Telegram Web
🚨 የኤሲ ሚላን የአማካይ ስፍራ ተጨዋች የሆኑት ያሲን አድሊ እና እስማኤል ቤናሰር ከሳውዲ ፕሮ ሊግ ክለቦች ጥያቄ ቀርቦላቸዋል።

[Di Marzio ]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
1
🚨 ኒውካስል ዩናይትዶች ሁጎ ኤኪቲኬን ለማስፈረም ከፍተኛ ፍላጎት እንዳላቸው የተገለጸ ሲሆን ተጨዋቹን ለማስፈረምም ተስፋ አድርገዋል።

ክለቡ ከአሌክሳንደር ኢሳክ ጋር የሚጫወት ሌላ አጥቂ ማግኘት ይፈልጋሉ።

[Telegraph]


"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
🚨 OFFICIAL: ክሪስታል ፓላሶች ለቀጣዩ የውድድር ዘመን አዲሱን የሜዳቸውን ማሊያ ይፋ አድርገዋል። 🦅

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
🏆2
🚨 ኤቤሬቺ ኢዜ በክርሲቲያል ፓላስ አዲሱ ማሊያ ማስታወቂያ ላይ አልተካተተም።

[Sky Sports]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
4
🚨 ቪክቶር ዮኬሪሽ ወደ አርሰናል የሚያደርገውን ዝውውር ለማጠናቀቅ በሚቀጥለው ሳምንት ወደ እንግሊዝ ለመብረር ተስፋ አድርጓል።

[GraemeBailey]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
❤‍🔥3
🚨 ሰንደርላንድ ትኩረታቸውን ወደ እንግሊዛዊው ኢንተርናሽናል ግብ ጠባቂ አሮን ራምስዴል አዙረዋል።

ክለቡ ተጨዋቹን ለማስፈረም ስምምነቶችን በማፈላለግ ላይ ናቸው።

[GraemeBailey]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
4🙏2
🚨 ኢብራሂማ ኮናቴ ሊቨርፑል እስከ 2030 ድረስ በክለቡ እንዲቆይ ያቀረበለትን የኮንትራት ጥያቄ ውድቅ አድርጓል።

[NicoSchira]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
1🤡1
🚨 አርሰናል ለኢታን ንዋኔሪ ያቀረበው አዲስ ኮንትራት እድገት አሳይቷል።

ክለቡ ለተጨዋቹ የመጫወጫ ጊዜ ጨምሮ በቀጣይ አመታት ያላቸውን ፕሮፖዛል አቅርበውለታል።

[FabrizioRomano]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
🚨 𝗕𝗥𝗘𝗔𝗞𝗜𝗡𝗚: ብራያን ምቤሞ ቡድኑ ለቅድመ ውድድር ዝግጅት ከመጓዙ በፊት በዚህ ሳምንት ወደ ማንቸስተር ዩናይትድ ይሄዳል ተብሎ ይጠበቃል።

በመጪዎቹ ቀናት ውስጥ በሚደረጉ ድርድሮች ላይ አዲስ ነገር ይኖራል።

[mcgrathmike]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
🙏31🥱1
🚨 𝗕𝗥𝗘𝗔𝗞𝗜𝗡𝗚: አንድሬ ኦናና በደረሰበት ጉዳት ከቅድመ ውድድር ዘመን ጉዞ ውጪ ሆኗል።

ሩበን አሞሪም የፕሪሚየር ሊጉ የውድድር ዘመን ከመጀመሩ በፊት ሌላ ግብ ጠባቂ ለመግዛት በሚል እያጣራ ነው።

[mcgrathmike]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
1
🚨 የስፖርቲንግ ፕሬዝደንት ፍሬድሪኮ ቫራንዳዝ ዮኬሬሽ በዛሬው እለት ልምምድ ላይ አለመገኘቱን ተከትሎ ጠንከር ያለ መግለጫ ሰጥተዋል።

🗣 " እኛ ተረጋግተናል ልምምድ ስለቀረ በመቅጣት እና ቡድኑን ይቅርታ በማስጠየቅ የዝውውር መስኮቱ ከተዘጋ በኋላ መፍታት እንችላለን።"

እነሱ [አርሰናል] የዮኬሬሽን ትክክለኛ የገበያ ዋጋ ለመክፈል ካልፈለጉ ለሚቀጥሉት ሶስት አመታት ተጨዋቹ በዚህ የሚቆይ ይሆናል።

እንደዚህ አይነት ስልት እየነደፉ እና ጫና እንደሚፈጥርብን እያሰቡ ከሆነ ሙሉ በሙሉ እየተሳሳቱ ብቻ ሳይሆን ተጫዋቹ እንዳይለቅ የበለጠ እያወሳሰቡበት ነው።

ማንም ይሁን ማን ከክለቡ ፍላጎት በላይ አይደለም።

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍4
🚨 ማርሴ ለፔር ኤምሪክ ኦባሚያንግ የ2 አመት ኮንትራት አቅርቧል።

ተጨዋቹ በነፃ ዝውውር እነሱን ለመቀላቀል ዝግጁ ነው።

[Santi_J_FM]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
🚨 ባርሴሎና ማርከስ ራሽፎርድ ክለቡን ለመቀላቀል ደሞዙን ሊቀንስ እንደሚችል ተገንዝቧል።

ማንችስተር ዩናይትዶችም ቢሆኑ ተጨዋቹን በውሰት ውል ለመልቀቅ ፍቃደኞች ናቸው ።

ነገር ግን በውሰት ውል የሚለቁት ውሉ ላይ የግዴታ የግዢ አማራጫ ከተካተተበት ብቻ ነው።

[marca]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
1
🚨 ቼልሲዎች አጥቂያቸውን ኒኮላስ ጃክሰንን ለመሸጥ 100 ሚሊየን ፓውንድ የዝውውር ሂሳብ ይፈልጋሉ።

[Mail]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
😁132
🚨 ኤሲ ሚላኖች አዲስ ሊያስፈርሟቸው ካሰቧቸው ስድስት የአጥቂ መስመር እጩ ተጨዋቾች ውስጥ ኒኮላስ ጃክሰን ይገኝበታል።

[Mail]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
5
🚨 ናፖሊ ሊቨርፑል የጠየቀውን ውድ ዋጋ በመክፈል ዳርዊን ኑኔዝን ለማስፈረም ወስነዋል።

[Sky Sports]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
❤‍🔥8
🚨Official፡ ሪያል ማድሪድ የ20 አመቱን አጥቂ ራቻድ ፌታልን ከአልሜሪያ አስፈርሟል።

ፌታል በእቅዱ መሰረት የካስቲላ ቡድንን በውሰት ይቀላቀላል።⚪️

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
2025/07/13 22:31:08
Back to Top
HTML Embed Code: