Telegram Web
🚨 አርሰናል እና ቼልሲ የስፖርቲንግ ሊዝበኑን ተከላካይ ኦስማን ዲዮማንዴን ለማስፈረም እየተቀንቀሳቀሱ ይገኛሉ። ነገርግን ከባየርንሙኒክ ፉክክር ይጠብቃቸዋል።

➛ [Record]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍5
🚨 ምስሉ ላይ የምትመለከቱት ጓንት አርሰናሎች ምንም ሳይሸነፉ የሊጉን ዋንጫ ባሸነፉበት ጨዋታ እና ያለ ሽንፈት 48 ጨዋታዎችን በተጓዙበት ዓመት የአርሰናሉ ግብጠባቂ ጄንስ ሌህማን የተጠቀማቸዉ ጓንት ናቸዉ።

Happy birthday, Lehmann.

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍8😍3🕊1
🚨 ቀያይ ሴጣኖቹ ድል ቀንቷቸዋል!

በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ አስረአንደኛ ሳምንት ጨዋታ ማንችስተር ዩናይትዶች ሌስተር ሲቲን 3 ለ 0 በሆነ ዉጤት ማሸነፍ ችለዋል።

ለዩናይትድ ግቦቹንም ቡሩኖ ፈርናንዴዝ ፣ ክሪስቴንሰን በእራሱ ላይ እና አሌሀንድሮ ጋርናቾ ማስቆጠር ችሏል።

በሌሎች ጨዋታዎች ቶተንሀም በ ኢፕሲች ታዉን 2 ለ 1 ሲረቱ ኖቲንግሀም ፎረስት በ ኒዉካስል 3 ለ 1 በሆነ ዉጤት ተረቷል።

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍6
🚨 በዘንድሮ የዉድድር ዓመት በፕሪሚየር ሊጉ እንደ አማድ ዲያሎ ብዙ የጎል ተሳትፎዎችን ያደረገ የማንችስተር ዩናይትድ የክንፍ ተጫዋች የለም።(3)


"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
🙏7👍1
አሌሀንድሮ ጋርናቾ ዘንድሮ:-

7 ጎሎች
4 አሲስቶች

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
🚨 ማንችስተር ዩናይትዶች ለመጀመሪያ ጊዜ ከሜይ ወር በኃላ በፕሪሚየር ሊጉ በኦልድትራፎርድ 3 ጎሎችን ማስቆጠር ችለዋል።


"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍9
🚨 ቡሩኖ ፈርናንዴዝ ለማንችስተር ዩናይትድ ባደረገዉ 170 የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች 100 የጎል ተሳትፎዎችን ማድረግ ችሏል።


"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍8🔥2😍2
🚨 ማንችስተር ዩናይትዶች ዘንድሮ በኦልድትራፎርድ በኤሪክ ቴን ሀግ ስር ያሸነፉትን ያህል በሩድ ቫኒስትሮይ ስር አሸንፈዋል።(3)

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍12
🚨 ኢፕሲች ታዉኖች ዘንድሮ በፕሪሚየር ሊጉ የመጀመሪያ ድላቸዉን ማስመዝገብ የቻሉ ሲሆን ቶተንሀም ላይ አስመዝግበዋል።


"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
😁5👍4
🚨 ሩድ ቫኒስትሮይ በማንችስተር ዩናይትድ ጊዚያዊ አሰልጣኝነት ቆይታዉ:-

- 4 ጨዋታዎች
- 3 ድሎች
- 0 ሽንፈት
- 11 ጎሎች አስቆጠረ

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
18👍7🫡2
🚨 BREAKING!


ሮማ አሰልጣኛቸዉን ኢቫን ጁሪችን በይፋ አሰናብተዋል።


"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍7😱1
🚨 ለንደን ደርቢ በአቻ ዉጤት ተጠናቀቀ!

በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ አስሪ አንደኛ ሳምንት ጨዋታ ቼልሲ ከ አርሰናል 1 ለ 1 በሆነ አቻ ዉጤት ተለያይተዋል።

ለአርሰናል ጋብሬል ማርቲኔሊ ሲያስቆጥር ለቼልሲ የአቻነቷን ግብ ፔድሮ ኔቶ አስቆጥሯል።

በቀጣይ በሊጉ ቼልሲ ሌስተርን ሲገጥሙ አርሰናል ኖቲንግሀም ፎረስትን የሚገጥሙ ይሆናል።

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍10
🚨 የፕሪሚየር ሊግ የደረጃ ሰንጠረዥ!


"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍5
🚨 ፔድሮ ኔቶ በፕሪሚየር ሊጉ ባስቆጠራቸዉ ያለፉት 7 ጨዋታዎች አምስቱ የተቆጠሩት ቶፕ 6 ቡድን ላይ ነዉ።


"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍5👏41
🚨 የማንችስተር ዩናይትዱ አዲስ አሰልጣኝ ሩበን አሞሪም ነገ በማንችስተር ዩናይትድ በይፋ ስራዉን አይጀምርም ፤ ምክንያቱም የስራ ፍቃዱን እየጠበቀ ነዉ።

ነገ እንግሊዝ ይደርሳል ነገርግን ሜዳ ላይ ወቶ ስራዉን መጀመር አይችልም።


➛ [ChrisWheelerDM]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍7
🚨 አርሰናሎች በፕሪሚየር ሊጉ ከባለፈዉ የዉድድር ዓመት ጀምሮ በቶፕ 6 ቡድን ሽንፈት አላስተናገዱም።

WDWDDWWDWWWDDD

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍6
🚨 ባርሴሎናዎች ሪያል ሶሴዳድን በሚገጥሙበት ጨዋታ ላሚን ያማል በባርሳ ቡድን ዉስጥ አይገኝም።

ተጫዋቹ ጡንቻዉ በመዛሉ ሀንሲ ፍሊክ እረፍት ሊሰጠዉ ወስኗል።

➛ [tjuanmarti]

"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
👍2😱1
🚨ንግድ ባንክ ሽንፈት አስተናገደ!


በካፍ የሴቶች ቻምፒዮንስ በምድብ ሁለት ላይ የሚገኙት የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሴቶች ቡድን  ከ ናይጄሪያው ክለብ ኤዶ ኩዊንስ ጋር ጨዋታቸዉን አድርገዉ በ ኤዶ ኩዊንስ 3 ለ 0 ተረተዋል።


"Share" @dynamicsport
              @dynamicsport
😢2💔1
2025/07/10 00:22:49
Back to Top
HTML Embed Code: