዮን ዩሮ በይፋ አስፈርመዋል።

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
4❤‍🔥2👍1😍1
🚨 ማርቲን ዙቢሜንዲ በአርሰናል ቤት 36 ቁጥር ማልያ ይለብሳል።

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍5
🚨 OFFICIAL:-

ፍራንቼስኮ ፋሪዮሊ አዲሱ የፖርቶ አሰልጣኝ ሆኖ በይፋ ተሹሟል።

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
🚨 NEW:-

አርሰናሎች አሁን ላይ ቪክቶር ዮኬሬሽን ለማስፈረም ተቃርበዋል።

በቅርብ ሰዓታቶች አዲስ ዙር ንግግር ካደረጉ በኃላ ዮኬሬሽን ለማስፈረም ተቃርበዋል።

ተጫዋቹ ከክለቡ ለመልቀቅ ስለሆነ ትኩረቱ ወደ ልምምድ አይመለስም። አርሰናል አሁን በላቀ ንግግር ላይ ናቸው። ነገርግን እስካሁን የተጠናቀቀ ነገር የለም። ወይይቶች ግን ቀጥለዋል።

[Fabrizio Romano]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
5👍2🔥1
🚨 BREAKING!

የኤቨርተኑ ተጫዋች ኢድሪሳ ጋና ጉዌ በኤቨርተን እስከ 2027 ድረስ የሚያቆየውን አዲስ ውል ፈርሟል።

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍31
Dÿñámîç śpőrt🇪🇹
🚨 NEW:- አርሰናሎች አሁን ላይ ቪክቶር ዮኬሬሽን ለማስፈረም ተቃርበዋል። በቅርብ ሰዓታቶች አዲስ ዙር ንግግር ካደረጉ በኃላ ዮኬሬሽን ለማስፈረም ተቃርበዋል። ተጫዋቹ ከክለቡ ለመልቀቅ ስለሆነ ትኩረቱ ወደ ልምምድ አይመለስም። አርሰናል አሁን በላቀ ንግግር ላይ ናቸው። ነገርግን እስካሁን የተጠናቀቀ ነገር የለም። ወይይቶች ግን ቀጥለዋል። ➛ [Fabrizio Romano] "Share" @dynamicsport…
🚨🚨 UPDATE:-

ዮኬሬሽ ከአርሰናል ጋር በጥቅማጥቅሞች ከሙሉ ስምምነት ደርስዋል። አርሰናልን ለመቀላቀል ያለውን ፍላጎትም ለሊዝበን አሳውቋል።

ሌላ አማራች ላይ የመወያየት ሀሳብ የለም። በተቻለ ፍጥነት ከአርሰናል ጋር ያለውን ነገር መቀጠል ነው።

ስምምነቱ በአግባቡ እየሄደ ነው።

[Fabrizio Romano]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍6❤‍🔥1👎1🙏1😍1
ፋብሪዚዮ ሮማኖ 🗣

"ቪክቶር ዮኬሬሽ ወደ አርሰናል በጣም በቅርቡ Here We Go ሊባል ይችላል።"

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
13👀5❤‍🔥1🔥1
🚨 ሞሀመድ ኩዱስ አሁን ላይ ከሌላ ክለብ ጋር ንግግር እያደረገ አይገኝም። ወደ ቶተንሀም መዘዋወር ይፈልጋል።

ኩዱስ ለስፐርስ ፕሮጀክት ቀድሞውኑ እሺ ብሏል። እናም ከዌስትሀም ጋር የሚደረገው የክለቦቹ ንግግር በቅርቡ ይቀጥላል።

ያለው ግልፅ ሀሳባ ተጫዋቹ ስፐርስን መቀላቀል ነው።

[Fabrizio Romano]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
4👍4
🚨 የማርከስ ራሽፎርድን እጣፋንታ አስመልክቶ በቀጣይ ሳምንት አዲስ ዙር ንግግሮች ይጀምራሉ።

ራሽፎርድ የማንችስተር ዩናይትድ እና የሩበን አሞሪም እቅድ ውስጥ እንደሌለ ተቀብሏል።

[Fabrizio Romano]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍5
🚨 አርቢ ላይፕዚሾች ለቤንጃሚን ሼሽኮ እስከ 100 ሚልዮን ዩሮ ድረስ ይፈልጋሉ።

[SkySportDE]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
🥴13👎41🙏1
🚨 ባርሴሎናዎች ሉዊስ ዲያዝን የማግኘት ዕድላቸው የጠበበ በመሆኑ ማርከስ ራሽፎርድን ለማስፈረም በድጋሚ መሞከር ይፈልጋሉ።

[Plettigoal]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
🙏32👍1
2025/07/10 15:32:18
Back to Top
HTML Embed Code: