🚨 ሮኒ ባርድጂ ከኮፐንሀገን ከ2 ሚሊየን ዩሮ በላይ በሆነ ውል በባርሴሎና ኮንትራቱን ተፈራርሟል።
የመግባቢያ የውል ስምምነቱ የአራት አመት ኮንትራት ሲሆን እስከ ሰኔ 2029 ይቆያል።
በሚቀጥሉት ቀናት ውስጥ የሚጠበቀው ይፋዊ መግለጫ ይሰጣል።🔵🔴
➛ [FabrizioRomano]
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport
የመግባቢያ የውል ስምምነቱ የአራት አመት ኮንትራት ሲሆን እስከ ሰኔ 2029 ይቆያል።
በሚቀጥሉት ቀናት ውስጥ የሚጠበቀው ይፋዊ መግለጫ ይሰጣል።🔵🔴
➛ [FabrizioRomano]
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport
❤2
🚨 ማንችስተር ዩናይትዶች በዚህ ክረምት ከዝውውር ገበያው £20 ሚሊየን ፓውንድ ሰብስበዋል።
➛ከሳንቾ 5 ሚሊየን ፓውንድ (ቼልሲ ውሉን በማቋረጡ ምክንያት)
➛ከካራሬስ 7 ሚሊየን ፓውንድ (ከሽያጭ አንቀጽ)
➛ከኤላንጋ 6 ሚሊየን ፓውንድ (ከሽያጭ አንቀጽ)
➛ከኦይድሌ 2 ሚሊየን ፓውንድ (ከሽያጭ አንቀጽ)
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport
➛ከሳንቾ 5 ሚሊየን ፓውንድ (ቼልሲ ውሉን በማቋረጡ ምክንያት)
➛ከካራሬስ 7 ሚሊየን ፓውንድ (ከሽያጭ አንቀጽ)
➛ከኤላንጋ 6 ሚሊየን ፓውንድ (ከሽያጭ አንቀጽ)
➛ከኦይድሌ 2 ሚሊየን ፓውንድ (ከሽያጭ አንቀጽ)
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport
❤3
📝 𝗗𝗘𝗔𝗟 𝗗𝗢𝗡𝗘: ፌነርባቼ እንግሊዛዊውን ተከላካይ አርክ ብራውንን ከጄንት በ8 ሚሊየን ዮሮ ገደ ማስፈርማቸውን ይፋ አድርገዋል።
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport
🚨 በኢንተር ማያሚ እና አትሌቲኮ ማድሪድ መካከል በሮድሪጎ ዲ ፖል ምክንያት የሚያደርጉት ንግግሮች ወደ መጨረሻው ደረጃ ተሸጋግሯል።
በሁለቱ ክለቦች መካከል የሚደረገው ስምምነት ተቃርቧል። ኢንተር ማያሚዎች ተጨዋቹን እንደሚያስፈርሙት በራስ የመተማመን ስሜት አላቸው።
ውሉ ከመጠናቀቁ እና ከማለቁ በፊት ግን አሁንም መስተካከል ያለባቸው ዝርዝር ጉዳዮች አሉ።💣
➛ [FabrizioRomano]
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport
በሁለቱ ክለቦች መካከል የሚደረገው ስምምነት ተቃርቧል። ኢንተር ማያሚዎች ተጨዋቹን እንደሚያስፈርሙት በራስ የመተማመን ስሜት አላቸው።
ውሉ ከመጠናቀቁ እና ከማለቁ በፊት ግን አሁንም መስተካከል ያለባቸው ዝርዝር ጉዳዮች አሉ።💣
➛ [FabrizioRomano]
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport
🚨 EXCLUSIVE: አትሌቲኮ ማድሪዶች ስለ ቲያጎ አልማዳ ለመጠየቅ ከተጨዋቹ ክለብ ጋር በዛሬው እለት ተገናኝተዋል።
የዛሬው ግንኙነት የመጀመሪያ በመሆኑ አትሌቲኮዎች የስምምነት ሁኔታው ላይ ሊቸገሩ ይችላሉ።
አትሌቲኮ በዚህ ሳምንት መጀመሪያ ቤንፊካን በአልማዳ ጉዳይ ምክንያት ቀጥተኛ ንግግሮች ያካሂዳሉ።🔴⚪️
➛ [FabrizioRomano]
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport
የዛሬው ግንኙነት የመጀመሪያ በመሆኑ አትሌቲኮዎች የስምምነት ሁኔታው ላይ ሊቸገሩ ይችላሉ።
አትሌቲኮ በዚህ ሳምንት መጀመሪያ ቤንፊካን በአልማዳ ጉዳይ ምክንያት ቀጥተኛ ንግግሮች ያካሂዳሉ።🔴⚪️
➛ [FabrizioRomano]
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport
❤4
🚨 ከፊፋ የአለም ክለቦች ዋንጫ፦
ከፍጻሜው ጨዋታ በፊት ከፒኤስጂ የመጨረሻ ልምምድ የተወስዱ ምስሎች ! 👊
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport
ከፍጻሜው ጨዋታ በፊት ከፒኤስጂ የመጨረሻ ልምምድ የተወስዱ ምስሎች ! 👊
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport
❤3
🚨ማንችስተር ዩናይትዶች በሚቀጥለው ሳምንት የመጨረሻ አረንጓዴ መብራት እንደሚያገኙ ተስፋ በማድረግ ለብራያን ምቤሞ የመጨረሻ ንቁ ንግግር ያደርጋሉ።
ተጫዋቹ ቃሉን ያከብራል።; እሱ የሚፈልገው ማንችስተር ዩናይትድን መቀላቀል ነው። ከሌሎች ክለቦች ጋርም ቢሆን ንግግር እያደረገ አይደለም።🔴
➛ [Fabrizio Romano]
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport
ተጫዋቹ ቃሉን ያከብራል።; እሱ የሚፈልገው ማንችስተር ዩናይትድን መቀላቀል ነው። ከሌሎች ክለቦች ጋርም ቢሆን ንግግር እያደረገ አይደለም።🔴
➛ [Fabrizio Romano]
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport
❤6
🚨 ባርሴሎና ለሉዊስ ዲያዝ እና ለማርከስ ራሽፎርድ የዝውውር ሂደቶችን ለመከወን እየሰሩ ነው።
➛ [Marca]
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport
➛ [Marca]
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport
🙏2
🚨 የአትሌቲኮ ማድሪዱ ኮነር ጋላጋር ወደ እንግሊዝ የመመለስ ፍላጎት አለው።
ኒውካስትል ዩናይትድ ስለ ተጨዋቹ ማጣራታቸውን ተከትሎ ተጨዋቹ ወደ ፕሪሚየር ሊግ ለመመለስ ክፍት ነው።
➛ [TEAMtalk]
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport
ኒውካስትል ዩናይትድ ስለ ተጨዋቹ ማጣራታቸውን ተከትሎ ተጨዋቹ ወደ ፕሪሚየር ሊግ ለመመለስ ክፍት ነው።
➛ [TEAMtalk]
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport
❤2
🚨 ስፖርቲንጎች ለቅድመ ውድድር ዝግጅት ሥልጠና ተጨዋቾች ሪፖርት እንዲያደርጉ ቀነ-ገደብ ቢያስቀምጡም ቪክቶር ዮኬሬሽ ሪፖርት ባለማድረጉ የዲሲፕሊን እርምጃ ሊወስዱበት ተዘጋጅተዋል።
➛ [Guardian]
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport
➛ [Guardian]
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport
❤4🥴1
🚨 ጁቬንቱስ ለጄደን ሳንቾ ዝውውር ለማንችስተር ዮናይትድ የ8.65 ሚሊየን ፓውንድ እና ሌሎች የጥቅማ ጥቅም ጥያቄዎችን አቅርቧል።
➛ [Sky Sports Italia]
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport
➛ [Sky Sports Italia]
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport
🤡4🤣2❤1😁1
🚨 ዌስታሃሞች የቀድሞ የአስቶንቪላ እና የጁቬንቱሱን ተጨዋች ለማስፈረም ፍላጎት አላቸው።
➛ [gazzetta Dello Sport]
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport
➛ [gazzetta Dello Sport]
"Share" @dynamicsport
@dynamicsport
❤4