Telegram Web
🚨 ፒኤስጂዎች የብራድሊይ ባርኮላን ደሞዝ በመጨመር እስከ 2030 ድረስ የሚያቆይ የኮንትራት ማራዘሚያ ውል ለማቅረብ እያሰቡ ነው።

[NicoSchira]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
5❤‍🔥1👍1🥴1
🚨 ባየርንሙኒኮች በቅርቡ ስለ ማሎ ጉስቶ ጠይቀዋል።

ተጫዋቹ በክረምቱ ከቼልሲ ሊለቅ ይችላል።

➛ [L 'Equipe]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
1
🚨 ባየርንሙኒኮች ከአርሰናል ሊያንድሮ ትሮሳርድን የማስፈረም ፍላጎት አላቸው።

➛ [cfbayern]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍5
🚨 ኒውካስል ዩናይትዶች ሁጎ ኤኪቲኬን ለማስፈረም በድጋሚ ፍላጎታቸውን አድሰው መተዋል።

➛ [TeleFootball]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
🚨 ኖኒ ማዱኬ ከቼልሲ ወደ አርሰናል የሚያደርገውን ዝውውር ለማጠናቀቅ በለንደን ይገኛል።

➛ [Sky Sports]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
❤‍🔥31
🚨 የብራይተኑ አጥቂ ኢቫን ፈርጉሰን ሮማን ለመቀላቀል መርጧል።

ተጨዋቹን ለማዘዋወር በክለቦቹ መካከል ድርድር እየተካሄደ ነው።

➛ [Di Marzio]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
🚨 ጃኮብ ኪዎር ከአሁን በኋላ የሚኬል አርቴታው ቡድን አካል አይደለም።

ተጨዋቹ ከአርሰናል በዚህ ክረምት ሊለቅ ይችላል።

➛ [NicoSchira]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
2
🚨 ቪክቶር ኦሲምሄንን ወደ ጋላታሳራይ ለማዘዋወር በዛሬው እለት አዲስ ንግግር እየተደረገ ነው።

ለናፖሊ የ40ሚሊየን ዩሮ + በሁለት ጊዜ ክፍያ የሚከፈል 17.5 ሚሊየን ዩሮ አቅርበዋል።

ጋላታሳራይ በጠቅላላው የ75 ሚሊየን ክፍያ ጥያቄ አቅርበዋል።

➛ [FabrizioRomano]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
📝 𝗗𝗘𝗔𝗟 𝗗𝗢𝗡𝗘: ሲጄ ኢጋን ሪሌይ ከበርንሌይ በነፃ ዝውውር ማርሴይን በዛሬው እለት በይፋ ተቀላቅሏል።

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
🚨 ክሪስቶፈር ኑኩንኩ ለባርሴሎናዎች አማራጭ የሆነ ተጫዋች ነው።

➛ [Plettigoal]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
1💔1
🚨 ሞይስ ኪን በ አል ካድሲያህ ቢፈለግም ጥያቄውን ውድቅ አድርጎታል። በአውሮፓ መቆየት ምርጫው ነው።

[DiMarzio]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
4
🚨 የቼልሲ እና የፔዤ አሰላለፍ!

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
🚨 New:-

አርሰናሎች የቪክቶር ዮኬሬሽን ስምምነት ለማጠናቀቅ ተቃርበዋል።

የአምስት ዓመት ውል ለመፈረም ተቃርቧል።

[David_Ornstein]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
9🔥2👎1😁1
🚨 HERE WE GO Soon!

ቪክቶር ዮኬሬሽ ወደ አርሰናል!

[Fabrizio Romano]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
🙏14❤‍🔥4🔥42
🚨 ሰማያዊዎቹ ቻምፕዮን ሆኑ!

በክለብ ዓለም ዋንጫ የፍፃሜ ጨዋታ ቼልሲ ሳይጠበቅ ፔዤን በሰፊ የግብ ልዩነት 3 ለ 0 በማሸነፍ ቼልሲ የውድድሩ አሸናፊ መሆን ችለዋል።

ለቼልሲ ግቦቹን ኮል ፓልመር ሁለት ግቦች እንዲሁም ዣኦ ፔድሮ አስቆጥሯል።

ቼልሲ ቻምፕዮንነታቸውን ተከትሎም 150 ሚልዮን ዶላር ማግኘት ችለዋል።

የክለብ ዓለም ዋንጫ ከዚህ በኃላ በ 2029 ይካሄዳል።

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
😍81
🚨 𝗢𝗙𝗙𝗜𝗖𝗜𝗔𝗟: ቼልሲዎች የአለም የክለቦች ዋንጫን ማሸነፋቸውን ተከትሎ 150 ሚሊየን ዶላር አግኝተዋል። 🏆🤑

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
2
🚨 ዌስትሃም የሊቨርፑሎቹን ሁለት ተጨዋቾችን ሃርቬይ ኤሊዮት እና ታይለር ሞርተንን ለማስፈረም ይፈልጋሉ።

[The Guardian]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
2
🚨 ግራኒት ዣካ ከሳውዲው ክለብ ኒዮም ጋር በመርህ ደረጃ የቃል ስምምነት ላይ ደርሷል።

ኒዮሞች ከባየር ሊቨርኩሰን ጋር በክፍያ መስማማት ከቻሉ ዣካ በአመት 10 ሚሊየን ዩሮ ያገኛል።

[Plettigoal]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
1
🚨 ባርሴሎናዎች በማርከስ ራሽፎርድ ዝውውር ላይ መቀጠል ይኑርባቸው አይኑርባቸው እስካሁን አልወሰኑም።

➛ [Fabrizio Romano]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
🥴3
2025/07/14 12:23:01
Back to Top
HTML Embed Code: