Telegram Web
🚨 NEW:-


ኤደር ሚሊታኦ ያስተናገደዉን የ ACL ጉዳት ተከትሎ ለዘጠኝ ወራት ከሜዳ ይርቃል።


➛ [JLSanchez78]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
😭8
🚨 ዎልቭሶች ሳዉዝሀምፕተንን በመርታት የዉድድር ዓመቱን የመጀመሪያ የፕሪሚየር ሊግ ድላቸዉን አሳክተዋል።


"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍5
🚨 በጀርመን ቡንደስሊጋ ማይንዝ ቦሪሽያ ዶርትሙንድን 3 ለ 1 ማሸነፍ ችለዋል።


"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
💔4😢1👀1
Dÿñámîç śpőrt🇪🇹
🚨 NEW:- ኤደር ሚሊታኦ ያስተናገደዉን የ ACL ጉዳት ተከትሎ ለዘጠኝ ወራት ከሜዳ ይርቃል። ➛ [JLSanchez78] "Share" @dynamicsport               @dynamicsport
🚨 ሮድሪጎ ያስተናገደዉን ጉዳት ተከትሎ ቢያንስ ለ አንድ ወር ያህል ከሜዳ ይርቃል።

ሉካስ ቫዝክዌዝ ደግሞ ለሶስት ሳምንት ከሜዳ ይርቃል።

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
😢3💔2
🚨 ኢቫን ቶኒ ከብሬንትፎርድ ከለቀቀ ጊዜ ጀምሮ ብሬይን ምብዌሞ እና ዮአን ዊሳ በፕሪሚየር ሊጉ በጋራ በ20 ግቦች ላይ ተሳትፎ አድርገዋል።

What a duo 🤩🤝

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
🔥5👍3👏2
🚨 ጃማል ሙሲያላ ባለፉት 5 ጨዋታዎች

6 ጎሎች
1 አሲስት

MAGICIAN! 🤩


"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍4👏3
🚨 አርሰናሎች ታዳጊ ተጫዋቻቸዉ ኢትሀን ንዋኔሪን በክለቡ እያሳየ ያለዉን እድገት ተከትሎ እንደ ሽልማት አዲስ ዉል ሊያቀርቡለት በንግግር ላይ ይገኛሉ።

[TEAMtalk]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍8
🚨 የማንችስተር ዩናይትዱ ተጫዋች አማድ ዲያሎ 2024 ከመጠናቀቁ በፊት በማንችስተር ዩናይትድ አዲስ የአምስት ዓመት ዉል ይቀርብለታል።

[Sun Sport]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍9🙏4👌2
ኧርሊንግ ሀላንድ 75 የፕሪሚየር ሊግ ግቦች ላይ የደረሰ ፈጣኑ ተጫዋች መሆን ችሏል።

ይህንን ማድረግ የቻለዉ በ 75 ጨዋታዎች ነዉ።🤯

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👏8👍1
🚨 ሲቲዝኖቹ ሌላ ሽንፈት ቀመሱ!

በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ አስረ አንደኛ ሳምንት ጨዋታ ማንችስተር ሲቲዎች ከሜዳቸዉ ዉጪ ወደ አሜክስ ስታድየም አቅንተዉ ብራይተንን ገጥመዉ 2 ለ1  በሆነ ዉጤት ተረተዋል።

የፔፕ ጓርድዮላ ቡድን ማን ሲቲ ኧርሊንግ ሀላንድ አስቆጥሮ መሪ የነበሩ ቢሆንም ወደ ጨዋታዉ መገባደጃ ግን ብራይተኖች ዉጤቱን በመቀልበስ ዣኦ ፔድሮ እና ማት ኦሪሌይ ያስቆጠሯቸዉ ግቦች ሲጉልሶቹ ድል እንዲቀዳጁ አድርጓል።


"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍7😱1
🚨 ማንችስተር ሲቲዎች አሁን ላይ በተከታታይ አራት ጨዋታዎች ሽንፈት አስተናግደዋል።

ፔፕ በተከታታይ አራት ጨዋታ ሲሸነፍም በሙያዉ ለመጀመሪያ ጊዜዉ ነዉ።

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍7🤯2
Dÿñámîç śpőrt🇪🇹
🚨 ማንችስተር ሲቲዎች አሁን ላይ በተከታታይ አራት ጨዋታዎች ሽንፈት አስተናግደዋል። ፔፕ በተከታታይ አራት ጨዋታ ሲሸነፍም በሙያዉ ለመጀመሪያ ጊዜዉ ነዉ። "Share" @dynamicsport               @dynamicsport
🚨 ማንችስተር ሲቲዎች በቀጣይ በፕሪሚየር ሊጉ ቶተንሀምን ፣ ሊቨርፑልን እና ኖቲንግሀም ፎረስትን የሚገጥሙ ነዉ የሚሆነዉ!


"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
😁6👍5🙊2😱1
ማንችስተር ሲቲዎች ከባለፈዉ የዉድድር ዓመት ጀምሮ በፕሪሚየር ሊጉ:-


☑️ ሮድሪ እያለ: 0 ሽንፈት በ 36 ጨዋታዎች
ያለ Rodri: 5 ሽንፈቶች በ 13 ጨዋታዎች


"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
4💯1
🚨 OFFICIAL:-

ባርሴሎናዎች ከታዋቂዉ ብራንድ ናይክ ጋር ለረጅም ዓመት አብረዉ ለመስራት ከስምምነት መድረስ ችለዋል።

ስምምነቱ ባርሳዎች በአጠቃላይ 1.7 ቢልዮን ዩሮ የሚያስገኝላቸዉ ሲሆን በአማካኝ በዓመት 127 ሚልዮን ዩሮ የሚያስገኝላቸዉ ስምምነት ነዉ።😳💰

➛ [Mundo Deportivo]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
🔥7👍42🤯1
🚨 ማት ኦሪሌይ ለብራይተን የመጀመሪያ ጨዋታዉን በኦዉገስት ወር ላይ እንዳደረገ በ 10 ደቂቃ ዉስጥ ጉዳት አስተናግዶ ቀዶ ጥገና ለማድረግ ተገዶ ነበር።

ዛሬ የመጀመሪያ የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዉን አድርጎ ማንችስተር ሲቲ ላይ ማስቆጠር ችሏል።👏

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👏12👍1
🚨 ሊቨርፑል መሪነቱን አጠናከረ!

በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ አስረ አንደኛ ሳምንት ጨዋታ ሊቨርፑል አስቶን ቪላን 2 ለ 0 በማሸነፍ የአርኔ ስሎት ቡድን መሪነታቸዉን አጠናክረዋል።

ለቀያዮቹ ግቦቹንም ዳርዊን ኑኔዝ እና ሞሀመድ ሳላህ አስቆጥረዋል።

የመርሲሳይዱ ክለብ አሁን ሊጉን በአምስት ነጥብ ልዩነት አስፍተዉ እየመሩ ይገኛሉ።

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍6❤‍🔥2
🚨 ዘንድሮ በፕሪሚየር ሊጉ እንደ ሞሀመድ ሳላህ ብዙ የግብ ተሳትፎ ያሉት ተጫዋች የለም።

8 ጎሎች
6 አሲስቶች

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍10
🚨 ሞ ሳላህ ዘንድሮ በሁሉም ዉድድሮች ለሊቨርፑል:-

🎽 17 ጨዋታዎች
10 ጎሎች
🅰️ 10 አሲስቶች

What a player 🪄

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍7🔥4😍3👏2
ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች

🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 እንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ

11:00 | ማንቸስተር ዩናይትድ ከ ሌስተር ሲቲ
11:00 | ኖቲንግሃም ፎረስት ከ ኒውካስትል
11:00 | ቶተንሀም ከ ኢፕስዊች 
01:30 | ቼልሲ ከ ከአርሰናል

🇩🇪በጀርመን ቡንደስሊጋ

11:30 | ኦግስ በርግ ከ ሆፈናየም
01:30 | ስቱትጋርት ከ ፍራንክፈርት
03:30 | ሀይደንየም ከ ወልቭስበርግ

🇫🇷በፈረንሳይ ሊግ 1

11:00 | ኒስ ከ ሊል
01:00 | ለ ሀቨሬ ከ ሬምስ
01:00 | ሞንትፕሌር ከ ብረስት
01:00 | ሬንስ ከ ቱሉዝ
04:45 | ሊዮን ከ ሴንት ኢቴን

🇮🇹በጣልያን ሴሪ ኤ

08:30 | አትላንታ ከ ዩዲኔዜ
11:00 | ፊዮረንቲና ከ ቬሮና
11:00 | ሮማ ከ ቦሎኛ
02:00 |  ሞንዛ ከ ላዚዮ
04:45 | ኢንተር ሚላን ከ ናፖሊ

🇪🇸በስፔን ላሊጋ

10:00 | ሪያል ቤቲስ ከ ሴልታ ቪጎ
12:15 | ማዮርካ ከ አትሌቲኮ ማድሪድ
02:30 | ሪያል ቫላዶሊድ ከ አትሌቲኮ ቢልባኦ
05:00 | ሪያል ሶሴዳድ ከ ባርሴሎና

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍6
2025/07/10 11:17:19
Back to Top
HTML Embed Code: