Telegram Web
🚨 ባርሴሎና ማርከስ ራሽፎርድ ለማስፈረም ገንዘብ የሚያገኙ ከሆነ በባርሴሎና ቤት የመሀል ሚና የሚጫወት ይሆናል።

[El Nacional]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
🥴2
🚨 ዣቪ አሎንሶ በፊፋ የአለም ክለቦች ዋንጫ ሪያል ማድሪድ በፒኤስጂ 4-0 መሸነፉን ተከትሎ ከቪኒሲየስ ጁንየር እና ከኪሊያን ምባፔ ጋር ስለሚጫወቱበት ቦታ ለመነጋገር ተዘጋጅቷል።

ክለቡ እና አሎንሶ በተጨዋቾቹ ከኳስ ውጪ ያላቸው ሁኔታ ያሳስባቸዋል።

[MailSport]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
3
🚨 ኖቲንግሃም ፎረስቶች ሞርጋን ጊብስ-ዋይት ወደ ቶተንሃም ሊያቀና መሆኑን ተከትሎ ለማንችስተር ሲቲው ጀምስ ማካቴ መደበኛ ጥያቄ እንደሚያቀርቡ ይጠበቃል።

[TeleFootball]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
3
🚨 ጄሚ ቫርዲ የቫሌንሺያ ዋና አሰልጣኝ በሆኑት የቀድሞ የዌስትብሮም አለቃ ካርሎስ ኮርቤራን ኢላማ ተደርጓል።

እንግሊዛዊው አጥቂ ሌስተርን ከለቀቀ በኋላ ነፃ ወኪል እንደሆነ ይታወቃል።

[GiveMeSport]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
3😍1
🚨 ሪያል ቤቲስ አንቶኒን ከማንቸስተር ዩናይትድ በቋሚነት እንደሚያስፈርሙት እርግጠኛ ናቸው።

ነገርግን የ25 አመቱ ተጫዋች ወደ ስፔኑ ክለብ ለመዘዋወር ደሞዙን በእጅጉ መቀነስ ይኖርበታል።

[SPORT]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
4
🚨 የፌነርባቼው አሰልጣኝ ጆዜ ሞሪንሆ ሊያንድሮ ትሮሳርድን ለማስፈረም እያነጣጠሩ ነው ።

አርሰናል የ30 አመቱን ተጫዋች ለመሸጥ ተዘጋጅቷል።

[Fotospor]


"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
2
📸 ያኔ እና አሁን።

ቦካ ጁኒየር ሊያንድሮ ፓሬዲስን ከክለቡ ፕሬዝዳንት ሁዋን ሮማን ሪኬልሜ ጋር አብሮ ወደ ሀገቸው ክለብ መመለሳቸውን አስታውቋል።

[PlanetaBoca]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
3
🚨 አርሰናል ለ18 አመቱ ታዳጊ ኤታን ንዋኔሪ ከቼልሲ እና ከጀርመን ክለቦች ለማስፈረም ፍላጎት ቢኖራቸውም ተጨዋቹ አዲስ ኮንትራት እንደሚፈራረም እምነት አላቸው።

[Guardian]


"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
1😍1
🚨 ሊቨርፑል አሌክሳንደር አይዛክን በኒውካስል እንደሚቆይ ካረጋገጡ ፊታቸውን ወደ ሁጎ ኤኪቲኬ ያዞራሉ።

ስዊዲናዊው አጥቂ አሁንም የሊቨርፑል ቁጥር አንድ ኢላማ ነው።

[TBRFootball]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
🕊32
🚨ወቅታዊ አጫጭር ስፖርታዊ መረጃዎች፦

🚨 ቪክቶር ዮኬሬሽ ስፖርቲንጎች የሚጠይቁትን 70 ሚሊየን ዩሮ + 10 ሚሊየን ዩሮ add-ons የሚከፍል ቡድን የማይገኝ ከሆነ በክለቡ ይቆያል።

በተጨማሪም ተጨዋቹ በዛሬው እለት በተካሄደው የቡድን ልምምድ ላይ አለመገኘቱ ተነግሯል።

[JacobsBen]


🚨𝗕𝗥𝗘𝗔𝗞𝗜𝗡: ኖቲንግሃም ፎረስት ቶተንሃሞች ሞርጋን ጊብስ-ዋይትን ለማስፈረም የሄዱበት መንገድ ህገ ወጥ ነው ማለታቸውን ተከትሎ ህጋዊ እርምጃ ለመውሰድ እያጤኑ ይገኛሉ።

በአሁኑ ሰዓት ተጨዋቹ ወደ ቶተንሃም ሊያደርገው የነበረው ዝውውር ቆሟል።

[TeleFootball]


🚨 ሪያል ማድሪድ አዲስ አማካይ ለማስፈረም ይዞት የነበረውን ኧቅድ ሰርዞታል። ምክንያቱም አርዳ ጉለር በዚያ ቦታ ላይ ባሳየው ብቃት መሆኑ ተነግሯል። 🤍🇹🇷

[TeleFootball]

🚨 አርሰናሎች በቀጣይ ቅድሚያ የሚሰጧቸውን የስፖርቲንግ ሊዝበኑን አጥቂ ቪክቶር ዮኬሬሽን ወይም የ አርቢ ሌብዚሹን አጥቂ ቤንጃሚን ሼሽኮ ካላስፈረሙ ኦሊ ዋትኪንስን ሊያስፈርሙ ይችላሉ።

[TBRFootball]

🚨 ግራኒት ዣካ የሳውዲ ክለብ የሆነው ኔኦኤም ዋነኛ የዝውውር ኢላማ ከሆኑ ተጨዋቾች መካከል አንዱ ነው።

አዲሱ ዋና አሰልጣኝ ክሪስቶፍ ጋልቲየር በዝውውሩ ላይ ፍቃዳቸውን ሰተዋል።

[Santi_J_FM]

🚨 ፌነርባቼ ከአርሰናል ጋር ለሊያንድሮ ትሮሳርድ ዝውውርን በተመለከተ ምንም አይነት ግንኙነት አላደረጉም።

አርሰናል ለትሮሳርድ ከቱርኩ ክለብ ምንም አይነት መደበኛ ጥያቄ አልቀረበለትም።

[Fabrizio Romano]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
2😍2👍1
🚨 ባርሴሎናዎች አዳዲስ ተጨዋቾችን ከማስፈረሙ በፊት የተወሰነ ሽያጮችን ለማከናወን አቅደዋል። 💙❤️

[sport]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
3
🚨 ሪያል ማድሪድ የተወሰኑ ተጫዋቾች ብቃት በሚፈለገው ደረጃ ላይ አለመድረሱን እና መሻሻል እንዳለባቸው ለቡድኑ ተጨዋቾች ግልፅ አድርጓል። 😬

[marca]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
🚨 አትሌቲኮ ማድሪድ ክርስትያን ሮሜሮን ለማስፈረም የሚያደርገውን እንቅስቃሴ አቁሟል። 🇦🇷

ዝውውሩ ሙሉ ለሙሉ ቆሟል።

[JackPittBrooke]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
4
🚨አጫጭር ስፖርታዊ መረጃዎች ፦

🚨 𝗕𝗥𝗘𝗔𝗞𝗜𝗡𝗚: ቪክቶር ዮኬሬሽ ስፖርቲግ ሊዝበኖች በዛሬው እለት ባከናወኑት የቅድመ-ውድድር ልምምድ አልተገኘም።

የቀሩት የቡድኑ አባላት ሌጎስ ውስጥ በሚገኘው የስልጠና ካምፕቸው ውስጥ ሲገኙ ዮኬሬሽ ግን ከእነሱ ጋር አልነበረም።

ተጨዋቹ አሁን ላይ ከክለቡ የዲሲፕሊን ክስ እየቀረበበት ይገኛል።

[ABOLA]

🚨 ማርሴዎች የሊዮኑን ተጨዋች ማሊክ ፎፋናን ለማስፈረም በድርድር ላይ ይገኛሉ።

ተጨዋቹ በፕሪምየር ሊግ ክለቦችም ክትትል እየተደረገለት ይገኛል።

[Santi_J_FM & sebnonda]


🚨 ቦታፎጎ ግብ ጠባቂውን ጆን ቪክቶርን ለመልቀቅ በዝግጅት ላይ ናቸው።

ማንቸስተር ዩናይትድ የውል ማፍረሻውን 5.9 ሚሊየን ፓውንድ ለመክፈል ፍቃደኞች ናቸው።

[Goal Brazil]

🚨 ጂያኒ ኢንፋንቲኖ የፊፋ የአለም ክለቦች ዋንጫ 2.1 ቢሊየን ዶላር የሚጠጋ ገቢ አስገኝቷል ሲሉ ገልጸዋል።

[JacobsBen]

🚨 ፌነርባቼ ከአስቶንቪላ ሊዮን ቤይሊን ማስፈረም ይፈልጋሉ።

[Santi_J_FM ]

🚨🇺🇸 𝗢𝗙𝗙𝗜𝗖𝗜𝗔𝗟: የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ነገ ምሽት በሚካሄደው የፊፋ የአለም ክለቦች ዋንጫ ፍፃሜ ላይ ይገኛሉ።

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
7
2025/07/13 15:16:39
Back to Top
HTML Embed Code: